No video

Zimam Ayalew - Begnea becha aybekame -ዝማም አያሌው | በእኛ ብቻ አይበቃም- New Ethiopian Music(Official Video)

  Рет қаралды 50,167

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

7 ай бұрын

Zimam Ayalew - Begnea becha aybekame - ዝማም አያሌው | በእኛ ብቻ አይበቃም- New Ethiopian Music(Official Video)
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Zimam Ayalew
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Пікірлер: 70
@sheshe4202
@sheshe4202 7 ай бұрын
ኢትዮጲያ እስኪ አትበሉብን አማራና አማራ ብቻ 🙌
@destaethio8768
@destaethio8768 7 ай бұрын
ለምንአማራነት በእትዮጵያነት ነው የሚደምቀው
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 7 ай бұрын
Amarayee ayzon❤❤❤❤🥰🥰💋💋💋💋
@sheshe4202
@sheshe4202 7 ай бұрын
@@destaethio8768 አማራ እየታረዴ እየሞተ ኢትዮጲያ እሚለው ምን በወጣው እና ነው መጀመሪ አማራ በነፃ ይውጣ እንደፈለገ ይንቀሳቀስ አይሙት አይታረድ አይፈናቀል ከዛ ቡሀላ የድሮዋ ኢትዮጲያ እንመልሳታለን አንዳድ የአማራ ልጆች ንቁ ኢትዮጲያ ናችሁ ብለው አይምሯችሁም አማራ ከሆንሽ ትገደያለሽ የአሁኗን ኢትዮጲያ እኛ አናቃትም 🙌
@tafgirma
@tafgirma 7 ай бұрын
አማራነትን ከኢትዮዽያ መለየት ነፍስን ከሥጋ መለየት ስለሆነ ካልጣመህ ወደመጣህበት መመለስ ነው።
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 7 ай бұрын
​@@destaethio8768ኢትዮጵያ ናት እንጅ በአማሀራነት ምትደምቀዉ።
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
ድራማ ሰሰራ የሚዘፍነዉ ድምፅ ለካሰ ዘፋኝ ነሸ ጎበዝ
@QuotientQuotient
@QuotientQuotient 7 ай бұрын
ከንግዲህ አማራነትን እንጅ ኢትዮጵያዊነትን አንሻም!
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 7 ай бұрын
ጀግናውንና ሠፊውን የአማራ ህዝብ እያለቀ እየተጨፈጨፈና እየተፈናቀለ ኢትዮጲያ እያልሽ ትንቦጫረቂያለሽ ገልቱ ጀግናውን የአማራን ህዝብ በሠላምና በነፃነት ያላኖረች ኢትዮጲያ በአናቷ ትተከል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ♥♥♥♥
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 7 ай бұрын
አማራ በሉ ኢትዮጵያን ተዋት 💚💛💔😭
@GezahagnMengistu
@GezahagnMengistu 7 ай бұрын
አማራነት ከፍ ይላል ፣ኢትዮጵያም ታብብለች ።
@jejowbiro6819
@jejowbiro6819 24 күн бұрын
Underrated song . We should make it popular
@user-fd6tm2sq2r
@user-fd6tm2sq2r 24 күн бұрын
ኢትዮጲያ ትቀድማለችልክናት ከዛም ጀግናውአማራ
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
ኧረየመቸነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy 7 ай бұрын
ዘፈን የምታወጡም አውጥታችሁም የተቀመጣችሁ የትግል ሙዚቃ ካልሆነ አትልቀቁ አርፋችሁ ተኙ ስለኢትዮጲያ እስካሁን የተዘፈነውን እናዳምጣለን
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ገደል ትግባ አማራ ብቻ❤❤❤
@mebratudagne5248
@mebratudagne5248 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 7 ай бұрын
Ere tew teregagu😂😂😂😂😂😂
@user-in7my1eb4c
@user-in7my1eb4c 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን። እንከን የለሽ ብያችኋለሁ። ድምፃዊቷም ሆነች ተወዛዋዦች መኩሪያዎቻችን ናችሁ!!!
@moab3373
@moab3373 7 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርች
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለፋኖ
@alexaduna7703
@alexaduna7703 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን
@samitefera9623
@samitefera9623 7 ай бұрын
እኛ አማራ ነኝ ፋኖ እትዮጵያ የምባል ነገር እኔ አልሳማም
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 7 ай бұрын
Fano leethiopia nebsun ysetal fano negni atbel
@madi2644
@madi2644 25 күн бұрын
ወደዳችሁም ጠላችሁም አማራ ኢቶቢያ ነን አገርና ፎለቲካ ሳትለዩ አቀባጥሩ ካልሆናችሁ ሀገራችን ለቆመውጣት ወድማለት ባፍአይደለም
@Tiwodgk-cj3ni
@Tiwodgk-cj3ni 7 ай бұрын
wow yamral it is resently
@user-in7my1eb4c
@user-in7my1eb4c 7 ай бұрын
በጣም በጣም አስደማሚ ድምፅና ውዝዋዜ ነው። ድንግል እናታችን ትጠብቅልን።
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 7 ай бұрын
Waw tkklegna melkt new yastelalefechiwu ethiopia ye africa msoso nat hulachinm menesat alebn❤❤❤❤❤
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 7 ай бұрын
አዳድስ ስንጥብቅ ለምን ትደግሙብናላቹሁ
@samitefera9623
@samitefera9623 7 ай бұрын
የለ አማራ እትዮጵያ ገደል👎👎👎👎
@utube2121
@utube2121 7 ай бұрын
ይመችሽ ውብ ስራ ነው
@medna1100
@medna1100 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዪ እወድሻለሁ አንች ግን ምንም አይስማሺም በየ አመቱ በልጆችሺ ደም ትታጠቢያለሺ ቆይ ግን ኢትዮጵያዪ መቸነው የልጆችሺ ደም መታጠብሺን የምታቆሚው እማማሀገሬ ስንቱ ልጅሺ እንደወጠቀሩ እማማ ሀገሬ እርይበቃል ይባስብሎ ውንድምአማች ተጋደሉልሺ አባት ልጁን ልጅ አባቱን ገደለ😢 እማማሀገሬ ንገሪኝ ምንይሆንምክኒያትሺ የልጆችሺንደምማስቆምየተቃተሺ መልሺልኝ ሀገሬ ተይው እኔ አሁን አማራ ሁኛለሁ ግንደግሞ እውድሻለሁኝ
@hewan676
@hewan676 7 ай бұрын
ኢትዮጲያ አትቡ 😏😏😏😏
@filimonmule-om6wd
@filimonmule-om6wd 7 ай бұрын
ዝማም የት ጠፍታብን ኖራ ነው የምወድላት የድሮው ሙዚቃዋ
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-wh5lh5zq4f
@user-wh5lh5zq4f 7 ай бұрын
ዎውው በጣም ዓርፍ ነው
@user-jg9fx8re9w
@user-jg9fx8re9w 7 ай бұрын
Ethiopia lezelalem tinoraleshi💚💛❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@demegeze5267
@demegeze5267 6 ай бұрын
I am Demelash
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 7 ай бұрын
ኢትዮጲያ አትበሉኝ አማራነት ይቅደም ❤❤
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 7 ай бұрын
🎉አማራየ
@gismebelete4496
@gismebelete4496 7 ай бұрын
አማራ ያብባል እንደገና ወትሮም እንዳይሆን ነው ኦሮሞና ትግሬ ስልጣን የያዙት አማራ ለሽ ዘመናት ዳር ደንበሩዋን አስከብረው ያቆዩዋትን ሃገር ኦሮሞና ትግሬ ስልጣን ይዘው እንዳልነበረች አደረጉአት ፋኖ ኢትዮጵያን እነደገና ያስከብራታል ይገነባታል ሙዚቃ ለፖለቲካው ትለቅ ተፅኖ ፈጣሪ ነውና ቀጥሉበት በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ ድል ላማራ
@user-hu6wv5eq2j
@user-hu6wv5eq2j 7 ай бұрын
እኛ አማራወች ነን
@alamirdessie7956
@alamirdessie7956 7 ай бұрын
እሰይና አራሹ ገበሬ
@mulatgetachew647
@mulatgetachew647 7 ай бұрын
ድል ❤ ለፋኖ ❤ ድል ❤ ለአማራ ❤
@user-gb2zy2fm4w
@user-gb2zy2fm4w 7 ай бұрын
ሂጄ😏
@alexaduna7703
@alexaduna7703 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሪፍ ፍኖ
@DawashKorata-yi7qi
@DawashKorata-yi7qi 6 ай бұрын
💚💛❤☝☝🙏🙏🙏🙏💪💪💪
@user-vn4wd5ri7g
@user-vn4wd5ri7g 7 ай бұрын
አማራየ❤❤❤
@GirumDamitew-xc7zm
@GirumDamitew-xc7zm 7 ай бұрын
አመራ ኢትዮጵያ ተዋህዶ መለያየት አትችሉም ያለአማራ ተዋህዶ ያለ ተዋህዶ ኢትዮጵያ ባዶ ተራራ ናት.
@eztg2758
@eztg2758 7 ай бұрын
ዘረኛ ነህ !!! የአማራ ተወላጅ እንዲህ አይልም
@msaratm1234
@msaratm1234 7 ай бұрын
ኢትዮጲያ አትበሉ አያገባንም😏😏አማራ እየሞተ አሁንም ኢትዮ😖ምነው ሌላው አይዘፍን ኢትዮጲያ ጣኦት አደለችም አትመለክም በቃን አማራ ብቻ።😡😡😡
@user-vn4wd5ri7g
@user-vn4wd5ri7g 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ml9yh5iw7t
@user-ml9yh5iw7t 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 7 ай бұрын
💠📍"በእኛ ብቻ አይበቃም" ግሩም ታሪካዊ ሙዚቃ ሥራችሁን የምሰማውና የማየው ምንም እንኳን በማእበሉ መሀል ቢሆን ለሚያስተምሩ፤ እያሳሰቡ ለሚያበረታቱ ና ለሚያዝናኑ የሙዚቃው ግጥም ስንኞች ድንቅ መልእክት ለኮከብ ዝማም አያሌውና 💐 ለኮከብ ኮከቦች ጓዶችሽ💐 ልባዊ አድናቆትና ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። 💠📍ወርቅ ሥራችሁ ለ"እማሆይ" ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአባሆይ አፍሪካም በመሆኑ እጅግ አኩሪ ነው።
@Ra.com65
@Ra.com65 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 22 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
ዝማምነሽ አያሌው -ልሸኝህ(Zmamnesh Ayalew - Lishegnh)-New Ethiopian music 2023(Official video)
5:19