እነዚህን 5 ነገሮች ከቤታችሁ አሁኑኑ አሶግዱ ድህነትን ይሰስባሉና | eliminate five things from your house | tibebsilas

  Рет қаралды 184,989

tibebsilas

tibebsilas

Күн бұрын

እነዚህን 5 ነገሮች ከቤታችሁ አሁኑኑ አሶግዱ ድህነትን ይሰስባሉና | eliminate five things from your house | tibebsilas
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
tibebsilas official KZfaq channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

Пікірлер: 223
@alazaryosef
@alazaryosef 7 ай бұрын
ምክርህን በጥሞና አዳመጥሁት እናም በእኔ ህይወት ውስጥ የተከሰተን ሁነት ፍንትው አድርጎ አሳየኝ ያልካቸውን ልተገብራቸው ወሰንኩ የማገኘውን ለውጥም አካፍላችኋለሁ ቸር ይግጠመን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 6 ай бұрын
እኔ እልህ የኢሉምናት ደጋፊ ነህ መስል እንደ ሀገሬ ልጆች ላውራ እንደው ግራ ሲገባችሁ ተፈላሳሚ ሆናችሁብን ምነው ሌላ ነገር ብታስተምር ድህነትን ለማሽነፍ ፍቅርን በሃገራችን ለማስፈን ምን ብናደርግ ይሻላል ውዳጄ ጌታ እየሱስን በልብህ ካደርክ የሚነቃነቅ ነገር ቤትህ ውስጥ ካላንተ በስተቀር ብርታቱን ይስጥህ ወዳጄ ወይ ዘንድሮ እቃ እቃ መጫዋቻ ሆነናል ሞኝ አትሁን ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ ስጪ ነው እንኮን ከተማ ባላገት እንኮን ያላቸውን ልብስ ምግብ ያካፍላሉ ወይኔ ኢትዮጵያ ና ህዝቦን ሳታውቁ ተይታችሁ የአሜሪካን ቁሻሻ ማራገፊያ ሆናችህ አሜሪካኖች ይህንን ቅራቅንቦቸውን ይዘው ስለተገኙ ታመልኮቸዋል ምንም ቀን ይየስጠው ቅል ድንጋይ ይስብራል እኛማ እንደድሮው አባቶቻችን በእግዚአብሔር ቃል የተገዛን ቢሆን ሥጋውን ለብስን በፍቅር በስም እን ኖር ነበር ሰይጣን በየአቅጣጫው እየተከተለ ያደናቅፈናል በክርስቶስ ስም እንገስፅዋለን አይዞህ ወንድሜ በእግዚአብሔር ታመን ውሃውን ቅጠሉም እየሩም የሱ ናቸው በእሱ ፅና.
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 6 ай бұрын
#እናመሰግናለን....
