እግዚአብሔርን የካዱ መሪዎች ባደባባይ ይቅርታ ካልጠየቁ የኢትዮጵያ መከራ አያበቃም

  Рет қаралды 28,745

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 338
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህም በላይ ምስጢር ጥበቡን ይጨምርልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን ፫ 💞✟💞✟💞✟💞✟💞
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እንወድሃለን እኛ የተዋህዶ ልጆች
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
Kale hyweten yasemalen tegawene yabezalehi enuedehaleu wede wendemachen
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
ወንድማችን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️
@user-jm8lz5rn5t
@user-jm8lz5rn5t 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 4 жыл бұрын
*አሜን ፫ በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተዋህዶ እምዬ ለዘለዓለም ትኑርልን ግን ለምን ተቋርጦል ቃጠይውን ልቃቁልን*
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
ድንግል እናቴ ሆይ አትለያኝ AmennAmenn
@mdsaudi569
@mdsaudi569 4 жыл бұрын
ትክልልል ነው ተዋህዶ ተደፈራለች አባቱች እናቶች እህት ወንድሞች ተገለዋል ተሰቀያተዋል እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማሪያም ምህርቱን ይቅርታውን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-ky1yf1dd3t
@user-ky1yf1dd3t 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
Amen kalhiwet ysemalin memrachin..💚💛❤💕💕💕💕💕
@salamwittejal5776
@salamwittejal5776 2 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ ዉድ ወድማችን እቁ የተዋህዶ አርበኝ እድሜ በዘጋ ይጠብቅልን ልኡል እግዘአብሔር እመ አምላክ አትለይህ 🤲🤲♥️♥️
@anoali8112
@anoali8112 3 жыл бұрын
እዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣጥንትን የምያ ለመልም ትምህርት ነው ፀጋና በረከት ያድልልን ኣሜን ⛪✅
@user-oy3ci9qf3q
@user-oy3ci9qf3q 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ዕደመና ጤና ይስጥህ።።።
@sdgs6877
@sdgs6877 8 күн бұрын
አሜንን አሜንን አሜንንን አሜንን
@user-ze2oj5kk1g
@user-ze2oj5kk1g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር
@ameenahf4667
@ameenahf4667 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሒወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው እንወድሀለን እኛንም ሠምተን 30 60 100 እምናፈራ ያድርገን ሀይለ ልቦናችነን ያብራልን አሜን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እግዚያብሄር አምላክ ኢትዮጲያን እና ህዞቦቻን ይባርክልን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትና አባቴ ኑሪልኝ ለዘላለም
@amsalshety6275
@amsalshety6275 4 жыл бұрын
ወንድማችን. ቃልሕይወትንያሰማልን
@sarahcalap633
@sarahcalap633 4 жыл бұрын
አተው ኑርልኝ የተዋህዶ እቁ ዘርህ ይባረክ
@marcelltube6415
@marcelltube6415 4 жыл бұрын
የአምላካችን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
ልዑል እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተን የሰገን መምህር ምህረተ አብ
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
መምህር። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን። 💚💛❤🙏🙏🙏🙏👋👋👋
@user-fl1gp7ou4y
@user-fl1gp7ou4y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@AaAa-vy9oe
@AaAa-vy9oe 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመናቹሁ ይባረክ
@hanalove1110
@hanalove1110 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ጠላታችንን ያርቅልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን እኔ በጣም የሚገርመኝ አህዛብ ክርስቲያን ይጠፋል እያሉ የአባቶችን የእናቶችን የመነኮሳትን አንገት ሲቆርጡ ቤተክርስቲያንን ሲያቃጥሉ እሄው እስካሁን እኛ አለን መናፍቃን ተዋህዶን እናትፋ ልጆቻቸውን በብር በቁሳቁስ እያታለልን ወደ አዳራሽ እናምጣቸው እያሉ ቀን ከለሊት ጉድጓድ ይቆፍራሉ እምዬ ተዋህዶ ግን እስካሁን አለች ለወደፊትም ለዘላለምም ትኖራለች
@user-ey5ue1qo1f
@user-ey5ue1qo1f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እም ብርሃን ይጠብቅልን
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን ማነው እደኔ መምህር ምህረታብን እሚወድ 👍👍👍👍😘😘😘😘😍😍😍💚💚💚💛💛💛♥♥♥የተዋህዶ እንቁ እኮነህ ድግን ማርያም ሁለየም አትለይህ
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
በስደት ብቻይን ያባቴን ተረድች ጨላማ በዋጠኝ ጌዜ ያን ስብከት እየሰማሁ አሳለፍኩትሁሉንም መህምራችን ዎድማችን በተልይ ለኔ ምን አምልህ ቃላት አጣሁልህ ከኔ ከሀጤያተኛይቱ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልክ ሺህ አመት ኑራልን
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን እንቁ መምኽራችን እግዝአብሔር ከክፉዎች ስራ ይጠብቅልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥኽ ኑርልን በርታልን
@user-pv2fm8yl7e
@user-pv2fm8yl7e 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ አንበሳ
@hlfthlft8357
@hlfthlft8357 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያኑርልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች እግዚአብሔር በእምነታችን ያፅናን👏👏👏👏
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ምህረት አብ አሰፋ ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛ ለደካማዎቹ የማንቂያ ድወላችን አንተ ነህ ፍፃሜህን ያሣምርልህ በመንፈስ የወለድከን ልጆችህም ፍሬ አፍርተን አንተንም እግዚያብሔርንም እንድናስደስት እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ትርዳን አሜን፫
@user-pi3md7th5e
@user-pi3md7th5e 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
@maybenow6685
@maybenow6685 4 жыл бұрын
Kelhewotin yesamelin amen amen amen orthodox Tewehedoo laa zelalem tinur👏👏👏👏👏➕➕➕⛪⛪⛪⛪
@AnaAna-sy9ui
@AnaAna-sy9ui 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalehiwot Yaseman Egzabiher Tewahidon Yitebiqat Hagerachin Selam Yadirgilin🙏🙏🙏💚💛💓
@user-ly6rp7fn1y
@user-ly6rp7fn1y 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእውነት
@enumelse8015
@enumelse8015 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ፡፡
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን!
@merimari3901
@merimari3901 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን መምህራችን
@abelbirhanu6114
@abelbirhanu6114 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዘቤሄር ይመስገን ቃለ ህይውትን ያሰማልን
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና መምህሬ የተዋህዶ ብርቅዬ እኛ ቢያቃጥሉንም በልባችን ያለችን እምነት ማቃጠል አይችሉም
@ahmadtaleb3521
@ahmadtaleb3521 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Memehrachin egzabher yetbikilin Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin ellllllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@user-sl5bu9rb5h
@user-sl5bu9rb5h 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን የተዋሕዶ እንቁ ልጅ
@etsaytekle8081
@etsaytekle8081 4 жыл бұрын
God bless you Memrachin
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
እንደውም ምን እንበለው መምህራችን ! በእውነት ቀሪው ዘመንህ ይባርክልን!
@asgeramihiwetethiopia6301
@asgeramihiwetethiopia6301 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xt3hy9we8k
@user-xt3hy9we8k 4 жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛላሁ
@mekdiimekdii270
@mekdiimekdii270 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ቃል የለኝም እውነት እመብርሀን በኪነ ጥበቧ ትጠብቅህ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
መምህራችን ምርታብ አስፍ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ ሽ አመት ኑርልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
አሜንንን
@konjitgirma8014
@konjitgirma8014 4 жыл бұрын
Kal Hiyot Yasemalin Egziabeher Tetawahido Abatochachin Selam Tena Yisulin Hagerachinim Selam Yadirgilin Ameeen Ameeen Ameeen
@user-jk3uc1gn5t
@user-jk3uc1gn5t 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@roozrooz9656
@roozrooz9656 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልልን
@MmMm-mv3qk
@MmMm-mv3qk 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shebsh775
@shebsh775 3 жыл бұрын
እደው የናፈቀኝ ወደቅድስት አገሬ ገብቸ ማህተቤን ማሰርና በኩር ሰባኪ መምህር ምህረት አብ አሰፊ ማግኘት እፈልጋለሁኝኝኝኝኝኝኝኝ እፍፍፍፍፍፍ
@selamselam5020
@selamselam5020 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@hobbyhobby514
@hobbyhobby514 4 жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ቃለ ሂወት ያስማልን
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማል
@user-vd1ij8we7c
@user-vd1ij8we7c 3 жыл бұрын
እኔ ልጨርስልህ አባቴ አሁን ያለዉም ያልፋን መጩም ያልፋን የማያልፈዉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻነዉ።
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kelto yasemalen mamirachi orthodox tewahedo lezelalem tenure
@sofiafaris9080
@sofiafaris9080 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ ምን አባቴ ላርግህ ብቻ አንተን የማመሠግንበት ቃላት የለኝም ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥልነ ያቆይልን አሜን
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@yohannesdaey2971
@yohannesdaey2971 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-ct1sg1bj8w
@user-ct1sg1bj8w 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች የእግዚአቢሔር አግልጋዮች ሁላችሁንም ፀጋዉን ያብዛላችሁ የኔ አባት ማጠን የሚያጥኑት አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ ያሳዝኑኛል ሳያቸዉ ያስለቅሡኛን
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen memirachin kela hiwot Yasemalen Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🙏⛪⛪✝️✝️💞💞💞🙏
@hirutyemariyamlij4737
@hirutyemariyamlij4737 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@user-yl7db9gn6i
@user-yl7db9gn6i 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ተመስገን የኔ ጌታ ተዋህዶ ለዘላለም ትነር አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን
@martatube73
@martatube73 4 жыл бұрын
ወዮ አንተ ጅግና ማርያምን መምህር ምህርት አብ ቃላት ያጥርኛል በምንም መግለፅ አልቻልኩም ።በቃ የወንጌል ጅግና የተዋህዶ ደውል ነህ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከ መጨርሻው እንድታገለግለው የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አርበኛው ጅግናችን 🌹🌹🌹
@hfjhfnjfjf4072
@hfjhfnjfjf4072 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዚአብሔር ከክፌ ይጠብቅክ
@kodosbry7158
@kodosbry7158 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እመብርሃን ትባርክልህ የተዋህዶ እንቁ
@riomare7488
@riomare7488 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማምህራችን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን ፫
@user-ci2ye5jk4b
@user-ci2ye5jk4b 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ. መምህራችን በድሜ በጤነ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን
@alhatefalhatef8196
@alhatefalhatef8196 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን መ ም ምህረተ አብ እግዚሐብሔር እረጅም እድሜ ይስጥ ፀጋውን ያብዛል ቃለህይወት ያሰማልን
@__-pd7tc
@__-pd7tc 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን መምህር
@masiijjmasiijj9521
@masiijjmasiijj9521 4 жыл бұрын
Amen amen amen qalayiwotin yasemalin 💒💒💒💒🙏🙏🙏🇪🇹yageligiloti zemeni yibareki
@user-fm5hm3sg3i
@user-fm5hm3sg3i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ወንድማችን መምህር ምህረተአብ ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእዉነት
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
እውነት ነው ያከበሯት ከብረዋል ያዋረዷት ተዋርደዋል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።
@user-sq5qn8es5b
@user-sq5qn8es5b 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒💒💒🇪🇹💒💒💒❤❤❤
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@digitechdigitech1017
@digitechdigitech1017 4 жыл бұрын
አደራው ንከማለት የለም ዓድነን ቦዴ ተደልዬ ቃልህይወትን ያሰማልን መምህ ር
@ascalaacal2481
@ascalaacal2481 4 жыл бұрын
መምህራትን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን እመኣምላክ ትጠብቅልን
@user-wg6id5oy2w
@user-wg6id5oy2w 4 жыл бұрын
መምሕራችን ምሕረት አብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን 👏👏👏👏👏
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-qy5op4qi8v
@user-qy5op4qi8v 4 жыл бұрын
በእውነት መምህርችን ቃላት ህይወት ያስማልን💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 4 жыл бұрын
amen Egziaher yemese Memirachin kal hiwot yasemalin bedme ena betsega yitebikiln
@user-qm3ox2tr5e
@user-qm3ox2tr5e 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያስማልን ወንድማችን ረጅም እድሜ ያድልልን ሽ አመት ያድልልን
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ይስማልን
@yemareyameliji8793
@yemareyameliji8793 4 жыл бұрын
Amen kalewete yasemalen❤
@user-lh6xi5mr8f
@user-lh6xi5mr8f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመን ይባርክላችሁ
@user-uo5od9re5o
@user-uo5od9re5o 4 жыл бұрын
የኛ ውድ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ እመ አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ማምህራችን እርዢም እድሜ ያጉነጺፍልን
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህር እመብርሀን ትጠብቅህ
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን አሜን
@menidaabebe3728
@menidaabebe3728 4 жыл бұрын
Amen Kalhiwote Yasmalen 💒💒💒👏
@beletubekele3318
@beletubekele3318 4 жыл бұрын
Amen amen amen Waqqayoo sagalee jireenya sii dhageessuu AMEN
@jodijod8923
@jodijod8923 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Amen🤲 amen 🤲amen 🤲 Kaleyiwte yesamalen memehir Elelelelele 😍😘✝️⛪🤲
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን በእውነት መምህር ላተ ቃል የለኝም ኤድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@hfjhfnjfjf4072
@hfjhfnjfjf4072 4 жыл бұрын
ቃለ እይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
እንዲህ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምእራፉ።
7:28
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 83 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 60 МЛН
የተዋህዶ ልጆች በቀራንዮ መድኃኔዓለም ታሪክ ሰሩ።
9:09
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 14 М.
እንዴት አባት ልጁን ይደፍራል?????
41:27
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 117 М.
ተዋህዶ በባህርዳር
7:14
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 45 М.
የተሳልከውን ፈፅም // by Mr Zelalem wondimu
27:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል አንድ
35:04
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 112 М.
ለምን ተገደልን?
19:54
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 6 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН