No video

ዚጊ ዛጋ "ችግርሽ በኔ አልፏል " በዝክረ አለማየሁ እሸቴ ዝግጅት ላይ

  Рет қаралды 616,075

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 435
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf Жыл бұрын
ዚጊ ዛጋ በእውነት እራሱን ያገኘበት፣ የማቀንቀን፣ ችሎታውንም ያረጋገጠበት ደግሞም የሙዚቃ ምርጫውን የሚያስተካክልበት፣ እኛንም በደንብ ጆሮ እንድንሰጠው፣ ያረገበት፣ ጉብዝናውን ያያሳየበት፣ የሚደነቅ ስራ ነው የሰራው በዚህ አጋጣሚ እሱም ተማር ልጄ ብሎ እንደዘፈ በዚህ ስራው ተምሮበት እራሱን ካገኘና የዜማ ምርጫውን ካስተካከለ ብቃት ያለው ሙዚቀኛ ይወጣዋል ።
@matiyastamene6533
@matiyastamene6533 Жыл бұрын
በትክክል 👍👍👍👍
@Jackson-arada
@Jackson-arada Жыл бұрын
perfect comt
@TM-su2sv
@TM-su2sv Жыл бұрын
በጣም ትክክል።
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ሰብ አርጉኝ
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl Жыл бұрын
Let me like 100th for this best comment
@user-ej4te5sn5f
@user-ej4te5sn5f Жыл бұрын
ዚጊ ❤ ትችላለህ !! የት ነው ተደብቀህ የነበረው !! የአለማየሁ ሞት ዚጊን አሳየን ፈጣሪ ድንቅ ነው 💪💪❤❤
@adropofwater
@adropofwater Жыл бұрын
በጣም ይገርማል🙈 የዚህንያህል የማዜም አቅም እያለው ነው የጨበራ ተስካር የመሰሉ ዘፈኖችን የሚለቀው😁 የዝግጅቱ ድምቀት እና ኮኮብ ዚጊ ነበር🙌
@tigistmisganaw1532
@tigistmisganaw1532 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@selamawitbeza7844
@selamawitbeza7844 Жыл бұрын
Kkkk
@mahleteshetu5594
@mahleteshetu5594 Жыл бұрын
Yechberha tesekare 🤣🤣🤣🤣 min malet new gin ??
@Ethiopia_4me
@Ethiopia_4me Жыл бұрын
😁😁😁በጣም ገርሞኛል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
😀😃😗በቅንነት ደምሩኝ እስቲ
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
Just look at Kuku’s reaction!! Amazing performance
@kerrya2128
@kerrya2128 Жыл бұрын
I was thinking the same true 👍actually most of them they were impressed and surprised didn't expect him that much he was really top notch 👏💖
@yidneqachewawraris3010
@yidneqachewawraris3010 Жыл бұрын
Ku ku is chisssss findataaa
@zzoomtalent
@zzoomtalent Жыл бұрын
He is star but underrated one. በአካባቢየ ላሉ ሰዎች ብቃት እያለው ለምን እዛኛው ካታጎሪ እንደገባ የምገረምበት ሰው ነው። ብዙ ሰው እንደ አዲስ ዘፋኝ ነው ያየው። ትምህርት ይሆነዋል ብዬ አስባለሁ። Dear singer you belong to this performance! This is your genere
@nahomayele6583
@nahomayele6583 Жыл бұрын
I've never rated Ziggy Zaga, but the performance I just saw demonstrates his incredible abilities. HE SHOULD REBRAND HIMSELF!
@Samuel20258
@Samuel20258 Жыл бұрын
Ya rebrand is the right word here !
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
Same here
@kerrya2128
@kerrya2128 Жыл бұрын
Facts👍
@mohammedhussen4513
@mohammedhussen4513 Жыл бұрын
@@yayatube4875 ዋው
@user-ej4te5sn5f
@user-ej4te5sn5f Жыл бұрын
ይህንን ዘፈን ማዳመጥ እስካሁን አላቆምኩም በጣም ወድጄዋለሁ .. የሁሉንም performance በዚህ አጋጣሚ ማድነቅ እፈልጋለሁ ። ውድድር እያየሁ ነው የመሰለኝ ያውም የአሸናፊዎች አሸናፊን , የሚገርም ነው በዚህ አጋጣሚ የebs አዘጋጆችንም ማድነቅ እፈልጋለሁ ይህንን የመሰለ መታሰቢያ ማድረጋችሁ ለአለማየሁ እሼቴ ትልቅ ዘመን ተሻጋሪ ማስታወሻ እንዳበረከታችሁለት እቆጥረዋለሁ!! ለቤተሰቡም አንጀት የሚያረካ ከየትኛውም መፅናኛ በላይ ትልቅ መፅናኛ እንደሚሆን አምናለሁ ! እና የሙዚቀኞቹ ትልቅ ጥበባዊ ስራና ድንቅ ተሰጥኦ የሚገርም ነው ! ኢትዮጵያውያን በሙዚቃ ጥበብ ላይ ያላቸውን ታላቅ ችሎታና ዘመንተኛ ጠበብተኝነታችንን ልቅም አድርጎ ያሰየ ነው !! ከአበጋዝ የሙዚቃ ላይ በጥበብ መራመድ , የድራመሩ በከበሮዎች ላይ እንደ ልብ በቀመር መወራጨት , የጊታሪስቶቹ አናጋሪ ጣቶች , የሳክስፎኖቹ ጆሮ ሰርሳሪ ልብ ሰራቂ ትንፋሽ , ከእነ ግርማ አይነት የሙዚቃ ጠበብቶች ጋር ከነ ኩኩ ሰብስቤና እና መሐሙድ አይነት ከሙዚቃ የዘመን ፍቅር ጋር ካረጁ ተወዳጆች ,ጋራ ብሎም እንዲሁ.. የኢትዮጵያን ዘመናዊ ሙዚቃ ዘመኑን በሚመጥን መልኩ በአስደናቂ ሁኔታ የሚጫወቱት,.. እነ ዳዊት ,ዚጊ እና ማስተዋልን የመሰሉ ኮከቦች ..ብቃታቸውን ፉክክር በሚመስል መልኩ በሙዚቃ ጥበብ ላይ ያንሸራሸሩበት,.. ሁሉም ደሞ ችሎታቸውን በሚገባ ያሳዩበት,,.. ለእነ መሐሙድ እና ኩኩም ተተኪ ነን አለን አይዞአችሁ የሚል አይነት የጥበብን የህይወት ስሜት የሰጡበት እንደሆነ ይህ ዝግጅት የኩኩና የመሐመድን የግርምት ደስታ ፊት ማሳየቱ በቂ ነው !! የዚጊ ግን ለእኔ ይለያል .. በቃ ይለያል ዲበም ጎበዝ ነው ማስተዋልም እንደዛው ግን የዚጊ ተለየብኝ ወደድኩት ያልተጠበቀ..... ስለሆነም ይመስለኛል ምርጥ ነው !! ዚጊ ህዝቡ እሱን ከሚያውቀው በላይ እንደሆነ በውስጡ ለሚያውቀው ማንነቱ በከፍተኛ የራስ መተማመን እራሱን የገለፀበት እና ሙዚቃ የገባው አርቲስት እንደሆነ ለጠረጠሩት ያሳየበት .. በቤተሰቡ ላይም ትልቅ ትዝታን የጫረ አይረሴ ስራን በተለይ አብራው ስትዘፍን ለነበረው የአለማየሁ ልጅ የማይረሳ የጥበብ ጠባሳ በግርምት የሚፈጥርባት እንደሚሆን የዚጊ ብቃት ቁልጭ አድርጎ ለእኔ አሳይቶኛል !! ኩኩዬም ድሮም ቢሆን ዚጊን አትጠላውም,..ትወደዋለች. !! ቀልጣፋ ባርቾ ነገር, እረባሽ ምናምን አይነት ነገር አለ አይደል በቃ ከአርቲስቶች ጋር የሚውል አርቲስት አይነት ነገር., ለእንቅስቃሴ በተለይ ለአፍሪካ ዳንስ ምናምን አይነት ነገሮች የሚፈለግ አድርጋ ቀለል አድርጋ ነው ምታየው!! ወዳ አይደለም እራሱ ነው እንዲህ እንድታስብ ያደረጋት እና ግን እንዲሁ እብድ በመሆኑ ብቻ ትወደዋለች ደስ ይላታል !! ነገር ግን ፍፁም ባልጠበቀችው መንገድ እዚህ ዝግጅት ላይ ዚጊ የአለማየሁ ታደሰን ተወዳጅ ዘፈን ሲጫወት ስታየው ደነገጠች ! ሸውዷት ነበረ ለካ ዚጊ ...ለካስ እሱ ሙዚቃይችላል ! ለካስ ገብቶታል ወዶ አይደለም ለካ ከነ ቴዲ ስር የሚርመጠመጠው , ወይኔ ዚጊ ይቅርታ እኛ ነበርን ለካ ያላወቅንልህ ... ለካ አንተ ትችላለህ ዚጊዬ .."ቱቱቱ ያለች ይመስለኛል በሆዷ ❤
@bereketabebaw3289
@bereketabebaw3289 4 ай бұрын
Best
@hailebeyene3271
@hailebeyene3271 16 күн бұрын
LEMAYEHU Tadesse😢Alemayehu Eshety
@husenali4882
@husenali4882 Жыл бұрын
Wow! እንደዚህ ያለ ድንቅ ብቃትና የማዜም አቅም እንዳለው አላውቅም ነበር፡፡ በውጫዊ outlook ብቻ underrated የሆነ ይመስለኛል፡፡What a singer!
@Jackson-arada
@Jackson-arada Жыл бұрын
እድለኛ ነህ በነዚህ ኣንጋፋዎች ሁሉ የኣሌክስን ሙዚቃ በብቃት መጫወትህ
@ErmiasFilfiluGebru
@ErmiasFilfiluGebru Жыл бұрын
እንዴት ግሩም የሆነ ችሎታ ነው። ይሄንን ሙዚቃ ግሩም አድርጎ ነው የተጫወተው። በፍጹም ያልጠበኩት አቀራረብ። የዝግጅቱ አንደኛ performance. በሙዚቃ ኬርየሩ አንድ ምርጥ እንደምሳሌ የሚጠቅሰው ስራ አገኘ ዚጊ ዛጋ።
@emnettefera4909
@emnettefera4909 Жыл бұрын
🤝🤝
@danielnegash6948
@danielnegash6948 Жыл бұрын
The most underrated singer in Ethiopia! Zigi Zaga simply can sing! What a performance ❤
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 Жыл бұрын
Zigi የሚገርም ብቃት እዳለህ አውቃለሁ ዛሬ ደሞ አስደመምከን ዋው ✌ ጋሽ አለማየሁ ነብስ ይማር😢
@ak4ever818
@ak4ever818 Жыл бұрын
What a nice voice, keep it up brother. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.
@kerrya2128
@kerrya2128 Жыл бұрын
👍💐💖
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew Жыл бұрын
Please I want visit Eritrea 🇪🇷 am from amhara Ethiopia 🇪🇹 my half sister her dad is from Eritrea that is why I love Eritrea
@biruktesfaye5405
@biruktesfaye5405 Жыл бұрын
Zigi ከምር እስካሁን ካንተ ምርጥ ምርጥ ዘፈን ምናገኘውን እራስህን አውጣ ደብቀውሀል ጌታን ትችላለህ keep it up
@user-hv2tm7jt5o
@user-hv2tm7jt5o Жыл бұрын
ስድስተኛው ቀኔ መጣ አነተን ብቻ በማዳመጥ #ፋስተርየመገረም አመት ነው ሲል እኮ አላመንኩም ነበር ለካ እውነቱን ነው የ2015 መገረሜ እስካሁን ባንተ #performance ነው እናም በዚሁ ቀጥልና ስታስደምመን ኑር
@memetube5839
@memetube5839 Жыл бұрын
ማንም ሌላ ሰው ነው አይልም ነበር ቪዲዮ ባይኖረው wow zigi wow
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Жыл бұрын
ሙዚቃ የሚገባው ሁሉ ይስማማበታል! የተወዳጁን የአርቲስት አለማየሁ እሼቴን(ነብስ ይማር) ሥራን(በተለይም ይህን ዘፈን) በእዚህ ደረጃ አሳምሮ የሚጫወት የእዚህ ዘመን ወጣት የዘፈን ባለሙያ አንተ ነህ::
@selamuabule5261
@selamuabule5261 Жыл бұрын
Zigi እንዲህ አይነት የ አርት ሰው አይመስለኝም ነበር። ሙሉ በሙሉ ማንንም ሊያሳምን የሚችል ድንቅ ብቃት አስተውያለው። ከዚህ በኋላም በዚህ ልክ እንድጠብቀው አድርጎኛል። በርታ ዚጊ
@danielabebe6420
@danielabebe6420 Жыл бұрын
Bravo ,wonderful zigi zaga , stage handling appreciable,excellent
@selamawittakle455
@selamawittakle455 Жыл бұрын
ካቀረቡት ሁሉ ዚጊን የሚያክል የለም በጣም ድንቅ ብቃት ነው ዚጊዬ
@mameyo6769
@mameyo6769 Жыл бұрын
ጀግና የሆነ ልጅ ዚጊ!
@mohammedasrar9079
@mohammedasrar9079 Жыл бұрын
እኔ ዝጊ እንደዚህ አይነት ሙዚቃ የሚጫወት አይመስለኝም ነበር ። ዝጊ ውይ ኦልድ ሙዚቃ ይመቸኛልል በጣም ትችላለህህህህ ዋው
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
ዚጊዬ የኔ ባሪቾ እንዴት እንደምወድክ እኮ አንበሳ ነክ ምትገርም አሌክስ አንተን ተክቶካል 👌👌👌👌❤
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 Жыл бұрын
እንዲህ እይቻለ ነው ሲቀለድ የኖረው.... ? ዚጊ ዛጋ መቸም እዚህ ኮመንት ላይ የሚጻፈው ታነብ ይሆናል
@EyuMusicEmpire
@EyuMusicEmpire Жыл бұрын
የአንዳንድ ሰው ፀሀይ ዘግይቶ ነው የሚወጣው......just like u..... to be honest Alemayew Eshete ራሱ ዘፈኑን እንዲህ ክሽን አድርጎ የዘፈነው አይመስለኝም.......አጋጣሚዎች ግን ይገርማሉ የ አለማየው እሸቴ ማለፍ የዚጊ የታመቀ ችሎታ እንዲወጣ መንገድ ሆኖታል......uffff i'm in 🥰 with zis performance 👑
@thomassimachew6122
@thomassimachew6122 Жыл бұрын
O my Godness I was never expect this performance from Zig Zaga even when he enter in to the stage I confused but he show us his ability. See how he control the audience and all moments are like Original singer (gashe Alemayehu). You are an amazing singer bro! and keep it up.
@Misneb
@Misneb Жыл бұрын
አለማየሁ እሸቴንና ሌሎቹን የፖሊስ ኦርኬስትራ ባልደረቦች ሂሩት በቀለን፣ መርአዊ ዮሀንስን፣ እንዲሁም መስፍን ኃይሌን ከልጅነት ጀምሮ ባውቃቸውም ከሂሩት በስተቀር አናግሬ አላውቅም። ኮልፌ ፈጥኖ ደራሽ ግቢ ውስጥና ከስራ ሲወጡና ሲገቡ እነሱን ማየት ሰዋሰወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ት/ቤት ለምንማር ልጆች መዝናኛችን ነበር። የአለማየሁ ፀጉሩና ፈገግታው የሸሚዙ ኮሌታ አይረሱኝም። ነብስ ይማር! ዚጋ ዛጋ በሚገርም ብቃት ነው የአለማየሁን ዘፈኖች የተጫወትከው። ብዙ ግዜ የራስ ቀለም እያሉ ባለሙያዎች ሲተቹ እሰማለሁ፣ ነገር ግን እንደዚህ አይነቱን ችሎታ ግን በበጎ መልኩ ቢቀበሉት ጥሩ ነው ባይ ነኝ። የራሳቸውን ይዘው የሚወጡም መወደሳቸው መጥፎ አይደለም። ግን በብቃት የቀድሞ ዘፋኝን ስራ እንደ ዚጋ ዛጋ የሚጫወት ሲገኝ በርታ መባል አለበት። እስካሁን ከአስር በላይ ነው የሰማሁት....
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 Жыл бұрын
የኩኩ ሰብስቤን የመመሰጥ ብቃት ዋው ሙዚቃውን ከልቡ ነው የዘፈነው ዚጊ
@ekuyuberecha3507
@ekuyuberecha3507 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ብቃት በርታ ለኔ 1ኛ ነክ ወንድሜ
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
Time & Place የሚገባውን ክብር ሳያገኝ የኖረ ድምፃዊ አሁን ክብሩን መጎናፀፍ ጀመረ
@TM-su2sv
@TM-su2sv Жыл бұрын
ዚጊ አስደመምከኝ በጣም ትችላለህ። ደጋግሜ ብሰማውም አልሰለቸኝም።
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu Жыл бұрын
ዚጊ ይችላል ✌️
@munirsaid6955
@munirsaid6955 Жыл бұрын
What a performance!!!!
@edudu7970
@edudu7970 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዚጊ ትችላለህ
@tewodrostilahun9879
@tewodrostilahun9879 Жыл бұрын
Incredible performance. You elevated Gash Alex again. Thank you Zigi.
@naninilsson8015
@naninilsson8015 Жыл бұрын
ዚጊ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም በሰዉ ልጆች ብዕር የሚለዉን ጥሩ ቅላፄ ሰጥተህ ነው የተጫወትከው ችሎታህ ቀጣም የሚደነቅ ነው በርታ🙏🙏🙏
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m Жыл бұрын
ዜጋዬ ምን ያህል ችሎታ አንዳህለህ ያሳየህበት መድረክ ነው። ከአሁን ቡሐላ ለድምጽህ የሚስማማ ዘፈን አየመርጥክ ዝፈን። የሚያውቁ ሰዎችንም አማክር።
@YET64
@YET64 Жыл бұрын
Wow Ziggy. It is captivating. It is so amazing 👏 performance. You raised your standard. Good job. 👍
@maregugetnet4705
@maregugetnet4705 Жыл бұрын
It is literally addiction to watch this performance every single day. I just want to be frank here! I didn't remember the moment that I was leasing this song before, even for a minute. Zigi you just rock it man!!!
@haymilal8085
@haymilal8085 Жыл бұрын
ምን አለ በህይውት እያሉ እንደዚክ ቢዘከሩ ከላፎ ቡሀላ ማጨብጨብ mafi fayda respect legend
@yimenashumengistu3855
@yimenashumengistu3855 Жыл бұрын
ባዳምጠው የማይሰለቸጘ እግዝሐቤር ይባርካችው ኤቢኤሰም ተባረኩ ጥሩ መዝናጘ ነወ 🙏
@user-zn4mh4ys6l
@user-zn4mh4ys6l Жыл бұрын
ይሄ ደሞ አጨዋወትህ ተለየ በጣም ያምራል ትችላለህ ካንተ ግን ወደ ሀገረ ቤት የሚለውን እወድሀለሁ
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 Жыл бұрын
ይገረማል አሰደመመኝ እኮ ተባረክ መረዋ ድምፅ i am very happey🙏🙏
@tilahuntesfaye3575
@tilahuntesfaye3575 8 ай бұрын
ይሄ ልጅ ግን አሪፍ ግጥም እና ዜማ ቢያገኝ 1ኛ የሆነ ልጅ ነው፡፡ አዲስ ነገር እንጠብቃለን
@Gegesaw
@Gegesaw Жыл бұрын
These guy is amazing singer he can sing.I watch more than10times
@bekanegewo5175
@bekanegewo5175 Жыл бұрын
Wow wow what a performance zig.....yemalawkewun lela zigi ayewu zare, please back to this type of song style
@MELKAMU1236
@MELKAMU1236 Жыл бұрын
የሰው ልጅ የራሱን መክሊት ያለማወቁን ሳስብ በጣም ነው የሚያናድድኝ ይህ ልጅ ለምሳሌ ይህንን የመሰለ መክሊት እያለው ምንም እዚህ ግባ የማይባል ሥራ እየሰራ ወደ እርጅና እየሄደ ነው እባካችሁ የሙዚቃ ባለሞያዎች ይህንን ልጅ እንዲህ አይነት ድንቅ ሥራዎችን እንዲሰራ እርዱት!! እውነት ለመናገር አለማየሁ እሸቴ እንዳልሞተ ነው የተሰማኝ ዚጊ በጣም አመሰግንሃለሁ!! መልካሙ ነኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ!!
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Жыл бұрын
He kill it !!! Well done !!! Good job bro.
@yergubekele8427
@yergubekele8427 Жыл бұрын
i cant stop listening what a performance
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
my 10th time
@davetom6502
@davetom6502 Жыл бұрын
Me too. I put it in non-stop play mode. All day play
@Weldemariam
@Weldemariam Жыл бұрын
የሚገርም ነው አለማየሁ የዚጊን ዘፈን ወስዶ ያበላሽው አስመሰለው እኮ 😋😀
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
Ziggi improved it
@yoyounknown9824
@yoyounknown9824 Жыл бұрын
Ziggy performance was incredibly amazing He’s on the highest level on god🔥🔥🔥
@mikialekidane9345
@mikialekidane9345 Жыл бұрын
I really appreciate you Zigi Zaga, the black diamond !! What amazing voice is this ! Really incredible !!
@welelaleja308
@welelaleja308 Жыл бұрын
አንተኮ የማይመጥንህ ቦታ ነበርክ ይህን የመሰለ አቅም ይዘህ።የምር ማመን ነው ያቃተኝ የዚህን ያህል ብቃት ያለህ አይመስለኝም ነበር።😊❤
@redietabebe2870
@redietabebe2870 Жыл бұрын
Un expected and amazing performance 👏👏
@aghsepda
@aghsepda Жыл бұрын
I love this little young drummer 🥁🥁🥁❤❤❤
@solomonkingdom8568
@solomonkingdom8568 Жыл бұрын
የዚጊን ድምፅ ብቃት እያደነኩ አለማየሁን መሞቱን እረሳሁት 🤔 ዚጊ
@fekremariamasargewmihretie2379
@fekremariamasargewmihretie2379 Жыл бұрын
Ziggy uncovered his hidden potential to the public, I love it
@MickyCryptoC
@MickyCryptoC Жыл бұрын
The most underrated singer in Ethiopia..... Bravo zigi you just nailed it!!👏👏👏👏👏
@bereketmekuriya4001
@bereketmekuriya4001 Жыл бұрын
እባክህ እንዲህ ያሉ ሙዚቃዎች ተጫዎት በጣም ያምራል
@bekkiman7359
@bekkiman7359 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ እንዲህ አይነት አቅም እንዳለው አላቅም ነበር የእውነት አስገርሞኛል ዋው! I think የሰራቸው ሙዚቃዎች ላይ አቅሙን የሚያሳይ ስራ አልሰራም...የሰራቸው ሙዚቃዎች ከአቅሙ በታች ናቸው ለማለት እገደዳለሁ!
@behailushiferaw2031
@behailushiferaw2031 Жыл бұрын
ዋው ዚጊ ዛጋ አንደኛ ነህ አንተን እንድናቅ መልካም እድል አግኝተናል በርታ የሙዚቃ ስታይልህን ለውጥ አንተ ታላቅ ሰው ነህ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ዚጊ ዛጋ በእውነት በጣም ድምፅህ የራሱን ቁጭ
@abolcofi6217
@abolcofi6217 Жыл бұрын
ኩኩ ራሱ ይችላል እያለች ነው 👏👏
@consciousLife777
@consciousLife777 Жыл бұрын
This is an amazing singer👌🔥🔥🔥👌🙏🙏🙏 ዚጊዛጋ👌
@halleluyaalex2052
@halleluyaalex2052 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል🙈 የዚህንያህል የማዜም አቅም kezi behuala yene sancho,gecho... mnamn zefen ategebeh endaiders Very nice performance
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma Жыл бұрын
Zigi Zaga Wow endezi aletebekum neber techelaleh 😍😍
@kalabab2931
@kalabab2931 Жыл бұрын
በጣም ልዩ አርገህ ተጫውተኧዋል ይመችህ✌️✌️
@mikaeltewodros2438
@mikaeltewodros2438 Жыл бұрын
This is in honor of one of the greatest and funkiest musicians of Ethiopia, the late Alemayehu Eshete aka Alex. I'm glad to see the greats like Gash Mahmoud, Kuku, the Roha guy, Girma, Debebe Eshetu among others from Alex's generation that knew him very well. And the band and Abegaz and his childhood friend on guitar and the performer with the weird hairdo, excellent.
@mussiehabte8095
@mussiehabte8095 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ብቃት ነው ቀጥልበት
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 Жыл бұрын
ለጋሽ አሌክስ አድናቂዎች እኔንም ጨምሮዚጊን ተክቶልን አልፏል ባይ ነኝ በጭራሽ በዚ ደረጃ አቅም ያለው ድምፃዊ አይመስለኝም ነበር እደ አዲስ ነው ያወቅኩት በተለይ ከባንዱ ጋ በስራ አጋጣሚ ,በትሬኒንግ,ሳይሆን አፈር ፈጭተው አብረው ያደጉ ነው ሚመስለው ብቻ ብዙ ነገር🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክበርልኝኝኝኝ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
እውነት ምንጃርኝህን በጣም እወደው ነበር ዛሬ ግን በጣም አስደምመከኝል እውነት አሪፍ ነው
@tube-qk7qw
@tube-qk7qw Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያስደስት ብቃት ዚጊ ድምፅህን ይባርክልህ
@myone6117
@myone6117 Жыл бұрын
ዚጊዬ አንተን አለማድነቅ ከባድ ነው ልጂቱን ደሞ በጣም ውድድድ ነው ያረኩዋት❤❤❤
@fekadubaye3344
@fekadubaye3344 Жыл бұрын
በጣም ትገረማለህ በእናት ሙዚቃዎች ቀይር በርታ
@assegidflatae3374
@assegidflatae3374 Жыл бұрын
Great Performance! Congratulations Zigi!
@user-fy1bs9rj7p
@user-fy1bs9rj7p Жыл бұрын
መፅሀፍን በሽፋኑ ዋጋ አትስጠው የሚባለውን አባባል አስታወሰኝ፣ ምርጥ ብቃት
@wondmengesha858
@wondmengesha858 Жыл бұрын
Zigy Zaga said at the beginning, not included in this clip, that he grew up listening and singing Alemayehu Eshete's song. He also mentioned that he has his own songs. No doubt on his talent and gift. More to admire and consider him as a model for the younger generation is, his value system, ethics, and respect. He didn't end up becoming another Buzayehu Demisse, who made money out of Muluken Melese's work, and Addisu Gurmesa, who tried to make money out of Mahamoud Ahmed's work. No one can deny the talents of both Buzayehu and Addisu. Unfortunately they channeled their gift for some selfish desire than contributing to the art that can transcends generations. Amazingly his look has some resemblance to Philip Bailey who was with Earth, Wind, and Fire. Probably his hair style. Zigy, you have a bright future ahead of you. Great Job!!!
@Samuel20258
@Samuel20258 Жыл бұрын
Good points
@andy4324
@andy4324 Жыл бұрын
ዚጋ ዛጋ እንደዚህ አቅም ያለው ፡ ዘፋኝ እንድሆን አላውቅም ነበር ፡ bro u killed it 👍👍👍✌️✌️
@akewakdereje7891
@akewakdereje7891 Жыл бұрын
Really Really Really .....zigi zaga new ehe sew ...be ewunet chirash altembkutem.....more respect 🙏
@emaema5268
@emaema5268 Жыл бұрын
Betam tichlaleh zezi zaga 1,1,1 neh ❤❤ ❤
@mofayeshu5023
@mofayeshu5023 Жыл бұрын
what an amazing performance .... Just WOW ..Big respect bro.....RIP for the big legend Alemayehu Eshete
@kedirassefa16
@kedirassefa16 Жыл бұрын
ለአስርኛ ጌዜ መስማቴ ነው ዚጊ ምርጥ ነው
@user-mx3tf8um8j
@user-mx3tf8um8j Жыл бұрын
oh man where are you till now ???? great performance
@SG-km6ts
@SG-km6ts Жыл бұрын
አንተ ዝም ብለህ የሱን ሙዚቃ ተጫወት የሚገርም መመሳሰል ነው ያላችሁ ጥሩ ስራ ነው
@Jackson-arada
@Jackson-arada Жыл бұрын
በጣም
@kbrommarikos5626
@kbrommarikos5626 Жыл бұрын
👌
@biniamyitages651
@biniamyitages651 Жыл бұрын
የ አስቴርን ዘፈን ይጫወታል
@biruktesfaye5405
@biruktesfaye5405 Жыл бұрын
እኔ የሱን ሙዚቃ እዲዘፈን ሳይሆን የራሱን ዘፈን ዘፈኖ እደሱ እዲታወስ እንጂ ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዞ የሰው ዘፈን እየዘፈነ ሌላ ሰው እያስታወሰ እሱ ተረስቶ ጊዜው እንዲያልቅ አልፈልግም በራሱ ድምፅ በራሱ ስራ እንደዚህ እዲያስደምመኝ እንዲታወስ ነው ምፈልገው ይቅርታ bro ልጁ ይችላል እና እራሱን መደበቅ የለበትም ባይ ነኝ
@yosefberhe8630
@yosefberhe8630 Жыл бұрын
WHERE was this guy..? Excellent
@alemusemiralemusemir9200
@alemusemiralemusemir9200 Жыл бұрын
ኩኩ ግን አይታችዋታል action በጣም ነው ደስ ሚለው
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
got her screen shot I think she is shocked
@TM-su2sv
@TM-su2sv Жыл бұрын
በችሎታው ተደምማለች እኔም እንደዛው ደንቆኛል።
@sabamegerssa4919
@sabamegerssa4919 Жыл бұрын
እንዴት ግሩም የሆነ ችሎታ ነው። ይሄንን ሙዚቃ ግሩም አድርጎ ነው የተጫወተው። በፍጹም ያልጠበኩት አቀራረብ። የዝግጅቱ አንደኛ
@MrBeastEthiopia
@MrBeastEthiopia Жыл бұрын
Wow. 😮 I never expect Zigi this way. Great job brother. Great job.
@yalewmamo4707
@yalewmamo4707 Жыл бұрын
ይሄ ሰው እንደዚህ አይነት ድምጽ እንዳለው አላውቅም ነበር ዋው
@nlb1231
@nlb1231 Жыл бұрын
The way Kuku looks at him says it all!
@user-el8mu1ew2x
@user-el8mu1ew2x Жыл бұрын
የተመቸኝ ልጅ በደንብ ዘፍኖታል
@ameyoubirhanu1577
@ameyoubirhanu1577 Жыл бұрын
ለ 10ኛ ጊዜ እያየሁት ነው።
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Жыл бұрын
እኔ ከዛ በላይ ማመን አቅቶኝ
@Samuel20258
@Samuel20258 Жыл бұрын
And I am still listening. I cant stop 😁😁😁
@ashenafiwondimagegn460
@ashenafiwondimagegn460 Жыл бұрын
Awesome! He played it really good.Kuku’s face says it all :)
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
Ziggy omg outstanding performance man you naild it 100% what a talent!!! It's seems like Alex is in you good job brv well done💐
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ዚጊ ክስተት ነው የሆነብኝ😊 ችግርሽ በእኔ አልፏል ጋሽ አሌክስ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ❤
@livingthemoment7916
@livingthemoment7916 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ብቃት ነው ዚጊዬ
@afroMedia2022
@afroMedia2022 Жыл бұрын
ድንቅ!👏👏👏
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 Жыл бұрын
Amazing man
@batistudio6347
@batistudio6347 Жыл бұрын
በጣም ሚደንቅ ብቃት ነው በዚ ብቃትህ ነብስ ያላቸው ስራዎች ስራ ዘመናዊ ላይ አትቅር
@leeab4256
@leeab4256 Жыл бұрын
አንተ ልጅ እንደዚህ ጎበዝ ነህ? በጣም ነዉ የገረመኝ
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Alemayehu Eshete - 1 - LIVE at Afrikafestival Hertme 2008
9:18
AfricanMusicFestival
Рет қаралды 279 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН