እነዚህን ነገሮቻችሁን ለሰዎች ይፋ አታርጉ ..Keep this 4 things private

  Рет қаралды 40,541

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

3 ай бұрын

This video is about things that should be kept private rather disclosing to everyone
i explained my personal view on why we should this to extent.. hope u will like it

Пікірлер: 282
@tube-de8eq
@tube-de8eq 3 ай бұрын
Exactly ሰይጣን የልባችንን ሀሳብ የማወቅ ስልጣን የለዉም። ልብና ኮላሊት የሚመረምር እግዚአብሔር ነውና። ሀሳብህን ብትናገር ግን ቅናተኛ ነውና ከፊት እየቀደመ እንቅፋት ይሆነሃል። ሌላው ይቅርና የገዛ ወንድሞችህን እንኳን ፈተና ሊሆኑህና ሊሸጡህ ይችላሉ። ቅዱስ ዮሴፍ ህልም ስያልም ለአባቱ ለቅዱስ ያእቆብ ሲነግረው ቅዱስ ያዕቆብ ለወንድሞችህ አትንገራቸው ብሎ አስጠንቅቆት ነበር ዮሴፍም ግን አርፎ አልተቀመጠም፡፡ እየሔደ ሕልሙን ይነግራቸው ነበር፡፡ ስለ ሕልሙም የበለጠ ጠሉት ይላል፡፡ ወዳጄ ሕልምህን ዝም ብለህ ለሰዎች አትናገር፡፡ ህልም ሲባል ተኝተን የምናየው ብቻ አይደለም፡፡ ራእያችን ተስፋችን ፤ዕቅዳችን፤ ሀሳባችን ማለቴ ነው ይህንን ሲያውቁ የሚንገበገቡ የዮሴፍ ወንድሞች በየዘመኑ አሉ። ምንም ነገር ሳታደርግ እንኳን "ለምን አለምከው?" ብለው ጥርስ ይነክሱብሃል፡፡ ዮሴፍ ግን ይኼ ስላልገባው ነገራቸውና ለባእድ አሳልፈው ሸጡት አያሳዝንም እኛም ህልማችን ሀሳባችን እቅዳችን ተስፋችን ራእያችን ዝም ብለን እንደ ዮሴፍ በየዋህነት የምንናገር ከሆን እንግዲህ ብዙ ፈተናዎች ይጠብቁናልና የዮሴፍ አምላክ ይጠብቀን፡፡ ኪራዬ በደብ በሚገባን መጠን ገልጸሀዋል እናመስግናለን ወንድማችን❤
@Paradise_Mez
@Paradise_Mez 3 ай бұрын
What a great point of view you have
@Tin770
@Tin770 3 ай бұрын
Be tikikelll ........
@user-ci5cj6nl2r
@user-ci5cj6nl2r 2 ай бұрын
ዋው በትክክል❤❤❤❤👏👏🙏🙏
@MULUTSEGAW-nh7nw
@MULUTSEGAW-nh7nw 2 ай бұрын
እኔ ልምከርሺ ካሎለድሽ ግቢ ዉለጂና ተመልሰሺ ተሰደጂ ለልጂሽ ስትይ ስደቱ እስኪሰለችሺ ኑሪ በቃ
@user-xy9lg1bj6i
@user-xy9lg1bj6i 3 ай бұрын
ስደትን የምወደው እንዳተ አይነት ምርጥ አነቃቂዎችን አስተዋውቆኛል❤
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት ምርጥ ልጅ ነህ በርታ።እስኪ ለኛ በሰው ሀገር ለምንከራተት የሆነ ምክር ስጠን ብዙ ግዜ ሀገር ለመግባት በጣም እንቸገራለን ።ምን ይዥ እሚባል ነገር አለ ከዛም አልፎ ሀገር ምን ልሰራ😢😢ብቻ ብዙ ነገሮች አሉ ከምንም በላይ ግን የስለንቦና ችግር ያለብን ይመስለኛል
@defartubeone5258
@defartubeone5258 3 ай бұрын
Enam melsyatahultnew😢
@user-ei1ud9xe4i
@user-ei1ud9xe4i 3 ай бұрын
thank you kiru
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 3 ай бұрын
ብሎክ ነበር ማረግ ለኪራማ ሁሌም ስታዩ ኮሜንት ስጡ😍 ደግሞ ቀልድ ነው የው ሁሌም ጻፊ /ፍ
@seada9327
@seada9327 3 ай бұрын
በማንያዘዋል ፔጅ ያወራዉን አድምጪ የተግባር ሰዉ ከሆንሽ እኛ ችግራችን ከወሬ አናልፍም
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 3 ай бұрын
ይሄ ለኛ አይሆንም አሉሺዴ እርዕሱን የአረብ ሀገር ሴት ብሎ ካልፃፈዉ ብለሺ ነዉ ምነዉ አች ዝቅ አረግሺንኮ ስዉኮነን ሁሉንም መማር እንፈልጋለን የኛ ምኞት ትዳር ይዞ መዉለድ ቤት መስራት ከሌ ወሌ አለ አረብ እኔ የአረብ ሃገር ሴት አይደለሁም የኢትዮጵያ ሴት ሆ በየኮሜቱ አበዛችሁት የምር
@user-ii9oo3wg9t
@user-ii9oo3wg9t 3 ай бұрын
እኔ መንገድ በሄድኩ ቁጥር እፈልግ ነበር አዬ ልጅነት ሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦች አንጀት ያርሳሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብሩህ አዕምሮ ❤
@millala7327
@millala7327 3 ай бұрын
አው ልክ ነው ኪራ በዚህ ዘመን ከባዱ ነገር አለመታየት ነው ከራስ ጋር መነጋገር እና ዝምታ ክባድ ነገር ሆኗል የዘረዘርካቸው ነገሮች ሁሉ መነገር ይሌለባቸው ነገሮች ናቸው በተለይ ህልማችህንንማውራት ማልት በግዛ እጃችን ካሰብነው ነገር አንድ እርምጃ ውደኋላ መጓዝ ነው ብዬ ነው እኔም እማስበው እናመሰግናለን ኪራ
@seni194
@seni194 3 ай бұрын
ወደ ሚዲያ ያመጣህን ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ እሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለህ በርታልን ወንድማችን ተከታይህ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ
@FhuegsjkdwY3ueyrew
@FhuegsjkdwY3ueyrew 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ✅✅✅ብዙ ቪዶ አያለሁ ኮመንት ስፅፍ የመጀመሪያያየ
@Tgs542
@Tgs542 3 ай бұрын
እኔ ስመርቅህ ለምንድነው አሜን የማትለው? ♥️እግዚአብሔር ይባርክህ ♥️እውነት ጥሩ ሃሳብ ነው ♥️♥️♥️
@kirubelahadu
@kirubelahadu 3 ай бұрын
Amen
@regberegbe9767
@regberegbe9767 3 ай бұрын
ተይ ውዴ😂❤
@user-ci5cj6nl2r
@user-ci5cj6nl2r 2 ай бұрын
😂😂😂😅😅
@YabseraWendemu-rh6ze
@YabseraWendemu-rh6ze 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ሁሌም ስናወራው ይከሽፋል ሁሌ ሚገጥመኝ ነገር ነው በጣም ግልፅ መሆን መጥፎ ነው እውነት ነው ኪራ ልዮ ❤❤❤
@VmvGjg
@VmvGjg 2 күн бұрын
ኪራ ሁሌም የሚገርመኝ ሀሳቦችህ ሁሉም ይስማሙኛል በርታ ቀጥልበት ለማለት ነው🙏🙏🙏
@amansew
@amansew 3 ай бұрын
በቃ ምን ይባላል። ❤❤❤❤❤❤ ግሩም ነው!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cf5re7fq8m
@user-cf5re7fq8m 3 ай бұрын
amaniyee
@kirubelahadu
@kirubelahadu 3 ай бұрын
thanks aman
@user-xp1fe1hl8x
@user-xp1fe1hl8x 2 ай бұрын
ትክክል የኛ ሰው ማጣጣል ልሰራ ስነሳ በዚህ ግዜ ይሉሀል
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e Ай бұрын
ሠላምህ ይብዛ ብዙዎቻችን ይንን የመሠ ለ ምክረ ሀሳብ አጥተን ገደል ገባን መሠለህ በርታ❤️❤️❤️
@Mekdi21
@Mekdi21 3 ай бұрын
ኪራ ምርጥ ወንድማችን በርታ ሰትጀምር ነው መከታተል የጀመርኩት ሁሌም የምታነሳው ሀሳቦች በጣም ገራሚ ናቸው👏👏🙌🙏🏽 እሱ እግዚአብሔር የእውቀት አምላክ ይጨምርልህ ይባርክህ 🙏🏽
@bireadane7843
@bireadane7843 21 сағат бұрын
Great idea bro keep it up
@QnEEN1709
@QnEEN1709 3 ай бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ምድር ላይ እፈልግ ነበር😂 ግን ዛሬ በጣም ጀግና እና ታታሪ ሰራተኛ ነኝ ሁሉም ነብቶኛል በጣም ጣካራ ነኝ 17 አመቴ ሁሉ ነገር አለኝ ስራ የጀመረኩት 10 አመቴ ነው ግን ለውጥ ያሳየሁት 16 አመቴ ነው 💪
@user-yt3gh5hf9d
@user-yt3gh5hf9d 2 ай бұрын
ምንድነው ምስጥሩ እኔ 13 ዓመት ዱባይ ነኝ በ17 ዓመት ነው ከአገር የወጣሁት 😢😢
@misbakmohammed5592
@misbakmohammed5592 2 ай бұрын
ምንድነው በ10 አመቴ ጀመርኩ ማለት
@RinadKhatib
@RinadKhatib Ай бұрын
Kadada
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
ሚስጢሩ ሰው ሳይሰማ ሹክ ይበሉኝ 👂
@user-md7um8bd9h
@user-md7um8bd9h Ай бұрын
​@@user-yt3gh5hf9dኣይዞሺ እማ😓💔
@user-dj7mw5ij8o
@user-dj7mw5ij8o 3 ай бұрын
ምክሮችህ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ናቸው ኪራ በርታ
@MuluAbrha-f7i
@MuluAbrha-f7i 29 күн бұрын
Excellent yehone hasab
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 ай бұрын
Geta Yebarekeh Yemwedeh wendem Agegnhuh sfelgeh ❤
@MulubrhanMulubrhan
@MulubrhanMulubrhan Ай бұрын
ልጅ እያለሁ መንገድ ላይ 100 ብር ባገኝ እል ነበር😂 በእውነት። በርታ ቪፍዮዊች በጣም ነው ማደምጣቸው ያበረቱኛል🙏
@KalDemisse
@KalDemisse Ай бұрын
በጣም ነዉ የምወድህ ምክንያቱም ጎበዝ ነክ
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 3 ай бұрын
እሚገርም ሀሳብ ይህ ጉዳይ ከብዙ ሰዎች ሰምቻለሁ አንተ እንዳልከውም ከመንፈሳዊ አስተምህሮ አንፃር ብዙ ተነግሮናል ካንተ ስሰማው ግን አስተውዬው የማላውቀውን ለምን? እምትለው ቃል ላይ እንዳተኩር ስላረከኝ አመሰግናለሁ
@haytomer9818
@haytomer9818 2 ай бұрын
እሰከዛሬ ከሰማሁት ለየት ያለ በደንብ የሚገባ ምርጥ አቀራሩብ በተለይ መቶ ፐርሰነት ልክ ነህ ሰይጣን በልብ የሚታሰበዉን አያቅም
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 3 ай бұрын
እውነት ነው መልካም አገላለጥ :እኔም የምያምንበት ሃሳብ ተናገርህልኛል እሰይ ፈጣሪ እውቀትህ ይጨምርልህ :እንወድሃለን በርታ
@EshetuMolla-vn7vq
@EshetuMolla-vn7vq Ай бұрын
በጣም እወድሀሉ ወንድሜ ባገኝህ ደስ ይለኛል
@kal7566
@kal7566 3 ай бұрын
የምገርመዉ ሁሉንም ያልከዉ የኔ ፐርሰናልይ ህይወቴ ያለ ነዉ የሰዎችም ጠለቅ ብየ ማወቅ ኣልፈልግም የራሴም ድብቅ ነኝ ጋደኞቼ ኣንዳንዴ ድብቅ ነሽ ይሉኛል ኣማልደብቀዉ እጮኛየ ና ወንድሜ ብቻ ነዉ በተለይ ሃይማኖት ላይ ያልከዉ ተመችቶኛል ዉዳሴ ከንቱ ነዉ እናመሰግናለን ኪራዬ የኔ ዉድ ወንድም❤❤😊😊😊ብቻ
@qweqwe444
@qweqwe444 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@user-iv3jg5ll5e
@user-iv3jg5ll5e 3 ай бұрын
ሰው ግን ከዚህ በላይ ትምህር የት ሊያገኝ ነው ሰብስክራይብ እማያደርገው
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 ай бұрын
አሰው እኮ የኑሮ ውድነት አጨልሎታል ጠቃሚ ትምርህት ከስንት አንዱ ነው ለማዳመጥ የሚቀመጠው የዘር ጭፍጨፋ ወሬ ወይም አንድ የውሸት ወሬ ቢለቀቅ ሳይሰበር ይመጡ ነበረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
@mroneleul6734
@mroneleul6734 2 ай бұрын
የአባቴ ምክር እንዲህ ነው የሚመክርኝ ትንሽ እያለሁ ምን ለማለት ፈልጉ ነው የምለው የነበር ስደረሽበት ይገባሻል ይለኝ ነበር ❤በዚህ ዘመን እነደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን❤
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 2 ай бұрын
እዉነትክን ነዉ ወድሜ!!!
@user-em7je2lk2s
@user-em7je2lk2s 3 ай бұрын
ትለያለህ የምር. የውስጤነው የተናገርከው👌👌በርታ
@HayatHayat-ne6iz
@HayatHayat-ne6iz 3 ай бұрын
ኪራየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኪራዬ ቆይ አላደመጥኩትም❤❤❤
@simbootewahidoo4018
@simbootewahidoo4018 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ አመሰግናለሁ ❤❤
@LubabaUsin
@LubabaUsin 2 ай бұрын
በትክክል ነው ተባረክ
@sofiamohamed7979
@sofiamohamed7979 3 ай бұрын
ይመችህ ብሮየ
@fitsewinta9261
@fitsewinta9261 3 ай бұрын
በወሬ በአደርጋለው የተሞላሁትን እራሴን እንዳይ ነው ያደረከኝ በብዙ ነገር ባንተ ሀሳብ እጋራለው እናቶቻችንም ሲተርቱ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል ይላሉ እውነት ነው
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 3 ай бұрын
ልክነክኪራየእናመሰግናለን❤🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 ай бұрын
በእውነት ኪራዬ ከሁሉም ነገር በላይ የአንድ ነገር አይሆንም ሲባል ከምክንያቱ ብንረዳው ለከብዙ ነገር እንቆጠባለን ክበርልን።🎉🎉❤❤
@MeronYonas-vm6gf
@MeronYonas-vm6gf 3 ай бұрын
tebark ❤❤❤
@funnyvi106
@funnyvi106 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት የሰጠኸው
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 2 ай бұрын
Thank u kiraye hulum lik nachew
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 3 ай бұрын
Thank you በርታ
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 3 ай бұрын
ትክክል የኔ እቁ መምህር ቴኪው በጣም ትለያለህ ኪራችን
@alemdagim699
@alemdagim699 3 ай бұрын
Thanks kirayey amazing ❤❤
@rurusultan2125
@rurusultan2125 2 ай бұрын
ይመችህ አድርሀለው በርታ
@stcstc546
@stcstc546 3 ай бұрын
ምርጥ ትምህርትነው ሳህ ትክክልነኽ❤
@hayatkumlachew8277
@hayatkumlachew8277 3 ай бұрын
Much love❤ Kiraye.
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 3 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን❤🎉
@user-cf5re7fq8m
@user-cf5re7fq8m 3 ай бұрын
waw brother big respect for u!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
የተናገርከው ትክክል ነው ግን በጣም አምነህበት ከሆነ የምትጀምረው በምንም ተአምር ምንም የሚገድብ ህ የለም እምነት አላማ በራስ መተማመን ካለህ የሰው ወሬ ኮተት የሰው ሊገድብህ አይችልም እኔ ያጋጠመኝ ስለ ሆነ ነው የትርፍ ሰአት ስራ የጀመርኩት ምርትን ማስተዋወቅ መሸጥ የመሳሰለ ነው እና እንደውም አጠነከረኝ እውነተኛ ጓደኞቼ ናቸው የምላቸው የነበረ እንደ ወንፊት አጥርቶ ነው ያሳየኝ እና የማያስፈልጉ ወደ ጎን ትተህ መጓዝ ነው እና ወንድሜ በትክክል ገልጸከዋል ❤
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 7 күн бұрын
በትክክል ዝምታወርቅነውይባላል ክበርልን የልክአዋቂ
@Sendayo9
@Sendayo9 3 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ትእግስቱ ይስጠን ❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 ай бұрын
Kiruy enamsegn alen ❤❤❤🙏
@user-bw3sk9qw4l
@user-bw3sk9qw4l 3 ай бұрын
I respect you kiraye you are my adviser
@fikremaryamendaykefagn7228
@fikremaryamendaykefagn7228 Ай бұрын
REALLY LEGENDARY MEN !!!
@emamytefa529
@emamytefa529 3 ай бұрын
በጣም ጥሩና መሆን ያለበት ነገር ነው የተናገርከው ሁሉም መሬት ላይ ያለ ሰሩ ወይም ትክክለኛ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች እሚጠቀሙበት ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 3 ай бұрын
አላህ ባለህበት ይጠብቅልን ብራ
@alfiyaseid6042
@alfiyaseid6042 3 ай бұрын
KIRUBEL 👏🏾 ke germen teketatayeh neng arif Video new 🙏🏼🤗💚
@mesimesi5216
@mesimesi5216 3 ай бұрын
ዋው ጨዋታው ከልብ ጋር ነው እግዝያቤሄር yes 🥰🥰
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 3 ай бұрын
እዉነትነዉ የደረሰበትያዊቀዋል እኔአቁሜለሁ ሥለ ገቢማዉራት የሠዉአይንመጥፎነዉ
@ferhiwotewnetu282
@ferhiwotewnetu282 9 күн бұрын
Bless you brother
@user-lh5uk9vw2w
@user-lh5uk9vw2w 3 ай бұрын
ተበረክ የኔ ወንድመ
@zuriashzure3388
@zuriashzure3388 3 ай бұрын
ወይኔ በጣም ምትገርም ልጅ ነክ በእውነት ቃላት የለኝም ላንተ በእውነት ❤
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@yemidiycrafts3663
@yemidiycrafts3663 2 ай бұрын
Gobez arif video new thank you
@tebayuu937
@tebayuu937 3 ай бұрын
Thank u kira ❤
@AnnoyedCricket-qk7il
@AnnoyedCricket-qk7il 3 ай бұрын
ሁሉ ነገሬን ደብቂ ደብቂ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤ድሮም አልናገርም
@user-mz2wt3bv6v
@user-mz2wt3bv6v 3 ай бұрын
አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በርታ
@birtukangirma3844
@birtukangirma3844 3 ай бұрын
Thank you wendeme🥰🥰
@AbdiTeresa
@AbdiTeresa 3 ай бұрын
Thankyou bro. Aydele 10× sitl des tilegnaleh hule 😍😍🙌
@LeenOoo928
@LeenOoo928 16 күн бұрын
Betam desii yilal betam eketatlhalew God bless you
@aregashtesfay7425
@aregashtesfay7425 2 ай бұрын
Arif new beretalen❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 3 ай бұрын
ኪራዪ እናመሰግናለን ወሳኝ ነጥብነው ያስተማርከን ❤
@Meba-21
@Meba-21 3 ай бұрын
Wow! yihe mikr endene yasfelegew yelem thanks betam 🙏
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 3 ай бұрын
በጣም አከብርሐለሁ ኪራ ወንድማችን በርታ ደግሞ በጓደኞቸም ስልክ ነው ሰብስክራብ የማደርግህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤
@user-bn1sj1fp4b
@user-bn1sj1fp4b 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሰለምትመክረን🙏
@miskanahaylou2873
@miskanahaylou2873 2 ай бұрын
thank you bro ❤❤❤❤❤
@genetassefa6107
@genetassefa6107 3 ай бұрын
It`s a great Idea, thank you
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ከልብ😍❤🙏
@senaittekle4307
@senaittekle4307 3 ай бұрын
Betam gobez neh. Tebarek
@godislove1474
@godislove1474 3 ай бұрын
You are my best thank you so much for your advice and you are blessed and I love you your sister❤❤❤❤❤❤
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 3 ай бұрын
ሁሉም ነገር በትክክል ❤❤❤
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 3 ай бұрын
በጣም ጥሩነገር ነው የነገረኝ ጎበዝ ኣተና ኤልሲ በርቱልን
@semirakemal3483
@semirakemal3483 2 ай бұрын
እስከዛሬየትነበርኩ ብዙእማርነበር ጎበዝነክዋውውው100%
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 2 ай бұрын
Waw Egziabher zemnhen yebarek bible yedegfehal seyetan yeaafachenn enjee elebachenen ayaweqm berta 💪 ❤
@user-ig6ww7tq9l
@user-ig6ww7tq9l 3 ай бұрын
ክራ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤ You advised me a lot thank you so much my dear ❤❤Baayyee si jaallanna guddaa galatoomi🙏🙏ስለ university ተማሪ ዮነ ነገር ብትለን ደስይለኛል
@medinaali3925
@medinaali3925 2 ай бұрын
ጥሩምክረነው በሠማናው የምንጠቀምበትያረገን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ነገር ነው ያካፈልከን ከምር የተሳሳተ ነገር እያረኩ ነው በደብ እዳስታውል ነው ያረከኚ ኪራየ ተባረክ በጣም ነው ምወድህ ቪድዮወችህ በደብ ገብተውኛል ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤ የምር በልጅነቴ የማስበውን ነው የነገርከኚ በሳቅ ፋርስ አልኩ ኪራየ😂
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu 3 ай бұрын
ኬራዬ ምርጥ ሰው ነህ thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤
@YewbAbebe
@YewbAbebe Ай бұрын
ውስጤ እኮ ነህ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 ай бұрын
በትክክል
@MahamadSaidd
@MahamadSaidd Ай бұрын
በትክክል እኔም በልጅነቴ በዙ ነገረአስብና እመኝ ነበር
@Lulalulawit
@Lulalulawit 3 ай бұрын
Egziabher yebarekhe..kemer yehe tekekel new..yene bal yaregehe...Amen bel???❤
@otebeoo875
@otebeoo875 3 ай бұрын
በትክክል ክበርልኝ
@MesaratMessy
@MesaratMessy 2 ай бұрын
ኪራ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ቀድመህ ወደ ገደለው ስለምትገባ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድም አለም ❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
Thank you for great advice ❤
@mintamirmekonnen68
@mintamirmekonnen68 3 ай бұрын
ሁሌም እከታተልሀለሁ ጎበዝ ነህ በርታ
@user-bt5vd5iq6v
@user-bt5vd5iq6v 5 күн бұрын
ሰላም ኪሩ እወነት ነው ስወድህ አላህ ይጣብቅህ❤❤❤ወንድሜ
@amanialmtku
@amanialmtku 3 ай бұрын
ኪራዬ የኛ ምርጥ ሰዉ ለኛ ትህትናህ ብቻ ራሱ በቂ ነዉ 🥰🥰🥰🥰
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
ahadu media
Рет қаралды 51 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
የተሻለ ህይወት ለመኖር | Lessons that life thought me
18:28
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН