Zlatan Ibrahimović ጉረኛው ኮኮብ ዝላታን በትሪቡን የኮኮቦች ገፅ ኤፍሬም የማነ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

  Рет қаралды 73,663

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Жыл бұрын

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Пікірлер: 36
@mitkunigussie7344
@mitkunigussie7344 Ай бұрын
ሰርቶ አሳክቶ ነው ጉረኛም ቢሆን ጀግና ነው 💪 Zlatan
@jermaine1572
@jermaine1572 Жыл бұрын
ከእለታት አንድ ቀን ዝላታን በእባብ ተነደፈ ከብዙ መንገላታት በሁላ እባቡ ሞተ!! ዘላታን በምንም አይሞትም ሱፐር ሂይማን❤️❤️
@danidhabesha
@danidhabesha 6 ай бұрын
😂😂✌🏾
@abucheman9134
@abucheman9134 10 ай бұрын
King of king ibro
@gd24644
@gd24644 2 ай бұрын
Ephrem gn akerarebih btam ymechegnal, thank you bro❤💪
@user-lm8du7eb5l
@user-lm8du7eb5l 3 ай бұрын
ኤፋዬ የኔ አንደኛ
@Ebro-Habeshstan
@Ebro-Habeshstan Жыл бұрын
😂ለካ ዝላታን ከሰራው ይልቅ ያወራው ነው ዝነኛ ያደረገው
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 5 ай бұрын
ወይኔ ድፍረቱ እኔ እኳን ስለ ኳስ አላቅም ግን ጋዜጠኛ መሆን ፍላጎቴ ስለሆን ጋዜጠኛውን ለመሳማት ነው የምሰማው ወንድሜ ግን ዝላታን ሲል እሰማዋለሁ 😂😂😂 ይህን ጉድ ያቅ ይሆን😂😂😂
@henokmuluneh3318
@henokmuluneh3318 9 ай бұрын
❤❤❤
@yushaibnnun
@yushaibnnun Жыл бұрын
አሪፍ ነው አሁን ደግሞ ስለ magicianu ሪካርዶ ቋሬዝማ ቢሰራ
@tofikekimatu
@tofikekimatu 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 7 күн бұрын
የካንቶና ዓይነት ባሕርይ ያለው ኮከብ ነው
@mosebtube4393
@mosebtube4393 Жыл бұрын
ephrem betam tichilaleh berta
@eyobegeberehana2956
@eyobegeberehana2956 Жыл бұрын
የማነ አቀራረብህ እና ምርጫህን እወደዋለሁ በተለይ አነባበብህ ደስ ይላል በርታ ። ነገር ግን ዊና ጁስን የምታስተዋውቅበት መንገድ ትንሽ ማሻሻያ የተደረገበት መልካም መሰለኝ ። ምክንያቴን ላብራራው እንደምታውቀው መሀሙድ አህሙድ የሀገራችን የትዝታ ንጉስ አንጋፋ ሙዚቀኛ ሆኖ በህይወት ያለ ድምፃዊ ነው ። ፒያሳ መሀሙድ ሙዚቃ ቤት የዚህ አንጋፋ ሙዚቀኛ ስያሜ አርፎበት ለዘመናት አንተ ጋዜጠኛ ከመሆንህ ቀድሞ ሲጠራበት የኖረ ሰፈር ነው አንተ ዊና ጁስን ለማስተዋወቅ ስለተከፈለህ ብቻ የዚህን አንጋፋ ድምፃዊ የዘላለም መታወሻ መንደር በዊና ጁስ ተቀየረ ብለህ ማስተዋወቅ ተገቢ አይመስለኝምና ብታስብበት እና ሲሆን ሲሆን ሲሆን ዊናን አምፒር ፊትለፊት ብለህ በትክክለኛ መገኛ ስፍራው በመጥራት ብትቀይረው መልካም ነው እላለሁ አለዚያ አዲሱ ትውልድ መሀሙድ አህመድን እንዳያውቀው እየሰራህ ነውና አስብበት ።መልካም ቀን።
@eyobegeberehana2956
@eyobegeberehana2956 Жыл бұрын
አስተያየቴን ተቀብለህ ማስተካከያ ስላደረክ በኔና በጓደኞቼ ስም አመሰግናለሁ ። ኤፊ ምርጡ ።
@gagaengida
@gagaengida Жыл бұрын
GSg
@gagaengida
@gagaengida Жыл бұрын
@@eyobegeberehana2956 s
@gagaengida
@gagaengida Жыл бұрын
@@eyobegeberehana2956abdb bxglgsgpygsigfuara
@albendawudmostofa8593
@albendawudmostofa8593 Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@user-me6zp3nb9v
@user-me6zp3nb9v 7 ай бұрын
ብዙ ጉረኞችን አይቻለሁ የዝላታን ግን ይለያል!
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Жыл бұрын
The lion Ebra kadabra ! Ewunet nw egir guas yalesu kelid ʼnw ! Eyader endewuyin yemitafit.
@johndansamo1177
@johndansamo1177 Жыл бұрын
Ebira kadabira
@abeneazertefera395
@abeneazertefera395 6 ай бұрын
Di maria
@BisratEndalkachew
@BisratEndalkachew 6 ай бұрын
እንወድሃለን ግን የአለማችን ምርጥ አይደለህም.😅😅😅😅
@abubekerfedlu
@abubekerfedlu Жыл бұрын
ማንንም አይሰማም
@user-wn2ld3kh2q
@user-wn2ld3kh2q 8 ай бұрын
Di maria please
@rihan2320
@rihan2320 Жыл бұрын
Ebra kadabra ኬኛ
@AkaluGebere-xn2vd
@AkaluGebere-xn2vd 27 күн бұрын
Hi
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 7 ай бұрын
ዊ ዝላታል 😂😂😂😂😂
@izadinrashad9990
@izadinrashad9990 Жыл бұрын
Vidos
@user-os8pd2os3o
@user-os8pd2os3o 2 ай бұрын
ያውሮባ ራስ ምታት ነበረ ልክልካቸውን ይነግራቸው ነበር😊😊😢😅😅😅😅😅
@berhantube616
@berhantube616 2 ай бұрын
አንድ ቀን ዘላታን ወደ ትምህርት ቤት አርፍዶ ሄደ ከዛም በጊዜው የመጡት ተማሪዎች ተቀጡ።
@Yolyam
@Yolyam 10 ай бұрын
Zlatan ጉረኛው፤ ቀባጣሪው: he is my heroo ነገር ግን ከጠባሴው አንበሳ (king) ጌትነት ሺብሬ (ዱቼ) አትበልጥም......አንተ ቆሽማዳ Zlatan አልተገናኛችሁማ --ዱቼ
@husenmohomad765
@husenmohomad765 Жыл бұрын
ጉረኛ በለው
@rihan2320
@rihan2320 Жыл бұрын
Ebra kadabra ኬኛ
ሚሪዮ ባሎቶሊ በነውጠኛነቱ የተጎዳ ኮከብ !!!በፍቅር ይልቃል
13:53
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 87 М.
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
0% Sportsmanship but it gets increasingly more disrespectful
12:27
Zlatan Ibrahimovic ● Top 30 Goals
9:49
Football24Jack
Рет қаралды 3,9 МЛН
#football #messivsronaldo #messi
0:24
@Sal futebol
Рет қаралды 3,7 МЛН
His Celebration ☠️ #shorts #viral #funny #fypシ゚ #fyp
0:15
#football #messivsronaldo #messi
0:24
@Sal futebol
Рет қаралды 3,7 МЛН
Хабиб спорит с олимпийский чемпионом по борьбе
0:46
Спортивная медия
Рет қаралды 3,4 МЛН
When Will You Become a PRO FOOTBALLER? ⚽️🤩❤️
0:19
Ben Nuttall
Рет қаралды 6 МЛН
Mourinho vs Pep Guardiola vs Ancelotti 😱🏆
0:59
by SKILLER
Рет қаралды 11 МЛН