No video

የህጻናቱ የህክምናው ጉዳይ መጨረሻ | እናታቸው ህዝብ ፊት እውነታውን ተናገሩ

  Рет қаралды 75,894

Zena Jokers

Zena Jokers

Күн бұрын

የህጻናቱ የህክምናው ጉዳይ መጨረሻ | እናታቸው ህዝብ ፊት እውነታውን ተናገሩ ‎@ZenaJokers #shegerinfo

Пікірлер: 128
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam Ай бұрын
እግዚአብሄር ያብራላችሁ::ጎበዝዋ እናት እግዚአብሄር ይርዳሽሽ::እመብርሃን ድካምሽን ትቁጠርልሽ ከፊት ከሁዋላ ከላይ ከታች ከቀኝ ከግራ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትምራችሁ ለስለት ታብቃሽ :: ትምህርት ቤት ነሽ:: ተማርኩብሽ ይማሩብሻል ተባራኪ::
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v Ай бұрын
ስውሯማርያም፣የነዚህን፣ብላቴና፣አይናቸውንአብሪላቸው።እማፅንሻለሁ፣
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Ай бұрын
አማን❤❤❤
@MelekmuWebamlek-lm6fr
@MelekmuWebamlek-lm6fr Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu Ай бұрын
አሜን አሜን
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n Ай бұрын
በእውነት በጣም የታደልሽ ሴት ነሽ አይነ ብርሀን ሳየሆን ማንም ያላገኘው የአይን ብረሀን ሳይሆን ልበ ብርሀን የሆኑ ልጀችን ነው
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Ай бұрын
የኔ ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጅቷ ከተወዳጅ ልጅዋ ጋር ሆና አይናችሁን አብርታ ታሪካችሁን ትቀይረው ጣፋጭ ተወዳጅ ልበ ብሩሀን እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ምኞቴ ነው። አንቺ ጀግና የጀግናዎች እናት ፤ ለብዙ እናቶች መልካም ጠንካራ ጎበዝ አርአያ የሆንሽ ነሽና እግዚአብሔር የልፋትሽን ፍሬ እንድታይ ይርዳሽ አሜን
@user-hj4gs7iq8x
@user-hj4gs7iq8x Ай бұрын
ጀግና እናት እመብርሐን ወላድተ አምላክ የአይናቸውን ብርሐን አብሪታ ለምስክርነት ታብቃችሁ ❤❤❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር ለአንተ የሚሳንህ የለምና የእነዚህን. ህጻናት ዓይን ታበራላቸው ዘንድ እንማጸንሀለን.
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Ай бұрын
እግዚአብሔር የመጨረሻ ያሰማራቸው ❤❤❤
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 Ай бұрын
❤ ፀጋውን ያበዛልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለልጆችሽ እግዚአብሔር አምላክ የፈቀደውን ይሁንላቸው :እግዚአብሔር አዋቂ ነው❤ ዘመናቸው የተባረከ ይሁን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
መቸም እንዴት ስክዋሮች ናቸው በ7 አመት እግዚኦ እግዚኦ ጉዶች ናቸው የአል መጨረሻ ሲደርስ ህፄናት ያስተምራሊ ይላል!!
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g Ай бұрын
ድግል ማሪያም መጨርሻቹህን ያሳምር
@yeworkababe7662
@yeworkababe7662 Ай бұрын
እምቤቴ ማርያም ብርሀናችሁን አብርታታስይን 🙏🙏🙏
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
እመብርሀን ብርሀናችሁን ታብራላችሁ❤
@frehiwotbenti2166
@frehiwotbenti2166 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይለውጣል ይችላል አይዞአችሁ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
አራት ልጆች??? ሶስቱ መንታ ዋው!!! ይገርማል!! እይ እህቴ ያኔ ስትናገሪ እራሴን ላጠፋ ብዙ ግዜ ሞክሬ ነበር አልሽ አልፈርድብሽም እህቴ ከባድ ነው!! ግን ይሄ ፍቅር እድል አምልጦሽ ነበር!! ተባረኪ የኔ ጀግና ግድ ይላል!!!
@HaregewoinBekele
@HaregewoinBekele Ай бұрын
እህቴ ፈጣሪ እንኳን ፅናቱን ሰጥቶሽ ለዚህ አበቃልሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ አንቺ ግን ብርቱ እና ልዩ እናት ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ እድለኛ ነሽ ይህ መታደል ነው የፈጣሪ ሥራ ረቂቅ ነው ምስጋና ይግባው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
አልገባሽም መሰለኝ እራሷን ልታጠፋ የነበረችው የልጆቹ እናት ሳትሆን ሌላ ሴት ናት ልጆቹ እናታቸውን ሲያፅናኑበት የነበረውን ቪዲዮ አይታ እራሴን ከማጥፋት ዳንኩኝ ያለችው ሌላ ናት።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
@@yeshumethiolove275 እክክክክክክ ይሄ ነው የኮመን መልስ በደንብ ስለማታዳምጡ ጫፍ ስለምትይዙ እኮ ነው ደርሶ ውኔን አልገባሽም!!! እርሶ ኖታ የገባዎት ዳሚ የልጆቹ እናት ናት ብዙ ግዜ እራሴን ላጠፋ ምከራ አድርጌ ነበር ወንዝ ዳር እየሄድኩ ያልችው!!! አይ መሀይምነት ጭራሽ ሌላ ሴት ናት ይላሉ!!! አዳምጡ አገናዝቡ እምትሰሙትን!!!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
@@welansatesfaye5384 5 ደቂቃ እስ 6:48 ያለውን አዳምጪ እስኪ አንድ ሴት ደውላልኝ የሚለውን ፖርት ሌላው ስህተት እንኳን ቢኖርብኝ መሃይም የምትይኝ አንቺ ምሁር ነሽ ማለት ነው 🤔😊እኔ ስድብ አልፃፍኩ ሳትሳደቢ ኖ እህቴ እንደዛ አደለም ብትይስ????
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
ከመንታውቹ ሌላ ልጅ አላት እንደ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
ማሪያምን በጣም ጠንካራ እናት ነች እግዚያብሔር የነዚህን ልጆች ልበ ብረሃን መልሰህልን ለማየት ጓጉተናል ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍 እሼቱ መለሠን እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን ❤❤❤♥♥♥♥🙏🙏🙏😍😍😍😍
@rew6664
@rew6664 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ እናቴ ድንቅ ልጆች🙏♥♥♥♥♥
@meazahailu4710
@meazahailu4710 Ай бұрын
My dear God is with you 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z Ай бұрын
እግዝአብሔር አምላክ የአይናችሁን ብርሃን ይግለጥላችሁ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድጋችሁ መጨረሻችሁ ያማረ የደመቀ ይሁን በጣም ነው የምወዳቹ ህፃን ሶልያና ሄራኒ❤❤❤❤
@tiristretta1439
@tiristretta1439 Ай бұрын
የኔ ጣፋጮች እግዚአብሄር ብርሃን እንዳደረጋችሁ ብርሃናችሁን ያብራላችሁ፡፡ በእድሜያችሁ ሁሉ በቤቱ ያኑራችሁ፡፡ አንቺ ብርቱ እና ጠንካራ በማንም የማትመሰይ እናት ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ፡፡ የእነሱም ብርሃን ተመልሶ እግዚአብሄር በእኛም ዘመን ታምራትን እንደሚያደርግ ይመስከርለት፡፡
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምን ምንም አድርጎ ቢፈጥረንም ፍጡሩ አይጥልም ታሪክ ተቀይሮ አይናቹ በርቶ እግዚአብሔር ከፍ ብሎ እንዲመሰገን ይሁን ይሁን ይሁን አሜን
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o Ай бұрын
የታደልሽ እናት ፈጣሪ ብርሀናቸዉ ን ያሳይሽ
@SisayMekonen-c9l
@SisayMekonen-c9l Ай бұрын
ዕመቤቴ ማርይም ትርዳሽ
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Ай бұрын
እመብረአን. መጨረሻቸሁን. ያሳምሪላቹ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታው ብዙ ነው
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 Ай бұрын
ይችን ቅንና ጀግና እናታቸውን እግዚአብሔር ይርዳት። እነሱን አይናቸውን ያብራላቸው።
@user-qb3fd1uo1h
@user-qb3fd1uo1h Ай бұрын
እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራላችሁ ጀግና እናት ነሽ❤️❤️❤️💯
@AklilAsfaw
@AklilAsfaw Ай бұрын
ፈጣሪ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ ለእናታችሁም እድሜና ጤና ይስጣት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይራራላችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ
@asnakechwolde1167
@asnakechwolde1167 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x Ай бұрын
አላህ ይርዳሺ
@helenchane
@helenchane Ай бұрын
አሜንንንንን
@AdanechGetie
@AdanechGetie Ай бұрын
Egiziabiher yibarkachihu
@RozaTek
@RozaTek Ай бұрын
ጀግና እናት እግዝአቢሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ ❤❤
@tiruneshtadesse1223
@tiruneshtadesse1223 Ай бұрын
ፈጣሪ አይናቸውን አብርቶ ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ የኔ ውድ
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 Ай бұрын
ሁሉ የማይሳነው አምላክ በቸርነቱ እነዚህን ልበ ብርሀን የሆኑ ልጆችን ብርሀናቸውን ይስጥል ያሳድግልን ለቁብ ነገር ያብቃልን ።
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 Ай бұрын
እግዚአብር ሁሉንም ነገር ያሳምረው። ሁሉ በእርሱ ሆነ ነውና።
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩንም ይውሰድ ልጆቼ መጨረሻቹን ያሳምረው ድንግል ማርያም ከናተ ትሁን ሰላም ህክምናቹን ጨርሳቹ ብርሀኑኑ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 Ай бұрын
እነሱን ስትፀንሽ ምን ታይቶሽ ይሆን።አኝችስ ምን ብለሽ ትፀልይ ይሆን ፈጣሪስ ምን ቢያድልሽ ነው። እኔ ግን ለቤተሰቦችሽና ለእናትሽ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል እላለሁ ።ይኸ ሁሉ ከነሱና ከፈጣሪ ውጭ አሰልች ይሆንብሽ ነበር።
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu Ай бұрын
,አላህያግዝሽ,የኔእናት
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Ай бұрын
Abet tadilesh lijochesh akibarish nachew❤️🌹🌹🌹❤️🌹
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
tebarku egzabher yrdachu Amen ❤
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Ай бұрын
መጨረሻውን ያሣምረው ያረብ ኸይር አሰማን
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu Ай бұрын
,አጀቴተላወሰ,አላህ,ያብራላችሁ
@selamawitocubaygebremichae366
@selamawitocubaygebremichae366 Ай бұрын
እቲ ዘይሕለፍ ዘሕለፈኪ፡ እቲ ዘይስገር ዘስገረኪ፡ እቲ ዘይከኣል ዘካኣለኪ፡ ኩሉ ዝክእል ኣምላክ ሕጂውን ኢዱ ሓጻር ኣይኮነትን፡ ምሕረቱ ይብዛሕ ኣባኪ፡
@hfj4001
@hfj4001 Ай бұрын
እደው እመብርሃን አይናቸውን አብረታ አለሙን ብታስደምምልኝ ምን አለ አመቤቴ አቸ ቅደሜ አላዛረነ ከሞት ያስነሳህ ዛሬም ና ተጨቀናል ሰለነዚህ ህፃናት ናወደኛ
@11naniyechristiantube
@11naniyechristiantube Ай бұрын
Yatfalik
@user-dl5el8qk2v
@user-dl5el8qk2v Ай бұрын
ጀግና እናት መጨረሻውን ያሳምረው እመብርሀን ትርዳሸ ብርሀናቸውን ትመልሰ
@asterfish9921
@asterfish9921 Ай бұрын
❤geta fetsimo ymarachu tsega yabzalachu tebareku.
@soccerbeastsoccer1080
@soccerbeastsoccer1080 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
እእፍፍፍየኔናትአይዞሽየልጆችሽንብርሀን ያሳይሽድንግልምርያምአብራችሁትከተል
@vivia7255
@vivia7255 Ай бұрын
❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi Ай бұрын
Egizaber yemazigeni selulumi negari❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
አምላኬ የነዚህን ልጆች አይን አብራላቸዉ
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው የእስባችሁትን ይባርክላችው❤️❤️❤️
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Ай бұрын
እመቤቴ ማርያማመጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx Ай бұрын
Fetari Ende Lebachew Aynachewenem Yabralachew Echin Bertu Set Fetari Beljochua Yekasat❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@user-zj6cm7cv6m
@user-zj6cm7cv6m Ай бұрын
ሰውራማርያም፤የነዘህን፤ብላቴናአይናቸውንአብረላቸው።እማፅንሻለሁ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 Ай бұрын
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በእውነት የነዚህን ልጆች አይናቸው አብራልን አሜን
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie Ай бұрын
ድንቅ እና ብርቅየ ልጆዎች ሓሳባቸው ገረመኝ ኤረ ስንት ዘመን ተላልቅ ዓነስውራን መምህራን ያላሰቡት ሓሳብ ነው ያሰቡት ❤እውነት ዓይነ ስውራን ስማሩ በቃላቸው ለማያዝ ያስቸግራችዋል በመፃፍ በመንበብ የታገዘ ኮሆነ ግን ቀለል ይላል ሁሌም እያነበቡ ያጠነሉ እና. እውነት እነኝህ ልጆች ትልቅስራ ነው የሰሩት እግዚአብሔር ኣምላክ ዓይናቸውም ያብራላቸው ልባቸው ብሩህ ነው ሁሉም በቤተክርስትያን ያለው ኣቦቶች ይደግፈት ይበል በግእዝም ብታተም በጣም ገሩ ነው ❤❤❤
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x Ай бұрын
Egzabahr.yemsegen. egezabaher yerdachew❤❤❤
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i Ай бұрын
ፈጣሪቢርሀናቹዉያቢራላቹዉ❤❤❤❤
@alemneshgobeze6713
@alemneshgobeze6713 Ай бұрын
Egziabeher yerdachu
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-is7vi8qo4g
@user-is7vi8qo4g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Medhanit-wo9ys
@Medhanit-wo9ys Ай бұрын
ድንግል ማሪያም ትርዳችሁ
@alexmario1097
@alexmario1097 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከነንተጋርይሁን❤
@yembirru1625
@yembirru1625 Ай бұрын
E/ r yemarachu aynachu berto lemayet yabikachu minim yemysanew amelak ❤
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm Ай бұрын
ትዕግስትዬ በእውነት እግዚአብሔር በጣም እጅግ በጣም ይወድሻል ስለሚወድሽም እነኚህን የመሰሉ ውብና ልበ ብርሐን ልጆች የሰጠሽ አቤት በቤትሽ ያለው ፀጋ በረከት ተነግሮ የማያልቅ የአለማችን ድንቅ ልጆችን ሰቶሻል ከነስምሽ ትዕግስት ስምሽን ሲሰጥሽ ጀምሮ ባርኮሻል ቃላት አጠረኝ ምን ልበል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ በዙሪያሽ ያሉት ሁሉ ይባረኩ እባ እግዚአብሔር ይባርኮት ቃለህይወትን ያሰማዎት ትግስትዬ አንችም ጭምር ብሩህ ጭንቅላት ሰቶሻል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስጋዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ቅናት ይሰጣል የእናንተ ታሪክ የአለም ህዝብ አስተማሪ ይሆናሉ በሙሉ ተስፋ ነው የምናገረው እመብርሐን የብርሐን እናት የጭንቅ አማላጇ ከልጇ ቀድማ ህክምናው ቦታ ይጠብቋችሁ
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 Ай бұрын
Medehene aleme menegedachehu ne yakenalachehu ayenachehu berito yayachehu andetemelesu meghoteay newu ameberihene kefete tekedemelachehu❤❤❤
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Hana-fd5wb
@Hana-fd5wb Ай бұрын
❤❤❤🎉
@etalembekele117
@etalembekele117 Ай бұрын
Egziabher knante gare Yhun betu
@tsahaiaron9175
@tsahaiaron9175 Ай бұрын
EZe❤❤❤❤❤❤❤
@user-ps6kl9pv3w
@user-ps6kl9pv3w Ай бұрын
Egzabher yelibachu meshatechu yefatsimachu😮😮
@weynishetfantahun3032
@weynishetfantahun3032 Ай бұрын
እመብርሃን የልጆሽን ብርሃን ትመልስልሽ የኔ እናት አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ
@YebaleworkAsamenew
@YebaleworkAsamenew Ай бұрын
እነዚ ልጆች ንግግራቸው ከአቅሜ በላይ ነው እደጉልኝ የኔ ውዶች
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 Ай бұрын
Perogeramu tejemero asekeyaleke belekeso newu yecheresekute teleyalachehu soleye ana hiraneye ❤❤❤
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 Ай бұрын
እመብርሀንታብራላችሁ🎉🎉🎉
@user-ch9yv9wu6j
@user-ch9yv9wu6j Ай бұрын
egziyabher mnm emisanew yelewm yeswrua maryam aynachihun geltalchihu lemskinet tabkachihu
@samsunggalazya1119
@samsunggalazya1119 Ай бұрын
Egzaber hixabiqacho qidus Dingle maariyaam ❤❤❤
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Yene wedoche ❤❤❤
@frehiwotkidane2963
@frehiwotkidane2963 Ай бұрын
ትችላለቺ እመቤቴ
@elisabit8946
@elisabit8946 Ай бұрын
mechereshawi yimerilin yeni kojowochi❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
አሜን ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@ManMan-s2b
@ManMan-s2b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsunggalazya1119
@samsunggalazya1119 Ай бұрын
Eeeleeeellllll kele hit yesamel🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pu3gt2tl8t
@user-pu3gt2tl8t Ай бұрын
❤❤❤❤
@geziyetadesse
@geziyetadesse Ай бұрын
fettarrii kenataaa gar yihun
@Berke-p2h
@Berke-p2h 25 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂🎉🎉
@saraamare4462
@saraamare4462 Ай бұрын
Asey ellll ellll ellll ellll ellll ellll ellll ellll
@tinawa56
@tinawa56 Ай бұрын
መድሀንያለም ይዳብሳችሁ ሌላ ምን እላለሁ
@genettsegaye5317
@genettsegaye5317 Ай бұрын
ymchersahewen xegezabehere yasamerelachu
@TerhasBerhe15
@TerhasBerhe15 Ай бұрын
Tina yihabkum 🎉🎉🎉🎉
@user-xy9dr3hh3j
@user-xy9dr3hh3j Ай бұрын
ድንግል ማርያም ትድራስለቹ
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Ай бұрын
Weladite Amlak berhanachewen tistachew
@SebleWork-kt2pr
@SebleWork-kt2pr Ай бұрын
Yana Wid Lijoch Fetre Sitotah Hulu Lebego Newina Gena Benezih Lijoch Bizu Leya Asitemre Yemehon Eneyalen Lamilacachin Yemesanew Yelem
@tsinattsinat-nn9mj
@tsinattsinat-nn9mj Ай бұрын
Asebekuat yasalefechewn sekaye yena enat be lijocheshi yekeseshal jegena enat neshi edema ena tena kenalijocheshi yehun
@user-qh1by9gz5o
@user-qh1by9gz5o Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kz2hu5df8z
@user-kz2hu5df8z Ай бұрын
Geta,hoye,,macarashachuni,asamirachooo
@user-ii2lj1pc2d
@user-ii2lj1pc2d Ай бұрын
በፍፁም እራሴን ላጠፋ ነበር አላለችም ታሪኩ ሲነበብ ወደኃላ መልሰሽ አድምጪው እህቴ ወይ ወንድሜ
@m.g5367
@m.g5367 Ай бұрын
Mejemrja gez interview setkerb bla nebe enem astwsalhu gey ya alfe dess yelal❤
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 33 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 33 МЛН