@user-hp5gr3cb3n
@user-hp5gr3cb3n 5 ай бұрын
@emmidegu
@emmidegu 7 ай бұрын
ቁሳቁስ አመስግኑ ትላለህ ለእያንዳንዱ ነገር ሊመሠገን የሚገባው እግዚሐብኤር ነው
@tibebsilas
@tibebsilas 7 ай бұрын
ልክ ነሽ ስለ ተሰጠሽ ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኚ። እሱ ነውና ሁሉን የሚሰጠው። ለተገለገልሽበት ነገርም አክብሮትን መስጠት ነውር የለውም ፤ የተሰጠሽን ነገር መናቅ ምንም እንዳልጠቀመሽበት ነገር መወርወር ጠቃሚ አይደለም ከሚለው አንጻር ነው። ከቁሳቁስ ጋር እግዚአብሔርን ለማወዳደር አይደለም ይህን ቪዲዮ ያዘጋጀሁት ፤ አይምሮ ያለው ሰው ይህን አያደርግምና❤
@Dani65089
@Dani65089 6 ай бұрын
መቼም ቢሆን ልክ አይደለሽም አይሉሽም ልክ ነሽ እያሉ ነው ልክ ወዳልሆነ ወደ ክደት ትምህርት እና መንገድ የሚወስዱሽ ተጠንቀቂ።
@emmidegu
@emmidegu 6 ай бұрын
@@Dani65089 በትክክል እግዚሐብኤር የሚገባውን ምስጋና ተራ ነገር ላይ ትኩረት እንድናረግ የተደረገ ምንም አይነት ነገር ከአጋንት ነው
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wv4ih6im1h
@user-wv4ih6im1h 5 ай бұрын
አኔ አቃዎቹን በመጣል እስማማለሁ ማመስገን ግን አልችል የማመሰግነው አምላክ አለኝ ቁሳቁስ ማመስገን አያስፈልግም ምስጋና የተገባው እና የሚገባው አለ እርሱም እግዚያብሄር ይባላል
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 7 ай бұрын
በጣም በጣም ትክክል ነህ ቤት ሲያምር ቅልል ይላል ለአልጋችን ሳይሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ምስጋና ምስጋና እፁብ ድንቅ አድርጎ ለፈጠረን የህይወትን እስትንፋስ እፍ ላለብን ክብር ለእርሱ ይሁን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 4 ай бұрын
Kiber Legiziabher Yihun Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@semeneshketsela8721
@semeneshketsela8721 6 ай бұрын
,,በሁሉም ኡግዚአብሔርን አመሷግኑ😊
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 7 ай бұрын
ፈጣሪዬን ማመስገን ነው እንጂ እቃን ማመስገን ምን የሚሉት ነው🤔
@tibebsilas
@tibebsilas 7 ай бұрын
ማመስገን የሚለውን ፈጣሪን ከማመስገን ጋር ለማዛመድ አይደለም። ንብረቶችን እንደአገልግሎታቸው በክብር መሸትን ለማመልከት ነው። ልክ ነሽ ስለ ተሰጠሽ ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኚ። እሱ ነውና ሁሉን የሚሰጠው። ለተገለገልሽበት ነገርም አክብሮትን መስጠት ነውር የለውም ፤ የተሰጠሽን ነገር መናቅ ምንም እንዳልጠቀመሽበት ነገር መወርወር ጠቃሚ አይደለም ከሚለው አንጻር ነው። ከቁሳቁስ ጋር እግዚአብሔርን ለማወዳደር አይደለም ይህን ቪዲዮ ያዘጋጀሁት ፤ አይምሮ ያለው ሰው ይህን አያደርግምና❤
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l 5 ай бұрын
ምስጋና የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው ብለህ ካሰብክ በንግግርህም መጠንቀቅ አለብህ እምነት በቃል ይጀምራል በተረፈ ስለምክርህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ​@@tibebsilas
@MichaelTenaw-xq9mt
@MichaelTenaw-xq9mt 5 ай бұрын
ሀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነው ሁሉ ከእርሱ ለእርሱ ወደ እርሱ!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 12 күн бұрын
እዉነት ነው ደሰሰሰ የምል ምክር ነው ግን እግዚአብሔር ነዉ ይመሰገን ምገባዉ 👏ሰለ ቤት ያለከዉ እዉነት ነው ።
@classicalworship8775
@classicalworship8775 6 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያየሁት ወይም የተላለፈው መልእክት የተለየ ተአምር ይፈጥራል የሚል እምነት ባይኖረኝም በጣም ወሳኝ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው። ቤታችን ንፁህ እና ቀለል ያለ ሲሆን ውስጣችን ደስታና ምቾት ስለሚሰጠን በቤታችን ደስተኛ እንሆናለን የሚል እምነት አለኝ። ወንድሜ በርታ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ።
@user-ij1ky6uz2g
@user-ij1ky6uz2g 7 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የተማርኩበት በተለይ በአልባሳት ዙሪያ ሳይለበሱ አመታት የሚቆጥሩ ሊወገዱ የሚገቡ ሠላምህ ይብዛ ብዙ ተማርኩበት አመሰግናለሁ።
@user-hx7mc5ue9z
@user-hx7mc5ue9z 7 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ትዳር ከመያዜ በፊት ከናቴ ጋራ የማጣላን ቤት እዳፀዳ እቃ እንድቀያይር አትፈልግም ነበረ አሁን ግን በቤቴ ሁሉም ok ነዉ አመሰግናለሁ ባይገርምህ ለነገ ማታ ነዉ ሰርቸ የምተኛዉ ጠዋት የቸኛንበት አልጋ ይነጠፋል ባለቤቴ ጌታ ይባርከዉ የሰራ ደርሻ አለን በቃ ጥሩነዉ ተባረክ
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 8 ай бұрын
በትክክል እኔ ምንም አላስቀምጥ ትንሽ ሽርፍ ያለች ነገር ካለች እንኳን አውጥቼ ነው የምጥለው ከለዛ ባየዋቸው ቁጥር ደሜ ይፈላል እናመሰግናለን ጥበብ ሲላስ❤🙏
@MangstuBinyam-bu8cu
@MangstuBinyam-bu8cu 5 ай бұрын
እዉነትሽን ነው
@fekerteh974
@fekerteh974 7 ай бұрын
የተናገርከው አምስቱ ነጥብ ትክክል ነው በጣም አመሰግናለው በተለይ የተሰበረ እቃ ያልከው ጥሩት ምርት ነው ተባረክ
@user-eq3nq5wb1v
@user-eq3nq5wb1v 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ መልክት ነዉ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን::
@user-ky9sw3zm6b
@user-ky9sw3zm6b 7 ай бұрын
ሰላም ዕድሜና ጤና ይስጥልን!ይህን ብዙዎቻችን ሳናውቅ በተነገሩን አደጋዎች እየወደቅን በመሆኑ !ያዳመጥነው ሁሉ ላላዳመጡትም በተቻለን መንገድ በመግለፅ ጤናማ ሕይወት ለመኖር እንሻለን!!አመሰግናለሁ!
@user-ye7sj6de8q
@user-ye7sj6de8q 6 ай бұрын
"Misgana Hulunim Lemistewu Geta Egziabher!" Gratitude for God!!
@obiharar8687
@obiharar8687 7 ай бұрын
Great Decluttering check list for 2024 new year thanks you for information !
@editingzone6229
@editingzone6229 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሱቄን እያስተካከልኩ ነው ያዳመጥኩት ብዙ ነገር እንዳይ ጠቅሞኛል የገረመኝ በአጋጣሚ ነው
@azeb2809
@azeb2809 6 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው አሮጌ እቃ ጫማ ልብስ ወዘተ በእኛ ባህል መጣል እጅግ አልተለመደም ድህነትን አንቆ ይዞ ሌላውን እንዳንረዳ ከሚያደርግ አንድ መንገድ ነው የሞተ ስው ልብስ እንኩዋን መች አውጥተን እንስጣለን ለትዝታ ቤት ውስጥ የሚያስቀምጡ አሉ ቤት ይቁጠረው ጫማ ተሻፎ ጣት መውጣት እስኪቀረው ይለበሳል ከሌለህ የለህም የሚባል ነገር አልቀበለውም ያለው የሌለውን ቀዳዳ ይሸፉን 10 ጫማ ልብስ ካለህ ስባቱን አስቀርተን ሶስቱን እንስት የምንገበገብ ካልሆነ ደግሞ አምስት አስቀርተን አምስቱን እንስጥ በመስጠት እርካታ በረከትም አለና ይህንን በህይወቴ ተለማምጀዋለሁ ዛሬ እርምጃ እንውስድ መጣል ቀላል አይደለም አይናችንን ጨፉነን ጥርሳችንን ነክስን የተስበሩ የማንለብሳቸውን ትርፉም የሆኑትን ጭምር አውጥተን እንጣል ደስታ እርካታ ይስማናል ብዙዎች የተለየ ሀሳብ አላቸው ከጥልቅ መንፈስ ጋርም ያያይዙታል አይደለም ልብሱን አይደለም የምታመስግነው እግዚአብሔርን እንጂ ስለስጠህኝ ነገሮች አመስግናለሁ ከኔጋር ነበሩ ተጠቀምኩባቸው አሁን በቃኝ በአዲስ እተካቸዋለሁ ደግሞ ለሌለው እጣቸዋለሁ ስለሁሉም አመስግንሀለሁ ብለን ቅራቁምባችንን እንጣል thank you brother for sharing
@berherussom2343
@berherussom2343 6 ай бұрын
Yes! Indeed! Absolutley Right! Wise Enough!!! Simple & Healthy!!! Thanks! Good Job!!!
@getuassefa591
@getuassefa591 8 ай бұрын
የፊደል እና የቃላት ግድፈታችሁን አስተካክሉ በተረፈ የምታስተላልፉት መልእክት በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@thaile9751
@thaile9751 5 ай бұрын
እውነት ነው የቃላት ግድፈት ሲኖር ለማንበብም ጥሩ ስሜት አይፈጥርም:: ለምሳሌ "አሶግዱ"ተብሎ የተጻፈው በ"አስወግዱ" ቢስተካከል? በርታ:: አመሰግናለሁ::
@kunigebre7360
@kunigebre7360 8 ай бұрын
Thank you so much for valuable information!!
@kunigebre7360
@kunigebre7360 6 ай бұрын
We love found very important stuff from this program!! Thank you ❤
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 8 ай бұрын
Yes true thanks 🙏🏽❤️
@yonasdereje8740
@yonasdereje8740 5 ай бұрын
God is the final authority and He alone deserves all the worship and praise !!!
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 7 ай бұрын
You are absolutely right.
@yederawerqabenet
@yederawerqabenet 6 ай бұрын
በህይወቴ ውስጥ ያለ ነገር ነው ። ግንዛቤ አግኝቼበታለው አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክልህ!!❤❤❤❤❤❤❤
@jorgorefu2763
@jorgorefu2763 8 ай бұрын
I'm impressed to add knowledge from this video
@ibrahimtahir5303
@ibrahimtahir5303 6 ай бұрын
.በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። እናመሰግናለን።
@user-hv6fx6ez1b
@user-hv6fx6ez1b 5 ай бұрын
ትክክል ነው። መፅሀፋም ይላል። በአሮጌ እቃ አዲስ ነገር አይቀመጥም!!!
@user-ln1gg9fu5y
@user-ln1gg9fu5y 8 ай бұрын
Wow this is fantastic God bless yiu
@user-fn5hq6yi4g
@user-fn5hq6yi4g 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስና እንዳውቅ አድርጎኛል። አመሠግናለሁ
@user-fj5nr4ss2z
@user-fj5nr4ss2z 7 ай бұрын
Though yr advice sounds good for life, i hardly understand how you relate it to energy.
@user-wq2qw1gg9t
@user-wq2qw1gg9t 6 ай бұрын
Thank you so much brother ❤❤❤ it is for me personaly God bless you
@BalayaHabebe
@BalayaHabebe 8 ай бұрын
Thankyu anemasgnal
@f.A-vv7wk
@f.A-vv7wk 5 ай бұрын
ትምህርትህ ጥሩነው ግን ሊመሰገን የሚገባው አላህብቻነው ፈጣርን ብቻነው ማመስገን ያለብን
@admasassefa1944
@admasassefa1944 3 ай бұрын
AMAZE COURSE GREAT
@dudududu7585
@dudududu7585 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ።
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ።
@user-po1ej8ys1b
@user-po1ej8ys1b 6 ай бұрын
great advice
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ፡እናቴ፡በይወት፡የለችም፡ልብሶቻን፡እስቀምጬ፡እዳንዴ፡እለብሳለሁ፡ስትናፍቀኝ፡እህን፡በስማሁት፡ጸልየ፡እጥላለሁ፡🙏🙏🙏🙏🙏
@abibeyene8492
@abibeyene8492 8 ай бұрын
Thanks ❤
@user-cf1hn7oh7u
@user-cf1hn7oh7u 8 ай бұрын
Thank you
@rahel6046
@rahel6046 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@user-ln1gg9fu5y
@user-ln1gg9fu5y 8 ай бұрын
Nice viice &ideas
@mulugetanega553
@mulugetanega553 7 ай бұрын
Thank you 😊
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 6 ай бұрын
Thank you so much 💓
@melesesorsa2769
@melesesorsa2769 7 ай бұрын
Wow nice idea.
@bettyz9172
@bettyz9172 8 ай бұрын
Thanks
@user-lw4vh2pt2q
@user-lw4vh2pt2q 4 ай бұрын
ሲጅመር ሁሉ ነገር የምትቀያይረው ሲኖር አይደል🙏
@berhanujiss8759
@berhanujiss8759 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ
@edrishussien8033
@edrishussien8033 7 ай бұрын
GREAT!!!
@user-oi9yw8cb4x
@user-oi9yw8cb4x 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤
@rulersademmenero9927
@rulersademmenero9927 6 ай бұрын
ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን
@abdiiboruushaakkiissoo6465
@abdiiboruushaakkiissoo6465 7 ай бұрын
Its is fantastic , keep up!!!
@hewanmamo
@hewanmamo 7 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰አስተዋይ ተባረክ 🥰
@yareddemssie1692
@yareddemssie1692 6 ай бұрын
ልክ ነህ።አገልግሎት የሠጡንን ነገሮች በሙሉ ማመስገን አለብን።ሌላዉ ቀርቶ ብር የሰጠንን atm እንኳ ልናመሠግነዉ ይገባል።
@gemechisfikaduofficialchan9420
@gemechisfikaduofficialchan9420 6 ай бұрын
THANK YOU
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 8 ай бұрын
Thanks bro ❤❤
@tutukedahegn8621
@tutukedahegn8621 7 ай бұрын
ሁሉ መልካም ሀሳብ ነው አደርገዋለሁ ተባረክ
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማለም ተባረክ እንደዚህ የሚያነቁትምህርቶችን ቀጥልበት ለሃገራችን ጠቃሚ ነው
@saraabrham123
@saraabrham123 6 ай бұрын
Tinkola
@sintayehumengistu820
@sintayehumengistu820 8 ай бұрын
Waw endet kelele yelale enamsgenaln
@genettilahun7964
@genettilahun7964 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው። እምሮም ዘና እንዲል ያደርጋልደ
@tizedangisodarebo3503
@tizedangisodarebo3503 8 ай бұрын
God belss you 👏👏👏👏
@GermaHisote-wf8vh
@GermaHisote-wf8vh 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@user-ut6ok4oz6g
@user-ut6ok4oz6g 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@getahunnegussiebantiduru8357
@getahunnegussiebantiduru8357 7 ай бұрын
በጣም ገንቢ! አመሰግናለሁ .
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@metewatabebe456
@metewatabebe456 8 ай бұрын
Event new thank.u
@fasikatilahun
@fasikatilahun 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@asefakassa7485
@asefakassa7485 7 ай бұрын
True 👍
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 7 ай бұрын
ጀግና፡ ነህ፡ በርታ፡ እውነት፡ ነው፡ እኔንም፡ እንደዛው፡ ነው፡ የሚያደርገኝ፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክህ።
@user-sz5ql2re1q
@user-sz5ql2re1q 8 ай бұрын
ድንቅ ነው!
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 8 ай бұрын
well came
@user-deju
@user-deju 8 ай бұрын
Very good ❤❤❤
@bereketab7113
@bereketab7113 8 ай бұрын
እውነት 🙏❤️
@user-pk4bn6nf7v
@user-pk4bn6nf7v 8 ай бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 7 ай бұрын
Ahlhlu shurkkkk shyxxxan
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 5 ай бұрын
እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 8 ай бұрын
አሜን 🙏💕በእውነት በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው አመሰግናለው ❤️❤️❤️
@neymafishki6236
@neymafishki6236 5 ай бұрын
በትክክል ልክ ብለሀል ❤️🙏
@HenokTerefe-um6pb
@HenokTerefe-um6pb 6 ай бұрын
Love it
@user-uy1tk4np4u
@user-uy1tk4np4u 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተጠቅሜበታለሁ
@yhhih3709
@yhhih3709 3 ай бұрын
በጣምደስዪላልተባረክ🎉❤
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 8 ай бұрын
wow wow
@bellamelese
@bellamelese 8 ай бұрын
Wow
@KukuBubu20
@KukuBubu20 6 ай бұрын
True ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ txs
@tmesgen-xf7qw
@tmesgen-xf7qw 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልትምህርት ነበር
@Alem844
@Alem844 8 ай бұрын
ዋው ጠቃሚ ምክር ነው የሚገርመው የማያስፈልጉትን ነገሮች ስጥል የአንተን ቪዲዮ ተመለከትኩ እናመሰግናለን🙏
@mekiya4632
@mekiya4632 8 ай бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላሂ አላ ኒኢመቲል ኢስላም ደሀ ስንሆን ማድረግ ያለብንን ዱዐ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሀዲስ አስተላልፈውልናል ሀታ የስንፍና ስሜት እንኳን ሲሰማን ማድረግ ያለብንን ዱዐ ነግረውናል አልሀምዱሊላሂ ምንም አላስቀሩም
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 7 ай бұрын
ይህ ሳይንስ ነዉ ማንም እምነት በየሀይማኖቱ ፀሎትያ ያዉቃል
@esayasgessesse9324
@esayasgessesse9324 8 ай бұрын
ትልቅ ምስጋና ይድረስህ :: ነገ ዛሬ የማይባል ጉዳይ ነው!!
@user-hf1wz1ss9f
@user-hf1wz1ss9f 8 ай бұрын
ትክክል ይታወቀኝ ነበር አረጋገጥክልኝ
@tofikeahemed2750
@tofikeahemed2750 4 ай бұрын
ታንኪዉ ብራዘር ለሰጠhኝ ምክር አመሰግናለዉ ሲቀጥል በየትኛዉም ለሚደረግልን ነገር የማመስገን ልምድ ካለን ይሄኛዉም ስለተገለገልንበት አመስግነን ብናስወግደዉ አሪፍነዉ እላለዉ ፈጣሪ የዉስጥ አዋቂነዉ ታንኪዉ!!!!!!!!!!!!!!!!!
@AMINATYIMAM-hj1us
@AMINATYIMAM-hj1us 5 ай бұрын
እውነት ነው በራሴ አይቸዋለሁ❤ሞክሩት ትጠቀማላችሁ እናመሰግናለን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 ай бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ አሪፍ እውቀት እንዳለው አምናለሁ! ከምስስጋና ጋር!
@ansuarahemed1436
@ansuarahemed1436 6 ай бұрын
በትክክል ወድሜ
@user-ip2le5be1w
@user-ip2le5be1w 5 ай бұрын
ዋው።
@lemmadessalegn1859
@lemmadessalegn1859 6 ай бұрын
ምረጥ ነዉ ።
@senytekassa8003
@senytekassa8003 6 ай бұрын
አሪፍ. ነው
@user-dp6iu8kp8b
@user-dp6iu8kp8b 7 ай бұрын
ምርጥ ምክር ሁሌም የምደግፈው ነገረ
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН