No video

//ዙረት// የከተማችንን ባለዝና ሰዎችን ያሰባሰበው ... አዲስ ነገር ይዞ የመጣው ሆቴል /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 113,388

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 123
@ensira1990
@ensira1990 10 ай бұрын
እልልልል ሀገሬ ልገባ ነው ስላም ጊቢ በለኝ
@Addisguade-jt5lg
@Addisguade-jt5lg 10 ай бұрын
ሰላም ግቢ እህቴ
@umufewzan9146
@umufewzan9146 10 ай бұрын
በሰለም ጊቢ እኛንም በሻጣሽ ይዛሽን ሂጂ ወሏሂ ምርርር ብሎኛል ሰለም ናፍቆኛል
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
አላህ በሰላም ያሰገባሽ ወዴ ደምሪኝ በቅንነት
@hayuwogditube8316
@hayuwogditube8316 10 ай бұрын
ሠላም ግቢ የኔ ውድ ❤❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
ሰላም ግቢ እህት አለም እኔማ የያዘ ይዞኝ ነው ፀልይልኝ
@hayuwogditube8316
@hayuwogditube8316 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሚን በሉ ምርቃን አይናቅም❤❤❤😂
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
አሜን አረ አሜን
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
አሚንን ደምሪኝ በቅንነት
@zaynab6971
@zaynab6971 10 ай бұрын
አሚን
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@junefirst500
@junefirst500 10 ай бұрын
መቂዲዬ፡ አገሬ፡ አልተቻለችም! አገሬ፡ ይህንን ጉዞ፡ የሚያደናቅፍ፡ ጌታ፡ ይሰርልን። ችግር፡ ብዙ፡ አለ፡ ክፉ፡ ፉክክር፡ አለ፡ በሰላም፡ ይለፍ።
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
ወዴ ደምሪኝ በቅንነት
@beletetigist9830
@beletetigist9830 10 ай бұрын
ፉክክር አደለም ያለው ጠፊና አጥፊ ነወ
@muluale5889
@muluale5889 10 ай бұрын
መቅድዬ ዙረት ባአንች ነው ሚያምረው ❤❤❤❤
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
Ebs ማነወ እንዴ የሚወዳችሁ ኑርሩልን ወዶችየ
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h 10 ай бұрын
ዘረኝነት አላህ ይልአንክ😢 ልዩነታችን ውበታችን ነበር ምን ዋጋለው ሁሉ ሞልቶ በሀገራችን በፍትህ የሚመራ መሪ አጣን የወደፊቱን አላህ ያብጅልን 😢😢😢😢😢
@Senaitchernet
@Senaitchernet 10 ай бұрын
Amen😂😂😂😂
@reduhabtamu1349
@reduhabtamu1349 10 ай бұрын
መቅዲ የebs ድምቀት
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 10 ай бұрын
መቅዲ አቀራረብሽ በጣም አሪፍ 👍😘
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
ደምራኝ
@shita4992
@shita4992 10 ай бұрын
ሆቴሉ ማሻ አላህ ያምራል መቅድዬ ግን ሥትጨፍሪ ፈራሁልሽ እርግዝናው ረሥተሺዋል መሠለኝ
@muke9633
@muke9633 10 ай бұрын
ዮድ አቢሲኒያ ሆቴል ሁሉ ነገሩ ምርጥ እና ጣፋጭ ምግቦች ከጥሩ ትህትና ጋር ጋሼም ምህረትም ፈጣሪ እድሜያቹን ያቆይልን እንዎዳችሀለን
@user-xj2sw9dg7z
@user-xj2sw9dg7z 10 ай бұрын
Mekdiye Anchi Bicha Zuri Yane Filiqliq ❤
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 10 ай бұрын
ዙረት ባንቺ ነው ሚያምረው መቅዲዬ❤❤
@zedbabo9298
@zedbabo9298 10 ай бұрын
ሶብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉🎉
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 10 ай бұрын
መቅድዬ ❤️🥰😍
@user-jt4bv3rm1i
@user-jt4bv3rm1i 5 ай бұрын
መቅዲየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ ፈገግታሽ ልዩ ነው
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 10 ай бұрын
መቅድዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Edikonjo
@Edikonjo 10 ай бұрын
ይሄ ዮድ አቢሲኒያ የሚባለው ቦታ የማይረሳ ትዝታ አለኝ ከውጭ ወደ አገርቤት ገባሁኝ እና ዲያስፖራ ዲያስፖራ ሲያጫውተኝ ጎደኛዬን ይጄ ገብቼ የገባሁትን እዳ እኔ ነኝ የማውቀው አቤት ዋጋቸው ጭንቅላት ያሲዛል ያውም በደህናው ጊዜ ነበር እንደዚህ ኑሮ ጣሪያ ሳይነካ
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 10 ай бұрын
ያዝልኝ ነው በይኛ ሆ ለነፍሴ ፈራሁ😮
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 10 ай бұрын
Design ላይ ብዙ ስራ ይፈልጋል.
@hirutayele5030
@hirutayele5030 10 ай бұрын
የእኔ እህት የሰው ትልቅ የለም ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@Alem844
@Alem844 10 ай бұрын
መቅዲ ያምራል👌🌻🌻🌻🌻🌻
@merkatogofa
@merkatogofa 10 ай бұрын
አይይ ጉራጌ እድሜ ልካችን ደነዝ እማንማር ሀገሩን እንደማልማት በጣም ያሳፍራል
@EshragaMohammed-kk4dr
@EshragaMohammed-kk4dr 10 ай бұрын
እርጉዜ ይበቃታል ዙረት ምክንያቱም ሆዷ በጣም እያስታወቀ ነው ስለዚህ ብርቄን ብቻ ትስራ በተረፈ ኢቤሶች እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 10 ай бұрын
እስክትወልጂ እንደዚህ ልበሺ የኔ ደርባባ ስታምሪ ጥንቃቄ አርጊ እመቤቴ ትጠብቅሽ ሰወድሽ❤❤❤❤ ልልርባባ
@hailebeyene3271
@hailebeyene3271 10 ай бұрын
አቶ ትዛዙ የዮድ አቢሲኒያ መስራች እንዃን ደስ አለህ ግን አላየሁትም በስራ ጫና ምክንያት ይሆናል
@user-ve9hd3gt4f
@user-ve9hd3gt4f 10 ай бұрын
Weyne siyamir meche bakirbu inmaxalew wow agere batm konjo new ❤❤❤
@melonne3490
@melonne3490 10 ай бұрын
Betam yamral
@dinkalmnegash3543
@dinkalmnegash3543 10 ай бұрын
መቅዲ፣እንወዳችሁ አለን
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ቅመም እመብርሀን ትጠብቅሽ❤❤❤❤
@user-xh8bx1vo7f
@user-xh8bx1vo7f 10 ай бұрын
Wow 😊😊
@asmaruchekole2993
@asmaruchekole2993 10 ай бұрын
መቅዲ እርጎዝ ነሸ አንዴ
@menamamo1146
@menamamo1146 10 ай бұрын
I think so
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 10 ай бұрын
መቅዲ ቆንጃ አንች ዙሪ እኛም እናያለን አስተያየት እምትመልሽ ከሆነ ?……አንዳንድ እምታሳያቸው ነገሮችላይ ዋጋ መናገር ከተቻለ ለምሳሌ ስቲሙ ሳወናው አብረሸ ብትነግሪን ጥሩነው
@user-ko8so4mc3t
@user-ko8so4mc3t 10 ай бұрын
እኔ ምለው አጭር ሰው ነው የአገራችን ባላሀብት ለምድ ነው🤔🤔🤔🤔😊😊😊
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
😂😂ደምሪኝ በቅንነት
@sayedahmada1847
@sayedahmada1847 10 ай бұрын
እረ ወይኔ ያንቺስ ኪፉ😂😂😂
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i 10 ай бұрын
ክክክክክክክክ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 10 ай бұрын
ከማጠሩመጠጠሩበሚለውነዋ😂😂
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 10 ай бұрын
የተወረሰ ሆቴል ነው የሚመስለው ባሕለዊውብቻ ያምራአል
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 10 ай бұрын
Awo Addis aymeslem
@sarahussen9678
@sarahussen9678 10 ай бұрын
Er mekdi erguz neshi erga beyi❤konjo
@HaymiHaymi4567
@HaymiHaymi4567 10 ай бұрын
Wow wow amazing
@idrissahmed675
@idrissahmed675 10 ай бұрын
ምድሪቷን ሀብታም ብቻ ይኑርባት የተባለ አስመሰላችኋት ይገርማል።
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 10 ай бұрын
Ketfo astkakelu endedro adlem
@etetudejong8756
@etetudejong8756 10 ай бұрын
Lula Beautiful Women❤ Melek becha sayehon Yeregach Beserawa lay yemïyasazen sihon Abera Azena Athsenaneta Betam Asteway Beyeatalhu yerase Aseteyayet Newe ❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
ማሻአላህሲያምር
@seadaendris-cp2cj
@seadaendris-cp2cj 10 ай бұрын
መቅድየ❤❤❤
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 10 ай бұрын
ዋጋዉንም በዛዉ ብታሳዉቁን መልካም ነበር
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 10 ай бұрын
😂😂 ዋጋው አይቀምስም ወገኔ
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 10 ай бұрын
@@bafekaduethioo ዉድ ነዉ
@yodittedese7962
@yodittedese7962 10 ай бұрын
ዋጋው በጣም ውድነው
@sikosilo340
@sikosilo340 10 ай бұрын
ዋጋውን ድሀ አይቀምሰውም
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 10 ай бұрын
አስንት ይሆናል ወገኔ???
@user-te7qu6vr2s
@user-te7qu6vr2s 10 ай бұрын
Mkdey sewdhe ❤❤❤❤
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 10 ай бұрын
I love the way you built culturally !one of the best restaurants I ever seen which I will like to get serve however please do not use religion symbol or picture for such type place Why the reason I said is a type of place which you can do dance , drink or doing this world stuff so that is not a good idea to use hang religion symbol Money thank you
@yideneku5063
@yideneku5063 10 ай бұрын
ሮቤል ምህረት ነህ?
@senushikore7663
@senushikore7663 10 ай бұрын
Hope not built by TPLF or their bandas! I will find out! Why I said that is b/c they showed us their true colors towards to Ethiopia and Ethiopiawinte! Sorry for this but it is true! Ethiopiaye bandawoch yatefaleshe! Ethiopia yeneka yelewem baraka!💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@misrakasfaw
@misrakasfaw 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronbekele1316
@meronbekele1316 10 ай бұрын
Mekd ye ebs wud ko nesh
@hiwothiwot9974
@hiwothiwot9974 10 ай бұрын
Mekdi metet atkmeshi teneshem bihon esketewelji
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 10 ай бұрын
Ere endzenachwe alseruteme erumu bezume ayamereme
@emamiyo
@emamiyo 10 ай бұрын
Makde btam gobz nshiii
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 10 ай бұрын
ሚያዉ የት ሄደች ዛሬ?🥰
@RRuth8852
@RRuth8852 10 ай бұрын
❤❤❤
@Olaup800
@Olaup800 10 ай бұрын
This two take down EBS one step(aymetinutim)
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
ኧረመቅዲልጅሽንንጠብቂ
@user-so1ov8qs8s
@user-so1ov8qs8s 10 ай бұрын
3ኛ ነኝ 😂😂❤️❤️❤️
@sphonetastic1081
@sphonetastic1081 10 ай бұрын
እኔ 4 ኛ😂
@user-if4oq7cn6v
@user-if4oq7cn6v 10 ай бұрын
😊😊
@elsaarsema7213
@elsaarsema7213 10 ай бұрын
ታድለሽ
@emamiyo
@emamiyo 10 ай бұрын
Woŵw❤❤❤❤
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 10 ай бұрын
መቅዲ ብዙ ኣትዘለሊ ቀስ በይ ቴውቂዋለሽ
@meronmamye1139
@meronmamye1139 10 ай бұрын
እርጉዝዝዝዝዝ
@zanb6852
@zanb6852 10 ай бұрын
መቅድ ግን እርጉዝ ናት ልበል ወይሥ አይኒነው
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h 10 ай бұрын
አወ ነብስጡር ናት
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb 10 ай бұрын
😂😂
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
መቅዲዬ❤❤❤
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
ከእርግዝና እስከ ቆንጅዬ ልጅ ❤️
2:24
Mekdes Debesay Abebe
Рет қаралды 16 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН