No video

እግዚኦ ልጅ ትሰጠኛለተች ብዬ ስጠብቅ ነፍሰ ገዳይ ቤቴ ይዛ መጣች፡ በ3 ወር ልዩነት የባል እናትና አባት ሞተዋል

  Рет қаралды 110,791

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

3 ай бұрын

እግዚኦ ልጅ ትሰጠኛለተች ብዬ ስጠብቅ ነፍሰ ገዳይ ቤቴ ይዛ መጣች፡ በ3 ወር ልዩነት የባል እናትና አባት ሞተዋል

Пікірлер: 820
@user-no1gx6pp4k
@user-no1gx6pp4k 3 ай бұрын
የነዛ ሁለት ነፍሰጡሮች መጨረሻ አሳውቀን ጀገናው
@user-hw1pd3kr6u
@user-hw1pd3kr6u 3 ай бұрын
አዎ👍👍😅
@Tigist-ft6tl
@Tigist-ft6tl 3 ай бұрын
አዎ ❤❤❤❤
@user-vb4mr6hm1t
@user-vb4mr6hm1t 3 ай бұрын
የኔ ጥያቄ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አዉማወቅእንፈልጋለንእዉነትከሆን የወሬጥማት
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 3 ай бұрын
የነም ጥያቄ ነው
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛ የምቶዱት ላይክ
@munirahassen3760
@munirahassen3760 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 3 ай бұрын
የእነ አቡሽ እነገር እና የእናቱ ጉዳይ መጨረሻ ይነገረን የምትሉ
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b 3 ай бұрын
አዎ ያሳውቀን
@user-vj9kd8dk2l
@user-vj9kd8dk2l 3 ай бұрын
እቺ ነፍሰ ገዳይ በህግ መጠየቅ አለባት ሰዉዬዉም ጤነኛ አይመስልም ያበላችዉ ነገር አለ ወደ ህክምና መሄድ አለበት ሰለበተሰቦቹም ጉዳይ መጠየቅ አለባት እባክህን ጀግናዉ ወንድማችን በአስቸኳይ በህግ መጠየቅ አለባት የሚቀጥለዉን ክፍል አሳዉቀን እባክህን
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 3 ай бұрын
ወደ ፀበል ነው መሄድ ያለበት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@Abeba1985
@Abeba1985 3 ай бұрын
አው ነብሰ ገዳይ፡ናት፡ሶውዮም ሳትጨረሶው ተደረሰባት እንጂ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
☝🏿☝🏿☝🏿ትኩረት እንዲስጥ በ እናቱም አባቱንም እስዋ ናት የግደለችው 😭😭ምትሉ 😔እንግዲህ ጽበል ህድ በ መተት ነው የያዘችክ ውደክ 😔😔አደለም መስተፍቅር ለ ለንብረትክ ነው 😭😭ያጠመደችክ 😭😭አይይይ ቤተስብክንም እሷ ናት ያስጭረስችብክ እናት አባት ስለሚአስናክሉ እሷ መጀመሪያ 😭😭እነሱን ከዛም አዑን እሱን 😭😭😭እናድነው 😭😭
@emmazero3023
@emmazero3023 3 ай бұрын
😂😂😂😂ድራማነዉ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 3 ай бұрын
እቺ ሰይጣን ቤተሰቦቹን የጨረሰችሁ እሷ ነች ለሕግ ትቅረብ 😭😭😭😭😭 አቺ ቆሻሻ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 ай бұрын
አዎ እሷ ናት አለ እኮ😢😢😢
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 3 ай бұрын
​@@emmazero3023😂😂😂
@NuredinShifa-zd6sc
@NuredinShifa-zd6sc 3 ай бұрын
ልጁ እኮ ታናግሮዋል መርዝ ሳጥቻቸው ነው የሞቱት ብለኛለች አለ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ ጠቋሚው ዮኒና ባለደረቦቹም ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ መልካም ወጣቶች❤❤❤ጭራሽ እናትና አባቱን በመዳኒት ገላ ስንት ሺ አመት ለመኖር ነው ፈጣሪ ይፍረድብሽ አቦ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
ጀግናችን ባለፈዉ ከባለሀብቱ ያረገዙት2 ሴቶች አሳዉቀን
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 3 ай бұрын
ሁለቱም ተገደሉ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
​@@Sarah-kg6mbእእእእ
@user-hr3ch5jp6o
@user-hr3ch5jp6o 3 ай бұрын
እኔም እየጠበኩ ነበር😂😂😂😂😂😂
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 3 ай бұрын
ሁለቱም አንድ ቤት ወለዱ
@work_enesh
@work_enesh 3 ай бұрын
​@@Sarah-kg6mbmin
@SleepyDreamCatcher-lp6vz
@SleepyDreamCatcher-lp6vz 3 ай бұрын
የልጁን ቤተሰብ ራስዋ ናት የገደለቻቸው
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 3 ай бұрын
ዮኒ እንኳንም ወደ ቀድሞ ሥራህ ተመለስክልን ጀግና ለወገኑ፣ ለህብረተሰቡ ተቆርቋሪ ነህ እናመሰግናለን በርታ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 ай бұрын
አዩ ዛሬስ መጥፎ ነገር መስማት ሰለቸኝ አገሪቱስ እንዴት ሰላም ታገኝ😢😢😢😢😢😢
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢 ወንድሜ እራስህን እየጠበክ. አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤ አዲስ አበባ ላይ የሚስራ ግፍ ግማሹ. በድግምት ግማሹ በዝሙት ግማሹ በስርቆት በማጭበርበር ያአላህ አንተው በቃ በለን 😢😢😢😢😢 ያአላህ.
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 3 ай бұрын
እባክህ ልጁን ፀበል ወሰደው እና እሷ ትታሰር ካትታሰር እንዳተዋት😢
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 3 ай бұрын
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ እድሜ እና አና ይስጥህ ወንድማችን❤❤❤
@user-gz2tr5uc5v
@user-gz2tr5uc5v 3 ай бұрын
አሚን
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 3 ай бұрын
አረ በስምኣም ምን ዘመን ላይ ደረስን ይህ ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ በሄድክበት እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ።
@shagahailu2781
@shagahailu2781 3 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ቱወትነ ቅን ነህ ፈጣራ ይጠብቅህ የሰረተኛ እና የበለሃብት ጉደይ ምን ለይ ደረሰ❤
@milike3620
@milike3620 3 ай бұрын
Hunat edenew yehunuti???
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 3 ай бұрын
እግዚኦ የስው ልጂ ይህን ያህል አረመኔነት ጭካኔ ከከባድም ከባድ ወይ ሃገሬ የስውን ልጂ በመግደል ህይወትን በማጥፉት አለቀስኩኝ ውስጤ ደማ
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 3 ай бұрын
ወላጆቹንም ገላ የገዛ ባሏንም ገላ ንብረቱን ወርሳ ከምትፈልገዉ ወንድ ጋር ልትኖር እቺህ ሰይጣን ነች ያረቢ ምን ጉድ ነዉ ምክንያት አለዉ አላህ ያገናኛችሁ ይገርማል በእዉነት ጎበዝ ልጅ ነህ ዉለታ ማትረሳ ሰዉ ነህ👍👍👍👍
@user-ut1yj6mk7y
@user-ut1yj6mk7y 3 ай бұрын
😢😢😢
@munirahassen3760
@munirahassen3760 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ጉድ ነዉ
@user-lb9fe4mf6w
@user-lb9fe4mf6w 3 ай бұрын
ፊልም መስለኝ .ብዙ አትዘኑ
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
ምንምእያመኩ አደለም
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 3 ай бұрын
@@nefisasemane አይ ማመን እማ እዉነት ነዉ እኮ መንግስት ቢሮ ሰቷቸዉ ወንጀለኛን በማስረጃ እንዲይዙ ነዉ ስራቸዉ ጋዜጠኞች ደሞዝ አላቸዉ እኮ (እዉነት የሆነ ነገር ብቻ በአይናቸዉ አሳማኝ የደረሱበት ወንጀል በካሜራም ይሁን በምስካሬ በማስረጃ ነገር ይዘዉ ወደ ህግ ማቅረብ ነዉ ስራየዉ መንግስት ነዉ ያዘዛቸዉ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
አይ ሞኙ አፍቃሪ ባል እሷ ባትኖር ሀዘኔን አልችለውም ነበር አላለም እሷ ባትኖር ኖሮማ እናትና አባትህ አሁን አብረውህ ነበሩ ከፈጣሪ ጋር
@heatmekonn2688
@heatmekonn2688 3 ай бұрын
ጀግና ወድማችን በርታ በስራህ አላህ ይጠብቅህ❤❤
@etu9731
@etu9731 3 ай бұрын
ይህ ልጅ የሰውዬው ውለታ ይዞት ነው እንጂ፣ ይገለው ነበር፣ ደግሞ ሌላ ሰው ቢሆን ይሠራው ነበር፣ ግን ሰውየው ቅን ልቦና ስላለው ፈጣሪ ነው ሊያድነው እዚህ ሰው ላይ የጣለው😮እግዚኦ😮
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 3 ай бұрын
በትክክል😢😢😢
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 3 ай бұрын
ዬኒ እባክህ ለህግ አሳልፈህ ሰጣት የጇን ማገኘት አለባት
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 3 ай бұрын
አንድ አባባል አለ አንድ የኔ ብጤ ወሀ ጠምቶት አንድ ቤት ገባ ወሀ ጠየቀ በወሀ ፋንታ ወተት ተሠጠዉ በጣም ተደሠተ ከቡዙ አመት ቦሀላ ተምሮ ተመረቀ ዶኩተረ ሆነ እቺ ወተት የሠጠቹሁ ልጅ ታማ አኪም ቤት ኼደች የታመመቹሁ በሽታ በጣም ከባድ ነበረ ሤትዮዋ ምትከፈለዉ ብረ አነበራትም በሥቃይ ወሥጥ ነበረች ወሀ ሢለምን ወተት የተሠጠዉ ነበረ ዶኩተረ አትጨነቂ በአንድ ኩባያ ወተት እዳሽ ተከፈለ አላት አሁንም ለእናትኸ ያደረገዉ መልካም ነገረ የሡኑም ኼወት ታደገዉ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 ай бұрын
መልካም ስራ ለራስ ነው
@amaamm5799
@amaamm5799 3 ай бұрын
አሪፍአገላለጥ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 3 ай бұрын
ወንድማችን የነዛን እርጉዞች መጨረሻ አሳውቀን እንጂ
@kksakksakksakksa8165
@kksakksakksakksa8165 3 ай бұрын
ሀለቱን ነብሰ ጡሩች መጨረሸቸዉ አሰዉቀን የምትሉ ለይክ 👍
@user-bq4pp5sj8h
@user-bq4pp5sj8h 3 ай бұрын
አላህ ከመጥፎ ነገር ከግራም ከቀኝም ከፊትም ከኋላ አላህ ይጠብቀን ያርቢቢቢ
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
አሚንን ያረብ አላህ ከጥመት ከሰይጣን ሥራ ይጠብቀን
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አሚንንያረብብ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልንን
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 3 ай бұрын
አተ ጀግና ጺውን ምላይ ደረሰቺ የፍቅረኛዋ አባት ጥቃት ያደረሰባት አሳውቀን ጀግናው ጋዜጠኛ ለእውነት የቆምክ
@a04eadco85
@a04eadco85 3 ай бұрын
ወደ ህግ ዉሰዱዋት ሰጀመረ ሰዉዬ ጣናማ አይደለም😢😢😢
@kidsttube3111
@kidsttube3111 3 ай бұрын
እባክህ ወድሜ ፀበል ውሰደው የሆነነገር አርጋበታለች እዳትጎዳው እርዱት ያጠመደችበትን ዘደ ሰምተሀል ሆን ብላ ነው የገባችው
@abrhammehari2531
@abrhammehari2531 3 ай бұрын
ብመተት ደንዘዝዋል ልጁ መስተፋቅር ይሆናል ደንዝዘዋል ጸበል ውሰዱት እባካቹ
@alemhaile625
@alemhaile625 3 ай бұрын
Big love our hero ❤ እሄን ጀግና ጋዜጠኛ እንደኔ የሚወድ ብቻ ላይክ ያድርግ
@user-ng4ux7jv4p
@user-ng4ux7jv4p 3 ай бұрын
የጦቀመው ልጅ ጥሩ ምርጥ ጓደኛነው አንተም ጀግናነህ
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 3 ай бұрын
እውነትነው ጠቋማው አምላክ ይባርከው
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 3 ай бұрын
ጀግናችን በርታልን አላህ ብርታቱን ይጨምርልህ ይቺ ባለጌ መጀመራም ሀብቱን ነው ያጣራሽ እንጂ የሱን ፀባይና ማንነት አይደለም። አላህ የስራሽን ይስጥሽ አባትና እናቱን አሳጣሺው አሁን ደሞ እሱን ልትገድይ ትራሮጪያለሽ ምን አይነት አረመኔ ነሽ አላህ ቀሪ ህይወትሽን አይባርክልሽ ግን ወንጀለኞችን ለምን ተሸፍናላችሁ እስከመቼ የሰው ህይወት እያበላሹ ይኖራሉ?
@abaynesh653
@abaynesh653 3 ай бұрын
እግዚኦ ማረና ክርስቶስ የጭራቅ ዘመን ላይ ደረስን😭😭😭 አሁንም እራስህን ጠበቅ ወንድም ቢኒ ዮኒዬ ጀግና ወንድማችን በረታ ለሕግ አሳልፈህ ስጣት
@tru1614
@tru1614 3 ай бұрын
እናትና አባቱን እግዚአብሔር ደማቸውን ይመልስ
@user-tc3pl3cs8c
@user-tc3pl3cs8c 3 ай бұрын
ይችን ነበር እፊቷላይ አሲድ መድፋት በቁሟ መቃጠል
@jskahha1623
@jskahha1623 3 ай бұрын
በጣም
@user-tc3pl3cs8c
@user-tc3pl3cs8c 3 ай бұрын
@@jskahha1623 እውነቴነው እስርቤት ብትገባ ነገ ትወጣለች የበለጠ ጥፋት ነው የምታጠፋው
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 ай бұрын
እንካን ኢትዮጵያ ተወልጅ ኢትዮጵያ አላደኩ መፈፈጠሬን ጠላሁ የምሰማው ሁሉ አገሬ መመለስ አሰጠላኝ አንቺ መጋኞ ዘርሺ ይጥፊ በተኞሺበት ቅሪ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
❤❤❤❤ዮኒዬ ላንተ ቃላት የለኝም የጀግ ና ጀግና ነህ አኔተን የወለደች እናት እድሜ እና ጤና ይስጥልህ❤ አንተም እራስህን ጠብቅ አላህ ካንተ ጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 3 ай бұрын
የመጨረሻ ዘመን ነው በእግዚአብሔር ስም ራስህክን ጠብቀው እባክህ ጋዜጠኛው 😢😢
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 3 ай бұрын
ቀጣይይ😢😢😢😢😢
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 3 ай бұрын
ወይኔ ጥሩ መስራት ለራስ ነዉ ሚለዉን አባባል ዛሬ በተግበር አየሁት አላህ ነዉ እኮ ሴትቷን ወደ ጠቋሚዉ የወሰደት ሊያድነዉ ሲፈልግ በመልካም ስራ 😢😢😢😢
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 3 ай бұрын
የሰዉ አዉሬ ትተነዉ ለምንሄደዉ አለም ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ህሊናሺ የሞተ ነዉ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሺ የንስሃ እድል ይስጥሺ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 3 ай бұрын
አሁንስ በምሰማው ነገር ጆሮዬ ደማ ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን😢
@SleepyDreamCatcher-lp6vz
@SleepyDreamCatcher-lp6vz 3 ай бұрын
መስተፋቅር ሳታሰራበት አልቀረም ወደ እምነት ቦታ ቶሎ ወሰዱት ወንድምዬ አምላክ ይባርክህ
@surafelgirma7132
@surafelgirma7132 3 ай бұрын
እትዮ መዝናኛ በጣም ጎበዝ ነህ እናትና አባቱን በቀጥታ እሷ ናት ገዳ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 3 ай бұрын
እራ ምን ገድ ነው ሀገር ያሉ ሴቴች አብዴዋል ልበል አልሀምደሊላህ እኛ የመዳም ቅመሞች ክብር ይገባን ለፍተን ድክመን ቤተስቦቻችንን እየተከባከብን እራሳችንን ችለን እየኖርን አልሀምዱሊላህ
@galayuser1127
@galayuser1127 3 ай бұрын
ልጁን ፀበል ውሰዱት
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 ай бұрын
እግዚኦሰዉሠርቶ ካልኖረእደትነዉአረይች አድስ አበባስንትጉድአየንዘንድሮ😢😢
@user-zt7mq7rw4h
@user-zt7mq7rw4h 2 ай бұрын
ለመግደል እያሰበች ኑርልኝ ትላለች የተረገመች ፍት ለእናትና ለሀባቷ
@user-wg5lv7kv9l
@user-wg5lv7kv9l 3 ай бұрын
የዚች አረመኔ ልጅ መጨረሻው ማወቅ እንፈልጋለን ጀግናው ጋዜጠኛ ልጁም ፈጣሪ ይባርከው ደረሰለት አቤቱ ማረን አምላኬ የሚራራ ልብ ፍጠርልን
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ያአላህስዉከፋ ምንስይጣንናት ጀግናልጅነህዉለታዉንየረሳህ ጉበዝ ይህሁሉየአላህፍራቻአለመኖርነዉ አላህሂዳይስጣችሁ አላህይጠብቀን ከሲረኞችከምቀኞች ከተኩለኞች አላህከአስመሳይስዉችይጠብቀን
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-op7wp5mz7j
@user-op7wp5mz7j 3 ай бұрын
ገዳይ ተብሎ የተቀጠረው አድናቂው ነኝ👍👍👍👍👍አላህ ከእናተጋር ይሁን
@AebiGmariam
@AebiGmariam 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጣቹ ደረሳቹለት እቺ አውሬ ይድፋትና😭😭😭
@dghvuk6027
@dghvuk6027 3 ай бұрын
ወንድሜ ነፍሲሰ ጡሬሯ እንዴት ሆነች እንቅልፍ ሰስቶኛል አሲሳውቀን
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 3 ай бұрын
የመልካምነት ሽልማቱ መልካም ነገር ነዉ ለእናቱ ያደረገለት መልካምነት ነብሱን አዳነለት
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 3 ай бұрын
ዮንዬ ጌታ ይርዳህ ኦ አምላኬ ወዴት እየሄዱ ነው የሀገሪቱ ህዝብ😭😭😭
@ወሎገራገሩ
@ወሎገራገሩ 2 ай бұрын
ወላጆች. ለልጆቻቸው. እጅግ. ያውቃሉ. ሱብሀን አሏህ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 3 ай бұрын
በጣም ጎበዚ ጋዜጣኛ ነህ❤❤❤
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 3 ай бұрын
ወይ መድሃኔአለም ይህም አለ በሬ ካራጁ ይውላል የተባለው እንደዚ ነው። ከሰማይ ያለው ጌታ ይፍረዳ
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 3 ай бұрын
ጅግና ወንድማችን እንኩዋን ደህና መጣህ 🥰🥰🥰❤️❤️🙏🙏እግዚአብሔር ይጣብቅህ
@ahmednurhamid7181
@ahmednurhamid7181 3 ай бұрын
አብሮ የተወለደ ያህል ነው ወንድምነቱ
@ቲጂ
@ቲጂ Ай бұрын
ይህ ታሪክ ግን እውነት ነው።እኔ ማመን አቃተኝ
@naidalo5047
@naidalo5047 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየ
@bashat5742
@bashat5742 3 ай бұрын
እች ሴት የአባት እና እናት ሞት እጅ አልባት😢😢😢ፈጠረ ይክሰሲሺ
@febanlove2876
@febanlove2876 3 ай бұрын
በቃ ሀገራችን የሀጢያት ጥግ የሚፈፀምባት ሆነች እግዚኦ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 3 ай бұрын
ክፉሰወች. ፈጣሪንፍሩ እድሜአቀጥሉ ሱባሀንአላህ
@user-gu3ye9oz8e
@user-gu3ye9oz8e 3 ай бұрын
የኔ ጀግና አላህ እንካን ወደጥሩ መንገድ መለሠህ አሁንም ጥሩበመስራት እራስህን አሻሽል አላህ እናትህንም እድሜ ይስጥልህ ለእናቱ የሚያስብ አላህም ያስብለታል በርታ ቀጥሩ ነገር አላህ ይቅር ባይ ነው ይቅርታ ከለመንከው ይቅር ይለሀልና በጥሩ ነገር አብሰው አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 3 ай бұрын
😢😢😢😢 ሰም አይገዛ አይይይ እረ ኡኡኡኡ አንተ ጠብቀን ሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ እመብርሃን አማላጇ ጠብቂን አማልጂን አንተ ካልፈቀድክ መሞት የለም ታምር ነው እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልሰው
@hiwiwolde1067
@hiwiwolde1067 3 ай бұрын
ይቺ ጨካኝ ድፍት ያድርግሽ አይለፍልሽ ያጥፋሽ።
@Umnayf
@Umnayf 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጠህ ጀግናችን🎉🎉🎉
@alexalem-nt5sv
@alexalem-nt5sv 3 ай бұрын
ሴትዬዋ በጣም አረሜኔ ነች ተሎብላቹ በህግ ትያዝ ምክንያቱም መርዝ እንዳታበላው 17:55
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
የወኒዬ የኛ ጀግና የስቱን ሄወት ታደግህ😢😢😢አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢😢
@MmMm-ec5ux
@MmMm-ec5ux 3 ай бұрын
ያአለህ ኑሮ ጭካኔ እኔኮ እሚገርመኝ አገራችን እሳት አለመዝነቡ መቸም ሰላም አይሆን
@sartt3754
@sartt3754 3 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ የሰዉ ገንዘብ ለመብላት መሰገብገብ የሰውን ህይወት ማጥፋት እሩጨ አቤት ፈጣሪ ያለቆረጠዉ ነፍስ በሰዉ ተመስሎ. ላከለት አረ ወደ የተ እየሄድን ነዉ አቤት. አተግን ተጠየቀ ኬዙ ከባድ ነዉ ዉስብስብ ነዉ የባሏን ዘመዶቺ ያሰወገደቻቸዉ እቺን በገመድጰነበር ማጠልጠል ከሀዲ አዉሬ ነሺ
@user-tc3pl3cs8c
@user-tc3pl3cs8c 3 ай бұрын
የአላህ እኛ ሀብታም ለመሆን ደፋቀና እንላለን ታዳ ሀብት የሚያስገድል ከሆነ ምን አለፋኝ የኔ የምትለው ሰው አጥፊክ ከሆነ እንደት ነው ከሰው ጋር የሚኖረው።
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
ወላሂአሆላይሀብታመሁንያሥፍርልደሀብንሁንመከርፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
በአሁኑስአት ሀብታምመሆንኢትጵያላይ ከባድነዉ ለህይወትአድጋሆን ገንዘብ አይ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 ай бұрын
😢😢እግዚኦ አባቱ እናቱ በመትዝ ገድላ ባልዋም ልትገድል ለዛውም ብር ከፍላ እግዚኦ 😢😢😢 ለዚችማ እጅዋና እግራ አስሮ ማሰቃየት ነበር እንጂ። ዝሮዝሮ እድመልክዋ ትትሳተስ ይህች አረሜኔ። ሙሉ ማስረጃ ስላለ ቀጥታ ወደህግ ውሰዳት። ለነጋሩ የትኛው ህግ አለና። የአረቦች ህግ ያስፈልገናል ስል በምክንያት ነው
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 3 ай бұрын
እባክህን ብቻዉን አትተወዉ ልጁን እንዳትመርዘዉ ወይም ሳያስብ በሌላ እንዳታስደፋዉ
@fitztek8119
@fitztek8119 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ?.ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሐ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማርልን።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
ምኗ የቀን አውሬ ነች ከተቀጣሪነት አውጥቷት ቤተሰቡን ቀምታው ድጋሜ የሱን ነፍስ አልጠግብ ባይ አሉ😮
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 3 ай бұрын
እረጉዞቹሁ እንዴት ሆኑ ወለደች እንዴ
@user-tm8ye3bu9m
@user-tm8ye3bu9m 3 ай бұрын
ሙተዋል፡እያሉነዉ፡በኮሜትላይ
@user-vq8kv5vq2j
@user-vq8kv5vq2j 2 ай бұрын
እርአልሞቱም አሉ​@@user-tm8ye3bu9m
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y 3 ай бұрын
እዳታመልጣአቹህ ያዟአት እዳትለቋት እናትናአባቱንም የሷእጅ አለበት ምንአልባት የምርመራ ዉጤቱንም ከፍላአ ታዘጋዋለችእ ወይ ወድሜ በማያወቀዉ ነገር ሊወድቅ አሁንም እራሱን ይጠብቅ
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 3 ай бұрын
አፈርብይ አስመሳይ ወድሜ በሞተ በሶስት ወር ልዬነት እናቴንም አጣው ባዴ እናቴንና ወድሜን እህህህህህ ያማል 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 3 ай бұрын
ልጁ ወደ ነበረበት እንዳይመለሥ ከጎኑ ሁል ኢትዮ መዝናኛ ነግሬሀለሁ
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 3 ай бұрын
ዮኒ. ስውየው. በህይወት አለ ግን ?? እግዚአብሔር. ይመስገን. እኛ ወጣቶች. የቤተስቦቻችንን. ድምፅ ብንስማ. ኦርቶዶክስ. ይሆነ. ልቦናችንን. ውደ ንስሃ.፣ በጾም ፣በጸሎት ፣በሱባኤ. እግዚአብሔር. ያሳየንን ብናገባ. የያንዳዳችንንን ልቦችንን ይህፈትልን በእውነት
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 3 ай бұрын
ወድሜ በናትህ እህታቹ ንፍጥሪ እደት ነቹ ጥንነቶ አሰውቃን እያሰብኩ ነው ፀስ እደት ሆን ተሺላት ወይ
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l 3 ай бұрын
ፉፉፉ በጣም ያሳዝእናል ወይ ዘንድሮ
@user-zi2yb9ts2g
@user-zi2yb9ts2g 3 күн бұрын
እነዚህ ጋዜጠኞችን አላህ ያጠክራቸው ብዙ ሂወት አተረፉ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 3 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አተረፈክ እባካችሁ ጥፍኝ አትሁኑ በዙራቹ ያለውን ሰው አጣሩ መስኪን በተሰብክን ጠርሳ አተንም አረ ጎበዝ ወዴት የሄድን ነው
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 3 ай бұрын
ልጁ ካንተጋ እንዲሠራ አዲሪ የምሉት ላይክ አድሪጉ የጦቀም ልጁ አንደኛ ነዉ ከዝ በፊት የሠራዉ ሥራ መጥፎ ነዉ
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 3 ай бұрын
የፈጣሪ ቸርነት በሐገራችን የምናየው የምንረማው እሳት አለማዝነቡ እኮ ይገርመኛል ምህርቱን ላክልን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
ከሚታይ ከማይታይ ስውር ወጥመድ የሚጠብቀን እግዚአብሔር ይመስገን😮
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 3 ай бұрын
የድሮ፣ሰዎች፣ይታወቃቸዋል፣መጥፎ፣ሰውለይተው፣የማወቅ፣ችሎታ፣አላቸው፣አለመስማት፣ብዙ፣ዋጋ፣አስከፍሎሀል፣
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 ай бұрын
ወይ ዘድሮ ማን ይታመናል አብሮ እየተኖረ ጠላት መሆን እረ በጌታ ምስኪን እሷን ገን አዳትለቋት
@yeayeshmenale8358
@yeayeshmenale8358 3 ай бұрын
እኔ ምን እንደምላችሁ ሙሉ ጓደኞችክን ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ ልጁም እግዚአብሔር ትረፋ ሲለዉ ከሚታወቅ ሰዉ እጅ መግባቱ የናት ያባቱን ገዳ ማወቁ እራሱ ትልቅ ነገር ነው
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 3 ай бұрын
እውነትነው ትረፍ ሢለውነው የሚታወቅሠውላይ የጣለው
@argetoall6484
@argetoall6484 3 ай бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ሰይጣን እሴት ናት ቤተሰቦቹማ ታውቋቸው አልፈለጓትም ነበር እሂው ገዳያቸው ሆና አረፈች ወንድሜ እግዚአብሔር ያጽናህ ጸበል ውሰዱት ጠቋሚውም እግዚአብሔር ይባርከው
@hirutatnafu8262
@hirutatnafu8262 3 ай бұрын
ያ ልጀ እንዴት ሆነ ከእህቱ ጋር ታረቀ መኪናውንሰ ወሰደ ረ መጨአሻዉን pls
@hirut7396
@hirut7396 2 ай бұрын
ይቺ ጨካኝ አረመኔ ናት መፍታት እያለ የስውን ህይወት ማጥፍት ለምን አስፋለገ ይቺ የተረገመች ናት ለህግ መቅረብ አለባት በስማም ስንት አይነት ሰው አለ በእመቤቴ 😢😢😢😢
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 3 ай бұрын
እግዚኣብሄር ሁሌ መንገድ ኣለው በምክንያት ነው ለልጁ የረዳው እቺ ሰይጣን ለመጋለጥ
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t 3 ай бұрын
በጀመሪያ አተ እራስህን ጠብቅር ወንድሜ እና እሷ መስተፈቅር አድርጋበት ይሆናል እና ጠበል ዉሰዱት እና እራሱን ይወቀዉ 😢😢
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
ጠቋሚ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤ መልካምነት ለራስ ነዉ ደረስክለት❤❤❤
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 3 ай бұрын
ይህቺ 😢አውሬ ዩኔትና ያባቱ ገዳይም እሷ ናት 😢😢ብቻ ጀግናው ጋዚጠኛ ልጅቷን ለህግ አቅርበአት ሌላው ወንጀሎቿም ይጣሩ😢😢በጣም ያሳዝናል ባልየውም ሙሉ ጤነኛ 😢😢አይመስለኝም ግን ግን ብዙ ግዜ ለቤተሰብ ብቻ ኛ ወንድልጅ በጋብቻ ምክንያት የጀርባውን ታሪክ አጥንተው ገብተው ሰውየውንም ገድለው ንብረቱን ለግላቸው የሚያደርጉ ብዙዎች 😢ናቸው ግን ሺ አመት ይኖር ይሆን????😢😢😢😢
@SaraSara-iw9rl
@SaraSara-iw9rl 3 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ አይ ኢትዮጵያ መከራሽ በዛ ሰው እንዴት ተጨካከነ አሁን እንዴት ብዬ ነው ሀገሬ ምገባው
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
ጉድ ነዉ በመኪና አደጋ  ሞተ የተባለዉ  በረመዳን መጣ
1:07:59
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 155 М.