No video

Zenebech Tade -sima addis abeba - ዘነበች ታዴ | -ስማ አዲስ አበቤ New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

  Рет қаралды 148,067

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

7 ай бұрын

Zenebech Tade -sima addis abeba - ዘነበች ታዴ | -ስማ አዲስ አበቤ New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
ምርጥ የባህል ሙዚቃ ቀናበል ቀናበል ዝም አትበል
ዘነበች ታዴ ከዚህ በፊት የምትታወቅበት ዜማዋ ነው ዛሬ ደግሞ ስመ ማር በሚል አዲስ ስራ :
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Zenebech Tade
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Пікірлер: 101
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 7 ай бұрын
እህታችን ጥሩ ስራ ነው በርች ቀጥይበት ፈጣሪ ሆይ ለኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ ሠላሙን አውርድልን ድል ለአገር ወዳዱ ለጀግናው አማራ ፋኖ
@yegezukebede
@yegezukebede 7 ай бұрын
ዘረኛና ዘራፊ ነፍሰ ገዳይ ለአማራ ልጆች እንኳን የማይራራ ተራ ሽፍታ አአ አቆላመጠ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት አሉ 😂😂😂 ቀላል ነው በርቱ የአማራን ልጆች አስጨርሳችሁ በ100 ዓመት ጎንደር ትገባላችሁ😅😅😅 ቆዩ አአ ለጉብኝት ነው? ብር አላችሁ? ከአማራ ንጹሃን ብዙ ዘረፋችሁ? የዩቲዩብ ጡረተኛ አዋጋ አዋጊዎቻችሁ ኢትዮጵያን ለመበተን ባላቸው ከንቱ ምኞት ከሰበሰቡት ፈንድ አረጓችሁ😂😂😂 ድል ለጀግናው መከላከያችን❤❤❤
@zeleke75
@zeleke75 7 ай бұрын
ቀና በል ቀና በል ቀና በል ልብህ ያሰበውን ወደኋላ አትበል ተናገር ዝም አትበል መናገር አይጎዳም ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም
@Zinabu-xo9cq
@Zinabu-xo9cq 7 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ አማራ አስተዋይ ብልህና ጀግና ህዝብ ነው
@titimulatu5426
@titimulatu5426 7 ай бұрын
ልክ ነው ❤
@onelove9191
@onelove9191 7 ай бұрын
ገራሚ ስራ ጊዜውን የዋጀ በየጥጋጥጉ ለሚሽለጠለጥ ሁሉ ይድረስልን አማራ ፋኖ የሀገር ኩራት ቀና በል አንተ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@GezahagnMengistu
@GezahagnMengistu 7 ай бұрын
ቅኔ የሆነ ህዝብ ። ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 7 ай бұрын
ነካከቶ ነካክቶ ባመጣው እዳ እውነትን ይዞ ቀና ነው አንተኮ የሃገር ማገር ካስማ ነህ 🇨🇬✅
@user-df8bn4eb1d
@user-df8bn4eb1d 7 ай бұрын
የሰላም ኣምባ፣ እንኳን ደህና መጣሽ።
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 7 ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በረች ቆንጆ ነው
@agmasmedia-ct3zk
@agmasmedia-ct3zk 7 ай бұрын
👍 የአባቱ ልጅ እሳት ነበልባል፣ የተቆጣ እንደሁ ገደል ያስገባል🇧🇯
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 7 ай бұрын
አሸንፈንፈናልኮ የኔ ጀግና ህዝብ ማመስገኛዬ ህዝቤ እንኳንም አማራ ሆንኩ ኡፍፍፍፍ ይህ ወርቅ ህዝብ አማራ ነን አቦ ሰላማችን ይምጣልን🥰🥰🥰👏
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 7 ай бұрын
አውፋኖ በይዉማ❤
@muske1153
@muske1153 7 ай бұрын
አዎ ቀናበል አማራዬ
@user-bo9wh1bn3r
@user-bo9wh1bn3r 7 ай бұрын
ይመቺሽ የኔ ጀግና እንደሱለአንበሳው ግልገል ሞራል ስጭልኝ ይህ ጨለማ ይንጋ ጉዟችን ወደ አራት ኪሎ
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 7 ай бұрын
የኔ ጣይቱ ትለያሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SisayBilelegne
@SisayBilelegne 7 ай бұрын
Your are one of the best.amhara poeple god's children.will win❤❤❤❤❤❤❤
@munagiret5921
@munagiret5921 7 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪
@solomonkera2916
@solomonkera2916 7 ай бұрын
Don't you worry, the Lord our God of Abraham, Isak and Israel, will fight our fight. by the month of Yekatit just 50 years after 1966, the Lord will restore ethiopia. This i believe with all my heart. Pray people of God for our FANO fighters. May the Lord stand on your side as he did with Eyasu! Amen
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 7 ай бұрын
Definitely absolutely right get up stand up don’t give up to fight and stand up for your right. Everything will be great. Fano will be the leader of Ethiopia.
@user-hi3jy7fi9y
@user-hi3jy7fi9y 7 ай бұрын
ሊነጋጋሲልይጨልማል ድልለፋኖ ድልለአማራየ
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ጀግኖች በርቱልኝ
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 7 ай бұрын
መድኃኒዓለም ሆይ የኢትዮጵያን ህዝብ አንድ አድርገህ አሳዬን እንደድሮአችን
@yayabest5512
@yayabest5512 7 ай бұрын
Amara fanew fanew Amara 💚💛❤️👌💞🙏
@birtukantube8571
@birtukantube8571 7 ай бұрын
❤❤❤ምርጥስራነዉ
@yahayamusa4011
@yahayamusa4011 7 ай бұрын
Congratulations my people
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 ай бұрын
አርቲስቶችም ጀግኖች ናቸው!
@AynekuluBisenebt-fm5ui
@AynekuluBisenebt-fm5ui 7 ай бұрын
እጅግ ግሩም ሥራ ነው በርቸ ለሚገባው በጣም ጥሩ መለክት ነው።
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 7 ай бұрын
ዓማራዉ ወገኔ እስከመቼ ያርዱታል ዓማራን ይለያል ዘንድሮ ዓማራዉ ወገኔ!! ይለያል ዘንድሮ !!!
@maryalain9236
@maryalain9236 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና❤❤ድል ለፋኖ
@hewan676
@hewan676 7 ай бұрын
የኔጅግና❤❤❤
@sarabelhugebre3809
@sarabelhugebre3809 6 ай бұрын
Dil lejegnaw amahara fano 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-so5lb8sl1w
@user-so5lb8sl1w 7 ай бұрын
ድል ለተጨነቀው ለወገኔ ለአማራ ህዝብ
@habesha89
@habesha89 7 ай бұрын
💚💛❤️ #ድል #ለጀግናው #ፋኖ 💚💛❤️
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 7 ай бұрын
ድል ለፋኖ የወንዶቹ ቁና
@yahayamusa4011
@yahayamusa4011 7 ай бұрын
❤❤❤❤ from Nigeria ❤❤❤❤
@masa5699
@masa5699 7 ай бұрын
Thank you ❤️❤️❤️
@hanabelay727
@hanabelay727 7 ай бұрын
Thank You
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 7 ай бұрын
SAY IT LADY !!! ENDA BEL FANO !!!
@alexmedia1817
@alexmedia1817 7 ай бұрын
ስማ አዲስ አበባ ድል ለጅግኖች አማራ ፋኖ ❤
@davidson5423
@davidson5423 7 ай бұрын
🦁🦁💚💚💛💛❤❤💪💪FANO ETHIOPIA
@user-ec7sv6ei1x
@user-ec7sv6ei1x 6 ай бұрын
አማራየ አይዞን ይነጋል
@kefelegnbeyene4711
@kefelegnbeyene4711 7 ай бұрын
Wow, # 1🎉❤
@user-ts2ni6ic9w
@user-ts2ni6ic9w 7 ай бұрын
ድል ለጀግኖቻችን ፋኖዎቻችን ሽንፈት ለቱሪናፋው አብይና ግብረአበሮቹ
@astertedla9240
@astertedla9240 5 ай бұрын
እህታች በርች እግዜር ይርዳሽ
@hannahailu1371
@hannahailu1371 7 ай бұрын
Amazing ❤😂
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ….. ድል ለፋኖ …. ድል ለአማራ … ድል ለኢትዮዽያ …. እ.የ.መ.ጡ … ነው ።
@ghh5860
@ghh5860 7 ай бұрын
my king Amhara fano💚💛❤💪💪💪💪💪
@user-ih2uk9gn8i
@user-ih2uk9gn8i 6 ай бұрын
❤❤❤❤ ጀግና ንገሪያቸው
@user-iz3ji5gc8f
@user-iz3ji5gc8f 7 ай бұрын
ዋውውው❤❤❤
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sararaya158
@sararaya158 7 ай бұрын
ጀግኒት የፋኖ❤❤ግልገል❤❤❤❤አማራው ❤❤❤❤❤ቀናበል 💪💪💪💪
@fitsummulu9662
@fitsummulu9662 7 ай бұрын
የኒ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-ml9yh5iw7t
@user-ml9yh5iw7t 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ውቦቸ
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 7 ай бұрын
One nation under GOD, indivisible with liberty and justice for all Ethiopian. When?now. Let's stand together with "FANO "any south to north and west to east Ethiopia.
@alya.2151
@alya.2151 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 7 ай бұрын
Dil le Jeginoch fanooooo
@zinasheamare545
@zinasheamare545 6 ай бұрын
ETHIOPIA 😢😢😢😢😢😢
@user-ih2uk9gn8i
@user-ih2uk9gn8i 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለተገፋው ህዝባችን
@user-vd1zy8ll6p
@user-vd1zy8ll6p 7 ай бұрын
Ewedhalw✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊amara
@user-vx4nk5vu5t
@user-vx4nk5vu5t 6 ай бұрын
❤❤❤
@yohanishabite
@yohanishabite 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተናገር❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vd1zy8ll6p
@user-vd1zy8ll6p 7 ай бұрын
Enem👍💚💛💓amaranegn
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 7 ай бұрын
አማራ
@hewan676
@hewan676 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@habtamuanteneh
@habtamuanteneh 7 ай бұрын
konjio music
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 7 ай бұрын
ጀግኒት ዉዱዋ የሀገሬ ልጅ ያስተሪየዋ ማርማም ልጅ❤
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 7 ай бұрын
ይጆ ልጅ ግን የት ጠፍታ ኑራ ዛሬ የመጣች ጠፍታ እኮ ነው የኑረች
@sebleworku9266
@sebleworku9266 7 ай бұрын
🥰🥰🥰
@KasaneshFlateBelete
@KasaneshFlateBelete 7 ай бұрын
Dl leamara
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 7 ай бұрын
ተናገር ? ... አልሽ ... ማን ነው ደፍሮ የሚናገር? ሲናገር ... ጣጣው ብዙ ነው ። ዝም ብሎ ዝም እንደሚያደግ ግን እርግጥ ነው :: ይህን ወያኔ ሳይቀር - ያውቀዋል ::
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 6 ай бұрын
ድል ላማራ ህዝብ ሞት ለስውበላው አብይ አህመድ
@butujikowaraamaccaa
@butujikowaraamaccaa 7 ай бұрын
Atichilum ye oromoo hizb zim bilo adifito mecheresha lay dinfatihin yascherisihal tetenkeku guregnoch
@zinasheamare545
@zinasheamare545 6 ай бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 7 ай бұрын
ለማንም ልቅምቃሜ ቆሻሻ ጋላ ወያኔ አገታችን አንደፍም! አማራየ ወደፍት ድሉ የኛ ነው💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@yegezukebede
@yegezukebede 7 ай бұрын
አማራ ስለሆንኩ ዝም አይነቅዝም የቃሉ ትርጉሙ ግቡ ማለት ነው ግን እነርሱም ቆማጣ እንደምሉን አስታውሱ በይገባችሁ ከኦሮሞ ተዋልደናል አብረን ክፉ ደጉን አሳልፈናል ደግሞም በምን ተአምር ነው ኦሮሞን ተሳድባችሁ አአ የምትገቡት? እሱን ተውት የአሮሞውን ህዝብ ብዛት እንዴት አያችሁት? እኛ አማራዎች ሁላችን አብረናችሁ አይደለንም። ምክንያቱም ትግላችሁ የስልጣን ምኞት ነው። እርሱን ደግሞ በሰላማዊ መንገድ ማግኘት እንችል ነበር። አንድም ከሌላው ብሔር ሳንጋደል ሳንቃቃር። አሁን እኮ ሚስት የላከችው ... ሆንን እንጂ ጽንፈኛ ፋኖ ብቻውን ያሸንፋል ስትሉ ከህወሃት አትማሩም? ቸር ሰንብቱ
@Usaaid
@Usaaid 7 ай бұрын
Yehea tekekelegawe keretoa we ketune tebakea, getemume tergume yalew, yagegewene sew agebotat marakea ena tedemache sabea new. Dele le jawesawe dele le Amhara hezebe dele le Eskendere nega dele le Fanowoch guzo wedea 4 kilo mefenklea mengeste period
@user-kv2ro9qu2y
@user-kv2ro9qu2y 7 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢አይይይድልለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👌❤️❤️❤️❤️❤️የኔጀግናናና❤❤❤❤
@fish618
@fish618 7 ай бұрын
እረ አድስ አበባ የሚለውን በትክክል ጻፉት? Addis Ababa
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 7 ай бұрын
Good observation
@hewan676
@hewan676 7 ай бұрын
አተነህያ ልተነበበልህ
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 7 ай бұрын
አዲስ አንባ ነው ያሉት
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 5 ай бұрын
ለእውነት ቀን አይመሺም እውነት አይቀረም
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 7 ай бұрын
💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🥇🥇🥇🙏🏿💪🏾💪🏾Fano
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 7 ай бұрын
News,Ethiopian and jornaliest intrnitionale,showe compition presnale disition no 100% rilition abiy vomited minigles bicoues,abiy all side fules took exsprines like fules abiy docetrites
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pk4bm2vg8r
@user-pk4bm2vg8r 7 ай бұрын
ፋኖ ኩራቴ
@yegezukebede
@yegezukebede 7 ай бұрын
ጽንፈኛ ፋኖ ማፈሪያችን😮😮😮
@user-mh1oi6jj5m
@user-mh1oi6jj5m 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 hara bakesh🤣🤪🤪🤪🤪🤪
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 7 ай бұрын
አንተ ኮከብ ሚድያ የቆዬ ሙዚቃ እየፓሰትህ ሰው አታደናግር ደንቆሮ
@user-yg4pi7nb2b
@user-yg4pi7nb2b 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiavi43
@abiavi43 7 ай бұрын
❤❤❤❤
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 15 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 170 МЛН
ሁለት ሌባ - Ethiopian Movie Hulet Leba 2022 Full Length Ethiopian Film Hulet Leba 2022
1:22:55
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
የዱርዬ ፍቅር - Ethiopian Movie Yedurye Feker 2022 Full Length Ethiopian Film Yedurye Fikir 2022
1:22:38
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,3 МЛН
ዘነበች ታዴ - ወዴት ነው
5:43
EthioVEVO1 Ethiopia Official
Рет қаралды 1 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН