Пікірлер
@user-vg2bn7zf6e
@user-vg2bn7zf6e Сағат бұрын
Congratulations bro koo mucaa biyyaa koo bagaa gamadee 🎉🎉
@XamseCali-kq5ul
@XamseCali-kq5ul Сағат бұрын
Del lrusiya labsaw putin
@user-vg2bn7zf6e
@user-vg2bn7zf6e Сағат бұрын
Warii Matyi jalattanni hunduu filannooni keessani Matyi Yaa tahuu🎉
@TofaMama-gs9of
@TofaMama-gs9of Сағат бұрын
ስልክ አስቃምጡ
@user-vg2bn7zf6e
@user-vg2bn7zf6e Сағат бұрын
Bro koo jabadhuu mucaa biyyaa koo atti tokkofadhaa waqayyoo hamaa siraa Yaa qabuu
@GhffvVhgvh
@GhffvVhgvh 2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂ሞኩኝ😂😂የዱሮደሆነያወኩ😂😂😂
@letabedasso1195
@letabedasso1195 2 сағат бұрын
Digital transformations for what? Let us know how to teach our children ❣️.
@rettagebremichael6301
@rettagebremichael6301 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እንደ ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሌ ያሉ እጅግ በጣም የተማሩ፣የተመራመሩ ብዙ ጀግኖች አሏት።እነዚህ ሰዎች እድሉ ቢሰጣቸው ብዙ የተበላሹ ነገሮችን ማስተካከል ይችሉ ነበር ብዬ አምናለሁ።ስለዚህ መንግሥት ሆይ ጥላቻ የሚዘሩትን የፖለቲካ ድኩማንን ከዙሪያህ አፅድተህ እንደ ፕሮፌሰር ብሩክ ያሉትን ምሁራን አእምሮ ለሀገር ብልፅግና ተጠቀም።አለበለዚያ ያንተ ብልፅግና ከአንደበት ያለፈ አይሆንም።
@shimelisdejenie
@shimelisdejenie 3 сағат бұрын
@BediluAga-yz8ju
@BediluAga-yz8ju 4 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለህ ማቲዬ❤ You deserve it❤❤
@SaraMlp
@SaraMlp 4 сағат бұрын
ይሄን ሠውዬ እዴት እደምወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@saralamesa9370
@saralamesa9370 4 сағат бұрын
Le meti des bilagnim gen betam esatelitm degnant be hizeb biche yemila hige er wady abresh en jo lezih chalote en bekatchw enkawn menem seyishelamu lezawum be fatsamew kena😢😢
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 5 сағат бұрын
Noble Lauret, PM, Dr. Abiy Ahmed set the leadership bar for our next generation leaders so high that it will be difficult to fill his shoes. Ethiopians are proud of you and celebrate your success to build our country while fighting internal and external enemies. God bless you! God bless Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@bute5158
@bute5158 5 сағат бұрын
አንድ አመት ሆነ ይገርማል ምንም አትመከሩም ታውቃላችሁ አቅም አላችሁ ዋናው ህብረት ነው ተናቦ መስራት ነው ወደእናንት ቻናል ነው የምሮጠው ለመስማት ስለማምነው በአየሩ ላይ አንዳንድ ወራዋች ቀድመው ሲወጡ በእጠቃላይ የዜና ክፍሎችንም አስብና ለምን ይዘገያሉ ለቃቅመው ዩትዩብ ከተወራ በህዋላ የሚያሰኝን ዘመን ነበር ብትችሉ ከዚህም የበለጠ ፍጥነት ቢኖር መልካም የስራ ግዜ እንድሜና ጤና ይስጣችሁ መጥፎ ተናጋሪዎች ቢገጥማችሁ ክፉውን በፍቅር አሸንፉ ከ ሞ ብዙ ተምሬአለሁ እውነተኛነት ለራስ ነው ❤❤❤❤የተወደዳችሁ ናችሁ
@selamuMishamo-mr3un
@selamuMishamo-mr3un 5 сағат бұрын
www nigigiriu baxami yimachali baritu!!!!!
@EshetuChabo
@EshetuChabo 5 сағат бұрын
ወንድሜ ታየ እንደኹሌሕ ሥክነትሕ የምትለዉን ዐገናዝበሕ ኣመዛዝነህ መሆነ እንኳን ታዬ ዓሉኽ ታየ! eshetu ye scince comissinu
@bute5158
@bute5158 5 сағат бұрын
በዚህ አጋጣሚ ሰሞኑን ሳስብበት ቆይቼ ሳይመቸኝ ቆይቶ ዛሬ ልበለው አልኩ መጀመሪያ ሞ በሀሳብ ሚዲያ እከታተለው ነበር የሚሰራው እውነት እውነቱነቱን ውስጥ ያውቀዋል ኔትወርክ ትግል ነበረው ግራ ገብቶኝ ፈጣሪ እንዲረዳው እፀልይ ነበር ትልቅ ሰው ነው በእድሜ ልጄ የምለው ቢሆንም በስራው ትልቅ ሰው ነው ዋልታ በሚል ሲመጣ እሱን አይቼ ነበር የገባሁት ዛሬ ብዙ ሞ ዎችን አየሁ ጥሩ ስራ ነው ተፈላጊ ናችሁ እያደጋችሁ ነው ገና ትልቅ ይሆናል በርቱ እንወዳችሁዋለን እትዮጵያ ናችሁ
@fentax111
@fentax111 5 сағат бұрын
ህዝብ ለመጨፍጨፍ ድሮን ልመና ነው ሌላ ማንም ነገር አያውቅ አብይ አህመድ።
@user-bk9on1ug9b
@user-bk9on1ug9b 5 сағат бұрын
Agerachin bekebad fetena beneberechibet wekt tkklegnawn ye Ethiopian ye poleticana ye policy aktachan be UNSC yasmesekeru kuru koratina jegina Ethiopiawi Mr Taye Atsikesilassei ahunm yalubet bota betam yersiwon akmina chilota yemifelig new
@socb5642
@socb5642 6 сағат бұрын
ዋልታዎች ዘጋቢ ላይ አልተቻላችሁም። በርቱ
@mamemome8341
@mamemome8341 7 сағат бұрын
ፕ/ሚኒሰትር አብይ አህመድ ካለፉት የኢትዬጰያ መሪዎች ልዩ የምያደርገው የዘመነ እውቀትና የአፈጻጸም ሰልት ልዩ ችሎታ አለው። በተግባርም አሰመሰክሯል። ለልማት የሚውል ድፍረት፣ የሰለጠነ ሰው ማፍራት፣ መሳራያ ማቅረብ፣ ካፒታል ማመቻቸት፣ የአፈጻጸም ሰልት ብቃት ልዩ ችሎታ አለው። ፋኖና ህወአት በዲሞክራሲና በልማት አተገባበር በጣም ኋላ ቀርና የግል ጥቅም ላይ የምያቶክሩ ናቸው። ሌላው ምኞታቸው ዝናና ጉራ ነው። ድያሰፓራው የኢትዬጰያ ህዝብ ድምጽ ድጋፍ ሳይኖራቸው በፈረንጆች ድጋፍ ሰልጣን ላይ ለመውጣት አቤቱታ ማቅረባቸው ባንዳ መሆናቸውን ያመለክታል።
@khadrayoonis9420
@khadrayoonis9420 7 сағат бұрын
ISGAADHSIIN TUUG IYO BEENALAYAAL AY KU HAYSTAAN QURBAJOOG DALKA
@ethiopiaethiopia1478
@ethiopiaethiopia1478 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@khadrayoonis9420
@khadrayoonis9420 7 сағат бұрын
🔦🐪
@KasegnGorems
@KasegnGorems 7 сағат бұрын
ድንቅና ብርቱ ሴት ናት ምኞትሽ ይሳካልሽ። ለበለጠ መረጃ ስልኳን እፈልጋለሁ ስጡኝ
@yoedanosgebreegzabhier2437
@yoedanosgebreegzabhier2437 7 сағат бұрын
በጣም የሚያስጠላ ቢኖር የእናንተ ስራ ነው ካካፈላቹህ ለሦስቱ ነበር የሰሩት ሦስቱ ነው ተሣስቸ የእናንተን ፖሮግራም ላለማየት ምለናል
@christianeshale6621
@christianeshale6621 9 сағат бұрын
Très bien bon exemplaire bravo 👍
@rebka5068
@rebka5068 9 сағат бұрын
ጠቅላዩ ሀገሩን የማያሰከብር ሊት ተቀን የማይደክመው ያውወቀ የተማረ ምን መሰራት ለሀገሩ ኢትዮጵያ የገባው ድንቅ መሪ በሰላም ተመለሰ የኛ ጀግና
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 10 сағат бұрын
ነገ መልካም ይሆናል
@teruneshray9966
@teruneshray9966 10 сағат бұрын
That was a great conversation and thank you for sharing ❤️🇪🇹☝️
@Amen.564
@Amen.564 10 сағат бұрын
አብቹ የጎጠኞች ራስምታት ጀግናዬ ፈጣሪ ከአይን ያውጣህ ❤❤❤❤❤❤
@sarodana
@sarodana 11 сағат бұрын
Ethiopa Anchor state .. Good Explanation. keep it up
@rebka5068
@rebka5068 11 сағат бұрын
የተከበሩ የሀገገሪ ሙሁር እናከብሮታለን ሀገራችንን በአለም ላይ ከፈ ሰላደረጉዋት እኛ ኢትዮጵያዊ ን እንኮራቦታለን እደሚ ከጢና ይሰጥል ሀገራችን ኢትዮጵያ በናተ አውነተኛ ልጆቿ ተከበረ ትኑር
@EshetuChabo
@EshetuChabo 5 сағат бұрын
ታየን ብዙ ዐዉቀዋለኹ ብዙ የማይግደረደር ጎንዴሬ ነዉ ጎንዴሬ ምቀኛ ነጋዴ በራሡ መዘረፍ ሳይሖን በጓደኛዉ ማምለጥ ያዝናል ይላል እሸቱ ጫቦ የዓርባምንጩ ከምድረ እንጊሊዝ
@lubabayeshak7324
@lubabayeshak7324 12 сағат бұрын
ዋዉዉዉ ማሜ ማሻአላሀ ተበረከላሀ አራብከኝ ሹክረን 🌼🌼🌼🌼😂😂😂😂
@nouiismael2696
@nouiismael2696 13 сағат бұрын
ኢትዮጵያም እንደ ሲንጋፖር ባትሆን እንኳ ሲንጋፖራውያን የደረሱበት የእድገት ደረጃ እንዳንደርስ ያደረጉን ኢትዮጵያ ይጠቅሙኛል ብላ ያስተማረቻቸው የተማሩ ወሮ በሎች ናቸው።ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት በኃላ እንኳን ሀገሪቱ ሁሉ በእጇ ሁሉ በደጇ በነበረበት ዘመን በኢኮኖሚ ከደህንነት አረንቋ ፈቀቅ ብላ ዜጎቿን መመገብ ሲገባት ይባስ ብሎ ዜጎች የብሄር ጥብቆ ውስጥ ገብተው በጋራ ሰርቶ ከማደግ ይልቅ ወንድም ወንድሙን በጠላትነት ፈርጇ ዜጎች በገዛ ሃገራቸው ስደተኞች ሆነው የሀገሪቱ ብሄራዊ ህልውና አደጋ ላይ መውደቅ ምክንያቱ የነዚህ የተማሩ የእናት ጡት ነካሽ ኢትዮጵያውያን ውጤት ነው። ሆኖም ሌሎች የደረሱበት ለመድረስ ሀገሬ ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም ተስፋ አትቆርጥም
@Sol-oz7oo
@Sol-oz7oo 13 сағат бұрын
ደደብ ምቀኛ ሁሉ ያሬድ ዳኛ አይደለም ተወዳዳሪ ነው ስንቴ ይነገራችሁ ዳኛዎቹ ህዝቦቹ ናቸው በቃ። የውድ ድሩ ፎርማት የማይሰራ ቆም ብሎ ያልታሰበበት መሆኑ ያሳዝናል ሊያፍሩ ይገባል ያሬድ ኮች ነው እሱ ኮቾ ያደረገው አብርሃም አንደኛ መሆን የሚገባው ነበር ብሎ ሕዝቡ የተንጫጫው እባካችሁ ይህን ጠንካራ ልጅ ሞራል ለመንካት አትፈራገጡ እርግጠኛ ነኝ ከጠፍሩ ቆሻሻ አይቆጥራችሁም እኔ እሱ ይሰማዋል ብዬ ሳይሆን ለሌላው ያልተገባ ትችት ቅስም የመስበር ሃይል ስላለው ብዬ ነው ቀና ልብ ይስጠን በተረፈ ሙዚቆኞቹ ቴዲ ኮቾቹ ተወዳዳሪዎቹ አስተዋዋቂዎቹ ከበስተጀርባ ሲስተሙን የሚቆጣጠሩትን የተሰጣችሁን ሀላፊነታችሁን በበቂ ተወጥታችኋል መቶ ፐርሰንት ዳኝነቱን ለሕዝቡ አይሰራም