December 1, 2022
3:44
Жыл бұрын
October 24, 2022
13:20
Жыл бұрын
September 14, 2022
21:54
Жыл бұрын
September 11, 2022
9:28
Жыл бұрын
September 11, 2022
8:53
Жыл бұрын
September 11, 2022
1:25
Жыл бұрын
September 11, 2022
1:19
Жыл бұрын
Пікірлер
@mulusew3613
@mulusew3613 3 ай бұрын
በተለየ ብቃት እና ወኔ ከምርጥ የቃላት ቅንብር ጋር የቀረበ ድንቅ ቅኔ ዋው ደስ ሲል አወይ ቅኔ ሞገሴ የቤተ ክርስቲያን ክብር እና ለዛ ወይ ምን ብዬ ልግለጺሽ ቅኔ በቃ ቅኔ!!!!!
@user-qq7px1qv2q
@user-qq7px1qv2q 10 ай бұрын
ድንቅ ነው
@wedikeshat1234
@wedikeshat1234 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
@user-hl3ik2kz9z
@user-hl3ik2kz9z Жыл бұрын
ሐከከከኘኸኸ
@Shellekomedia
@Shellekomedia Жыл бұрын
የቅኔ ቅዱስ መና እንደ አባይ ወንዝ ጅረት በረጅሙ ከምድረ ገነትይፈሳል፤በገነት እረሃብ ራሱ ሲራብ ቅኔን የተመገበ ግን መች ጥበብ ይራባል ደስ ያሰኛል፡፡
@Biniyam-uf4ce
@Biniyam-uf4ce Жыл бұрын
Lemin addande ye yeneta kidusin zerefa share atadergulinm
@tadiwosmengistu7736
@tadiwosmengistu7736 Жыл бұрын
ኧረ ሙሉውን አሰሙን
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын
❤❤❤
@user-xz4ty7ys7p
@user-xz4ty7ys7p Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው !!!
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
እንኮን አደረሳቹ አደረሰን አሜን🙏 🖤⛪️🖤 የስዴ ዳቦና ቆሎ ካለቹ እንምጣ🥰🥰🥰
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አሜን🖤 ⛪️🖤 እውነት ነው ዘሜ ይፈታ💚💛❤
@pazion184
@pazion184 Жыл бұрын
Bertulgn wendmoche
@BiniamAraya-cm2qe
@BiniamAraya-cm2qe Жыл бұрын
Melisma new wey metadel
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
🖤⛪️🖤⛪️🖤⛪️
@user-xz4ty7ys7p
@user-xz4ty7ys7p Жыл бұрын
አምላከ ኒቆዲሞስ ያበርታችሁ ።
@TadiwosMengistu-lj2qk
@TadiwosMengistu-lj2qk Жыл бұрын
አቦ በጣም ነው ደስ የሚለው አትጥፉ ብቻ
@TesfaAlew-tu1eb
@TesfaAlew-tu1eb Жыл бұрын
አዎ ዘረፋውን ልቁልን ባካቹ
@tadiwosmengistu7736
@tadiwosmengistu7736 Жыл бұрын
ዘረፋውስ
@waltenigussbiazen7740
@waltenigussbiazen7740 Жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
አሜን 🖤⛪️🖤ቃለህወት ያሰማልን 🙏
@tadiwosmengistu7736
@tadiwosmengistu7736 Жыл бұрын
ኧረ በናታቹ አትትፉ ቶሎ ቶሎ በየጊዜው የጉባዔውን ቅኔያት አሰሙን እባካቹ
@zekariasokubai6738
@zekariasokubai6738 Жыл бұрын
በዐቢይ ሐመድ ነው
@alyasdestawderso780
@alyasdestawderso780 Жыл бұрын
የንታየ ይሄ የቅኔ ጎዳነዎ በኢትዮጵያ ጎዳና ጎደሎውን እንቁርና እያደላደለ እና እየሞላ እንዲሄድ / እንደሚሄድ እርግጠኛ ነኝ ። መኑ ይመስለከ እምነ ትምህርታት ቅኔ ፣
@NebabiMedia
@NebabiMedia Жыл бұрын
ሊቃውንቱን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@solomongoitom2435
@solomongoitom2435 Жыл бұрын
ነቅዓ ነጥበብ የሆነውን ቅኔ አሰሙን አባካችሁ!?
@geeztube8632
@geeztube8632 Жыл бұрын
የት ነው ቦታው ቢነገረን
@tadiwosmengistu7736
@tadiwosmengistu7736 Жыл бұрын
በጉባኤ ቤቱ የተዘረፉ ቅኔያትን አሰሙን እባካቹ 🙏🙏🙏
@yonasalemie8974
@yonasalemie8974 Жыл бұрын
በጣም ደስ ጥሩ ነው። በሩቅ ላለንም በቴሌግራም ብታስተምሩን።
@abiytizazu9602
@abiytizazu9602 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ቀረጻው ለወደፊት ቢስተካከል በጣም ጥሩ ይመስለኛል
@dawittsegay439
@dawittsegay439 Жыл бұрын
ዳወተ
@user-tz7yz5pn4r
@user-tz7yz5pn4r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tadiwosmengistu7736
@tadiwosmengistu7736 Жыл бұрын
በዚህ ምርቃት ላይ የኔታ ያሬድ ራሳቸው ያስተለለፋት መልዕክት የለም?
@yiheyisbantayehu674
@yiheyisbantayehu674 Жыл бұрын
ይኽ ቤተ ክርስቲያን ነው፤ ቅኔ እንደሚታወቀው ሕዋሳተ አፍኣንና ውስጥን የሚቆጣጠር እንዲሁም አጥንትን የሚያለመልም ሐዲስ ምስጋና የሚቀርብበት ነው፡፡ ነገር ግን እንዲኽ ያለ አምሳለ እብድ እና የቁንጫ ዝላይ በቤተ ሃይማኖት ባይኖር ይመከራል፡፡ ነቆራም በቅኔ ቢቆም ባይ ነኝ፡፡
@alyasdestawderso780
@alyasdestawderso780 Жыл бұрын
አይ አንቱየ ይሄ ስሜት የቅኔ እንጂ የማንም አይደለም ። ቅኔ እና ሕይወት ሞራል እንደሚፈለግ ባሉበት ሀገር እንዴት ነው ?
@asbwgbwg5592
@asbwgbwg5592 Жыл бұрын
ይበል ነው የኔታ! ይህን ሁሉ ምሥጢር መስማት በራሱ ለኛም መታደል ነው። መንፈስንም በእጅጉ ያድሳል። ዘራፊዎቹንም በእርሰዎ እግር የሚተኩ ያድርግልን። አንድ አስተያየት ለመስጠት ያህል ግን በቅኔ ማሕሌት ውስጥ የሚደረግ/ የሚዘረፍ ቅኔ በሌላ ቦታ ከሚደረገው የተለየ ቢሆን መልካም ይመስለኛል። ይኼ ሁሉ አካላዊ እንቅስቃሴ ፣ መሳሳቁ፣ ሁካታው ወዘተ (ተመሪው እንኳን በአግባቡ መመራት አልቻለም) ለክብረ ቤተ መቅደስ የሚመጥን አይመስለኝም። ባህሉ ይገባኛል፣ የምሥጢር ጎርፍ ሁሉን እንደሚያሰክር እረዳለሁ። ሆኖም ግን በተለይ በዚህ ጊዜ ዘመኑን መዋጀት የሚያስፈልግ ይመስለኛል። ትርኢት/show/ እንዳይመስል ጥንቃቄ ያስፈልገዋል። በቅኔ ማሕሌት ውስጥ የሚደረግ ከሆነ መንፈሳዊ አገልግሎት ብቻ ነው። መንፈሳዊ አገልግሎት ደግሞ ሳቅ፣ስላቅ፣ ሁካታ፣ ጫጫታ፣ ዝላይ፣ ትርምስ ወዘተ እንዳማይስማሙት ግልፅ ነው። ክቡር የኔታ ቅዱስ ማስተካካያ እንደሚያደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ! አመሰግናለሁ።
@tadiwosmengistu7736
@tadiwosmengistu7736 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@beteyared1337
@beteyared1337 Жыл бұрын
አዕፁቀ ግልፎ እምድኅረ ለጽዮን መዝበርዋ ለእመ ኃይለ ጽዮን ኀጥኡ ውስቴታ ለእንተ ጽዮን ዐጸድ፤ ተዐረቁ አዕፁቀ ግልፎ በዐቢይ አሕመድ ወእንዘ ይሰምዑ ዝስኰ ሐራሃ ለዘታቦተ ጽዮን እድ ለዐቢይ አሕመድ ኢንሰግድ ዐቢይ አሕመድ እስከ ይርዕድ ተባሃሉ በዘጽዮን ዐውድ::
@tadiwosmengistu7736
@tadiwosmengistu7736 Жыл бұрын
በዐቢይ ሐመድ ነው ወይስ በዐቢይ አህመድ?
@natnael2562
@natnael2562 Жыл бұрын
ኧረ በክርስቶስ ቅኔውን ፃፉልን
@yoshe23
@yoshe23 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹💒🌹
@AryamMedia
@AryamMedia Жыл бұрын
የኔታ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@AryamMedia
@AryamMedia Жыл бұрын
የኔታ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@AryamMedia
@AryamMedia Жыл бұрын
የኔታ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@kendilthetewahido9191
@kendilthetewahido9191 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ውስጥ እንኳን እንደዚህ ፉከራ ባይሆን ቅኔ በራሱ ምስጋና ስለሆነ ኢትክላህ በህቁ ነው ተረጋግቶ ነው መቀኘት ልክ እንደ ዓይነ ስዉሩ በተጨማሪ ስትቀርፁ ከላይ Bluetooth አጠገብ portrait የሚለውን ስትጫኑ auto rotat ይመጣል እሱንአብርተው አግድም ብትቀርፁት ይስተካከላል
@user-tz7yz5pn4r
@user-tz7yz5pn4r Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qb2xx7zh6b
@user-qb2xx7zh6b Жыл бұрын
ኧረ አቁነጠነጠኝ የቅኔው ናፍቆት የኔታ የርስዎንም ይልቀቁልን እባክዎ ለአደራረስ የተደረገውን
@fnanyibrah6728
@fnanyibrah6728 Жыл бұрын
ይበልልልል !!!!!!!!!
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын
በአዛኜ ግሩም ወይኔ የማይጠገብ ሆነ እውይ😘😘😘አምላከ ሊቃውንት ይጠብቅልን በእውነት 💚💚💚
@tadiwosmengistu7736
@tadiwosmengistu7736 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigabualem5081
@tigabualem5081 Жыл бұрын
Yibel new
@user-qb2xx7zh6b
@user-qb2xx7zh6b Жыл бұрын
😊
@tadiwosmengistu7736
@tadiwosmengistu7736 Жыл бұрын
ሁል ጊዜ የምትለቁት ነገር አምልጦኝ አያቅም፡፡ በጣም ነው የምወዳቹ፡፡ አደራ ስለ ጽዮን ማርያም ብላቹ የጉባዔውን ቅኔያትን ለኛ ማድረስን እንዳትተው