Пікірлер
@GetachewDessie-gc6nm
@GetachewDessie-gc6nm 40 минут бұрын
it is happening really!!
@sntayehumekonen4391
@sntayehumekonen4391 42 минут бұрын
ትርጉም በስለሺ
@Vijay-xw2gu
@Vijay-xw2gu 49 минут бұрын
Great, exactly where.
@almazmalu6956
@almazmalu6956 58 минут бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ። ebs ለምን የዚህ ሐብታም ጭንቅላት አላሰተዋወቃችሁትም ብዙ እድል ነበረው።
@hananseman6971
@hananseman6971 Сағат бұрын
Echi sheytan erasua gella endet taznalech
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 Сағат бұрын
በእግዚአብሔር ኃይልና በእግዚአብሔር ፍቃድ በጥሩ ሁኔታ በቶሎ እንደሚያልቅ ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Сағат бұрын
እባካችሁ ኦርቶዶክስ ሁኑ።ጴንጤ ሠይጣን ነው።
@hayatmohammed298
@hayatmohammed298 Сағат бұрын
ልጅቱ ከስክስ መልካቸውን አላስታውስም ግን ከስክስ ጫማ ማረጋቸው ትዝ ይለኛል ብላለች የሆነ ችግር አለ
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum Сағат бұрын
ከፖለቲካ ብቃቱ እና የመርህ ሠው መሖኑን አቶ ልደቱን በጅጉ አድናቂው ነኝ እሡን ሚመዝን ሠው አለ ብየም አላምንም ዶ/ር ሢሳይም ንግግሩን እከታተላለሑ አደቃለሑ ብዙ አቋሙ ላይ ግን ወጥ አደለም የአቶ ልደቱን ሐሣብ በመሠለው መተንተኑን ግን አከብራለሑ
@user-hd1cx2sn4h
@user-hd1cx2sn4h Сағат бұрын
እርግጠኛ ሁኜ ምናገረው እቺን ልጅ የደፈሯት የባለ ስልጣን ልጆች ናቸው ለዛም ነው ፖሊሶች እደዚ ሚሉት
@mariantesfa3311
@mariantesfa3311 Сағат бұрын
Megabi tiru negr akaflewnal enamesginaln
@Pekele-zb4qx
@Pekele-zb4qx Сағат бұрын
😢😢😢😢❤
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Сағат бұрын
የሺአ ሙስሊሞች አትበሉ ሙስሊን ከእነሱ የጠራ ነው።
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Сағат бұрын
ጌታየ ሆይ ሀይልህን አሳየን አሁንም ጨምራቸው።
@demisberhan2299
@demisberhan2299 2 сағат бұрын
Really shame.
@gashawzeye1384
@gashawzeye1384 2 сағат бұрын
ዝም ማለትም ይቻላል እኮ ቁጥር ላይ እተጫወት ከመተንተን ።
@user-mh8vg8xo3f
@user-mh8vg8xo3f 2 сағат бұрын
የአምሮ በሽታ ነው የሚሉ አማኞች ናቸው
@GobnaSolomon-if8zi
@GobnaSolomon-if8zi 2 сағат бұрын
Ledetu is good for nothing. He is more important in TPLF and OLF politics than Amhara. He is expired in Amhara polotics.
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 3 сағат бұрын
እግ የለም ወይ ለነገሩ አላባ መንግስት የለም ይችን ልጅ እንዲህ እንደ ጠላት ቀጥቅጠው ዝም ብለው ሊገሉ ትልቅ ወንጀል ነው ይህ ለሚመለከተው ክፍል አድርሱላት
@samyy3559
@samyy3559 3 сағат бұрын
Both Dr sisaye and lidtu are the banda kkkkkkkk oh Kkkkkkkk
@teddygirma5135
@teddygirma5135 3 сағат бұрын
ይህ ሰዉዬ በዘቀጠ ዘረኝነትና በጥላቻ ካንሰር የታመመ የበዛ የበታችነት ስሜት የሚያሰቃየዉ ሙትቻ ነዉ ።
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 3 сағат бұрын
የብልፅግና ወታደር አገር ጠባቂ ሳይሆን ትንሺ በ ባለስልጣን ጠባቂ ነው ህዝብ ተኩሶ የሚገለ ል የዱርየና ያባገነ ን ጠባቂነው እደብልፅግና ቅጥረኛ ያለ ወታደር አገር እጠብቃለሁ ሲል ማፈርአለበት
@Akiletilahunembeza
@Akiletilahunembeza 3 сағат бұрын
ጀግና
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 3 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ወንድም አይዞን አላህ ይጠብቅህ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂ሞትቬሺናት ማለት ሙቅ ሻወር በሉት😂😂😂😂😂ወዲያዉ ይጠፋል
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 4 сағат бұрын
Bete amara endih newu degu hzbe amaraye amaraye selamh ybza
@shemelesadera8437
@shemelesadera8437 4 сағат бұрын
ይሄ አሁን ዶክተር ነው ? የእራያ አህያ
@shemelesadera8437
@shemelesadera8437 4 сағат бұрын
ልጋጋም ዶክተር ነው
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td 5 сағат бұрын
ይሔንን ልጅ። መርዳት። አለበት ኢትዮጵያዌ። የሆነ። ባንክ። አካውንቱ። ገቢ። ማድረግ። አለብን። አንድ። ብር ብንሰበስብለት። ነገ። አገሩን። አይረግምም። ለሐገር መሙት። ለሕዝብ። ነው። አገር ማለት ሕዝብ። ነው። ለማን። ብሎ ይሔሁሉ። ደረሰበት። ለኔ። ለአንተ። ላንች ያለንን በባንክ አካውንቱ። እያስገባን። አለንልክ። እንበለው። ኢትዮጵያዌ። የሆንን ሁሉ
@EthioGoldenAge-uu8ev
@EthioGoldenAge-uu8ev 5 сағат бұрын
ቅናት ምቀኘት ምክን ያት አልባነት ይውደም
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 5 сағат бұрын
ልደቱ የሚያወራው አማራ የማያውቃትን ኢትዮጲያ መገንባት ነው እሚፈልግ ቢሳካለት ምክንያቱም ይህንያሀል 50 አመት ሙሉ የአማራ ህዝብ በድሮን እየተገደለ አሁንም ለአማርው ስለኢትዮጲያ ማውራት ይፈልጋል
@deresseayenachew2631
@deresseayenachew2631 5 сағат бұрын
ዶ/ር ሲሳይ በእኔ እምነት በኢትዮጵያ ህዝባዊ ፓርቲ ተፈጥሮ አያውቅም ምንአልባት ወያኔ የትግራይን ህዝብ በጉልበት ፈጥርያለሁ ከሚለው ባሻገር። ምሳሌ ኢሠፓ፣ ኢህአዴግ፣ ብልጽግና መቼም ህዝብ ውስጥ ገብቶ አያውቀም። ስለዚህ ፓርቲ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የአንድ ሰው ፓለቲካ ብቻ ነው። 2. ዶር ሲሳይ ቀልብ ያለው ይመስለኝ ነበር። የሚገርመውም መንግሥት አለ ማለቱ ነው። አሁን ያለው መንግሥት 1ሚሊዮን ሰው አስጨርሶ፣ 2ትሪሊዮን ጨርሶ፣ ህዝቡንም ለ5ዓመት በጦርነትና በግድያ እየኖረ ያለ መንግሥት እንዴት መንግሥት ነው ትላለህ? ህዝብ ሌላ መንግሥት እየጠበቀ መሆኑን አያይም? 3. ተቃዋሚ ፓርቲም የለም። ተቃዋሚ ፓርቲ በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት ስህተት እየነቀስ እያወጣ የሚተችና ሌላ የልማት አማራጭ ለህዝቡ የሚያቀርበው ነው። አሁን ይሄ የለም። ተቃዋሚዎች በጫካና በእስር ቤት ነው ያሉት ማለት ይቻላል። 3. የልደቱ የመፍትሔ ችግር ክፉውን አብይ፣ ብልጽግናና አሉ ብሎ የመፍትሔ አካል ይሆናሉ ማለቱ ነው። በህዝቡ ዘንድ ለሞተው መሪና ለአድርባዩ ፓርቲው ህልውና መስጠቱ ነው። በጫካ የሚገኙትን ተቃዋሚ ፓርቲዎችም በጽንፍ ላይ ያሉ ስለሆነ እነርሱንም የጎሳ ፓለቲካውን ማለዘብ ያስፈልጋቸዋል። በድርድርም በሕግም ደንብ ሊቃኙ ይቻል ይሆናል። በአስቸኳይም የክልል ምርጫ ማድረግ ያስፈልጋል። የክልሉ ምርጫ አገራዊውን ምርጫ ውጤት ከወዲሁ ሰለሚያሳይ ማዕከላዊ መንግሥቱም የመመረጡን እድል ይተነብያል። ስለዚህ ክፉው አብይና አድርባዩ ብልጽግና መፍትሔ አያመጡም ብሎ አምኖ መነሳት ያስፈልጋል። የከተማ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ደግሞ በአገራዊ የልማት አጀንዳ ላይ በሁለት በሦስት እንዲደራጁና አማራጭ ሃሳቦች እንዲያመነጩ መደገፍ ያስፈልጋል። በዚህ ሁኔታ መራጭ ሊያገኙ ይችላሉ። በዚህ ረገድ በክልልና በማዕከላዊ መንግሥት አንድ ዓይነት ፓርቲ እንደማይኖር መቀበልና ሕገ መንግሥቱን ለዚሁ ሁኔታ ለማሻሻል መተባበር ያስፈልጋል። ዶር ሲሳይ ግን ከልደቱ ጋር ተገናኝተው በonline ይነጋገሩ። ያው ዶሩ የሚፈሩ ይመስለኛል። እኔ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካይ ምክር ቤት አባላት የሆኑ የዩኒቨርሲቲ መምህራን በምርጫ ዘመናቸው ባያስተምሩ መልካም ነው። በስሜት ስለሚነዱ ተማሪዎችን ይጎዳሉ። መረራ፣ ሲሳይ፣ቀደም ሲል ብርሃኑ፣ በፍቃዱ ወዘተ ማስታወስ ይቻላል። ከዩኒቨርሲቱ፣ ከመንግሥትም ከግልም ሥራ ይልቀቁ።
@letabedasso1195
@letabedasso1195 5 сағат бұрын
ልደቱም፥ መራራም ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተሻለ አማራጭ ማቅረብ ስለማይችሉ ይቀብጣሉ፥ የሽግግር ፍትሕ እንዲሰፍን እንጂ የሽግግር መንግሥት ሊኖር አይችልም ። ብልጽግናን የሚገዳደር ፓርቲ ተደራጅቶ ለምርጫ ድምፅ ይቅረብ ።
@MuluyeTesfa
@MuluyeTesfa 5 сағат бұрын
Good
@merkeby6738
@merkeby6738 5 сағат бұрын
አረ አቶ ልደቱ ምንም አይነት social media አይጠቀምም ብዙ ጊዜ ተናግሮዎል።😅😅😅😅
@johnjimma1
@johnjimma1 5 сағат бұрын
አማራዎች ታሳዝናላችሁ መቼ ነው ምትስማሙት። በአደባባይ መናቆር ብቻ። በውስጥ ተወያዩ እስቲ።
@yorted7529
@yorted7529 6 сағат бұрын
ከየት አባቱ የመጣ ቅራቅንቦ ቆሻሻ ነው እባካችሁ? የት ነው የተማረው ሰውየው? ኣዬ ወያኔ: ከ TTI እያመጣ ዶ/ር ኣድሮጎ ኮ ጉድ ኣደረገን:: እሄ ደነዝ ሲሳይ ስለ ልደቱ አስተያየት ሲያደርግ ኮ ታየኝ:: ልደቱ አጥቦ ያሰጥሃል:: ቆሻሻ!!!❤
@shewarega9289
@shewarega9289 6 сағат бұрын
መግቢያዉን ብቻ ነዉያዳመጥኩት ፣ ከዝንጀሮ ቆንጆ ይላልያገሬ ሰው ልደቱንና ሲሳይን በ post Traumatic syndrome disorder ( PTSD) የተጎዱ ህክምና የሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን ናቸው፡፡ በቅርብ የምታውቁአቸዉ ሰወች ብትረዷቸው
@sahluhabte
@sahluhabte 6 сағат бұрын
ሁለቱም አንድ ናቸው ወሬ ብቻ።
@eliasayalew1727
@eliasayalew1727 6 сағат бұрын
ለምን ይህን ያክል የልደቱ ሀሳብ አንጨረጨረዎ ቢችሉ የራስዎትን ፅሁፍ ፅፈህ ለምን አኞ አናወዳድርም የእርሶዎ ስራ መሆን ያለበት አማራጭ ሀሳብ ማምጣት እንጅ ተልኮ ያለው ትችት የሚመስል መስጠት አይደለም ። ዶ/ር ከመተቻቻት ብንደጋገፍ መልካም ነው ከይቅርታ ጋር።
@MebarekWaswa
@MebarekWaswa 6 сағат бұрын
የዶክተሩን ስልክ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው
@MebarekWaswa
@MebarekWaswa 6 сағат бұрын
የዶክተሩን ሀሳብ ሁሌም አደንቃለሁ በተለይ በራያ ላይ ባላቸው አቋም
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 6 сағат бұрын
ብልፅግና መሆንህን አሁን ገና ገባን የውሸት ዶክተር
@user-pb3pn7mc5c
@user-pb3pn7mc5c 6 сағат бұрын
የኔእናትፈጣሪየስራቸውንይስጣቸው
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 6 сағат бұрын
ይቅርታ እንደ አቶ ልደቱ ፖለቲካ የገባዉ ማንም የለም እረ ይተዉት ዶክተር
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 6 сағат бұрын
ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ በጣም አድንቅህ ነበር አሁን ግን ተልኮ ያለህ ነው እምትመስል አይደለም አንድ መቶ ዶክትሬት ቢኖርህ ከልደቱ አያሌው ጋር መቸም መወዳደር አትችልም ምክንያቱም እሱ ለየት ያለ ስጦታ ተሰጥቶቷል
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 6 сағат бұрын
After all JESUS IS THE WAY THE TRUTH AND THE LIFE WHY YOU GO FAR FROM THE TRUTH THE CREATOR JESUS DIED FOR YOU SO DECIDE TO FOLLOW JESUS KUTIRIN KEKUTIR GAR SITAGACHU BITINORU ATAWUKUTIM GETAN ERUK NW HAGERU YENEGESITAT NIGUS NW YEGETOCH GETA NW LINAWUKEW ANICHILIM GETAN GOD IS THE SOURCE OF KNOWLEDGE AND WISDOM AND ENERGY SO BE FOOL TO THIS WORLD YOU WILL BE SUCESSFUL IN HEAVEN
@AbebeKinde-kq1ub
@AbebeKinde-kq1ub 6 сағат бұрын
visit mekedonia charity Association as much as possible.
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 7 сағат бұрын
አየ ዶ/ር መንግስቴ የልደቱን ያክል የፖለቲካ እውቀት ማንኛችሁም የላችሁም የህግ እውቀት ሌላ የፖለቲካ እውቀት ሌላ ምን እያልክ እንደሆነ አልገባነም ።
@BucheKiya-cp5hp
@BucheKiya-cp5hp 7 сағат бұрын
ዶክተር ተብዬው ልደቱን ለመተቸት ድጋሜ መወለድ ያስፈልግሀል።