Пікірлер
@foxy7630
@foxy7630 35 минут бұрын
ደስ የሚል አሰራር ሙያ ማለት እንደዚህ ነው
@Betsinahom
@Betsinahom 17 сағат бұрын
very nice recept
@yoditwelde5691
@yoditwelde5691 3 күн бұрын
I will tray it
@mykitchenstories761
@mykitchenstories761 3 күн бұрын
Very nice share
@HananyaSolomon
@HananyaSolomon 3 күн бұрын
cake mashkerkeriyaw yelegnim besu mitik min metekem echilalew?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 күн бұрын
ማሽከርከሪያው ግዴታ አደለም ጠረጴዛ ላይም ዞር ዞር እያደረጉ መስራት ይቻላል
@user-pv9xx8pm3m
@user-pv9xx8pm3m 6 күн бұрын
አረቦቹ ካሜራ ፒኪክ ፓውደር ይጨምራሉ አች ስጨምሪአላይሁም እዴትነው ያለሱመስራትይቻላልማለትነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 күн бұрын
ትክክል አልጨመርኩም በባዶ ኬኩ ሲሰራ ቆንጆ የሚሆን ከሆነ ፓውደሩን መጨመር ግዴታ አደለም ሳይጨመር መስራት ይቻላል
@rimkitchen9516
@rimkitchen9516 7 күн бұрын
በጠም አመሰግናለሁ በጣም ነው የተጠቀምኩበት ሁሌ ፈልጌ የማላገኘውን ነው ያሳየሽን ❤❤
@hailemariamshumi
@hailemariamshumi 9 күн бұрын
የሚወሀደው የማርና ውሀ መጠንስ ወይም የማርና የውሀ ሬሽዮ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 күн бұрын
የእርሾ ግብዓቶች ውሃ 1ሊትር ስኳር 1የሾርባ ማንኪያ ማር 250 ግ የጠጅ ግብዓቶች ውሃ 7ሊትር ማር 2ኪሎ የጌሾ እንጨት 150ግ
@MulukenKefe
@MulukenKefe 10 күн бұрын
11:36
@MulukenKefe
@MulukenKefe 10 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ፅድት ያለ አሰራረ
@Hegikbgfb
@Hegikbgfb 11 күн бұрын
አለ ቫኔላ ሽታ አያመጣም እቁላሉ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 күн бұрын
ሽታ አያመጣም ነገር ግን ለጣዕም እንደፍላጎት ፍሌቨሮችን መጠቀም ይቻላል
@betiwak
@betiwak 13 күн бұрын
❤❤
@shewayelegese9749
@shewayelegese9749 16 күн бұрын
wuha na zeyit min yahil cemersh kejemere sayiqomi new mehon yalebet
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 16 күн бұрын
ውሃ 1/2 ኩባያ ነው የተጠቀምኩት መጀመሪያ ነው የጨመርኩት ዘይት ደግሞ 1/2 ኩባያ እየተፈጨ ትንሽ ትንሽ እያደረጉ መጨመር
@user-vs1xh1qy3w
@user-vs1xh1qy3w 19 күн бұрын
ከለሩ ቢቀርስ ምንም ችግር የለውም😊❤❤❤
@user-vs1xh1qy3w
@user-vs1xh1qy3w 19 күн бұрын
ካካዎ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 19 күн бұрын
ምንም ችግር የለውም አጋጣሚ ተመራቂየ በሰመያዊ ስለፈለገ ነው
@user-vs1xh1qy3w
@user-vs1xh1qy3w 19 күн бұрын
እባክሽን መልሺሊኝ እኔ ክሬም መምቻው የለኝም አማራጭ ካለ ብትነግሪኝ አትለፊኝ በናትሽ ❤
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 19 күн бұрын
ስላም ክሬም መምቻ ግዴታ አደለም በማንኪያ ፣ በእንቁላል መምቻ ዊስከር መሆን ይችላል ትንሽ ጊዜ ነው የሚፈለገው ከ(20-25 )ደቂቃ
@user-vs1xh1qy3w
@user-vs1xh1qy3w 19 күн бұрын
በጣም አመሠግናለው ፈጣሪ ያክብርሽ
@user-vs1xh1qy3w
@user-vs1xh1qy3w 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😊
@madinamohemed1818
@madinamohemed1818 21 күн бұрын
ካለ ዘይትነውዴ አሪፍነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 21 күн бұрын
ዘይት ጨምረው መስራት ይችላሉ ነገር ግን ለዚህ ኬክ ዘይት አያስፈልገውም
@asuberhne1532
@asuberhne1532 21 күн бұрын
ተባረኪ
@user-hk5vc7yz8s
@user-hk5vc7yz8s 22 күн бұрын
waww
@liyabiniyam573
@liyabiniyam573 22 күн бұрын
ጎበዝ አሪፍ ነው።❤ ግን ክሬሙ ቶሎ አይቀልጥም? ለ ምን ያህል ሰአት ውጭ ይቆያል? Please ንገሪኝ🙏
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 22 күн бұрын
አይቀልጥም እስከ ተፈለገው ጊዜ ይቆያል
@liyabiniyam573
@liyabiniyam573 21 күн бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 Thank you for your response I really appreciate it👍
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 22 күн бұрын
ምርጥ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mykitchenstories761
@mykitchenstories761 23 күн бұрын
Awesome
@Marthi723
@Marthi723 23 күн бұрын
❤❤❤
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 23 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ ይቱብሽን ባለሞያ በይው ፎሮ ፋልሽን
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 23 күн бұрын
waw I Apperciate it is very smart to eat thankyou
@HanaZebene-lz2ws
@HanaZebene-lz2ws 23 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር የክሬም ቅርፅ ማውጫው ነበረኝ እስቲ አገባቡን ብታሳይኝ የኔ ቆንጆ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 23 күн бұрын
ለበለጠ ቪዲዮ እሰራለሁ አጠቃቀሙን ለጊዜው ግን ፓይፒግ ባጉን ወይም ፌስታሉን በኖዝሉ ልክ ጫፉን መቁረጥ እና ቅርጽ ማውጫውን ውስጥ መክተት ከዛ ክሬሙን መጨመርና መጠቀም
@selam7643
@selam7643 24 күн бұрын
በከለሩ ፋንታ ኮኮው መጨመር ይቻላል??
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 24 күн бұрын
ሳይበዛ በትንሹ መጨመር በጣም እንዳያወፍረው
@selam7643
@selam7643 24 күн бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ አመሠግናለሁ 🥰🥰🥰
@HayatMujeba
@HayatMujeba 25 күн бұрын
ድስጡ ላይ ያነጠፍሽው ነገር ምንድነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 25 күн бұрын
የመጋገሪያ ወረቀት ነው
@HassetYakob
@HassetYakob 26 күн бұрын
ግን የዳቦ ወተት ከየት ይገኝል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 25 күн бұрын
የዳቦ ወተት የሚባል እንዳለ አላውቅም እህቴ
@richabebaw3894
@richabebaw3894 29 күн бұрын
Tebareki konjo muya astemareshign❤
@hiwisolomon677
@hiwisolomon677 Ай бұрын
Grum nw be alcham btseriln
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
አመሰግናለሁ እሰራለሁ
@Mafuza-iv4yd
@Mafuza-iv4yd Ай бұрын
ያለ ማሽን መምታት አይቻልም??
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
በማንኪያ መጠቀም ይቻላል
@hiwisolomon677
@hiwisolomon677 Ай бұрын
ዶሮ ወጥ ስንሰራ ዘይት መጠቀም የለብንም ማለት ነው ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
ቅቤ ብንጠቀም የበለጠ ቆንጆ ጣዕም ይገኛል ነው እንጂ ካልተቻለ በዘይት መስራት ይቻላል
@user-gd5ru3kj9l
@user-gd5ru3kj9l Ай бұрын
konjo new betam
@user-gd5ru3kj9l
@user-gd5ru3kj9l Ай бұрын
thank you
@user-gd5ru3kj9l
@user-gd5ru3kj9l Ай бұрын
yamral
@user-gd5ru3kj9l
@user-gd5ru3kj9l Ай бұрын
Wawww ejish yibarek mrt new💯👌👌
@TimarTimar-br1mw
@TimarTimar-br1mw Ай бұрын
Qngo sera mashn kelilen been lnmetaw nshlalen
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
በማንኪያ መምታት ይቻላል
@eveali6794
@eveali6794 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AmsaleButu
@AmsaleButu Ай бұрын
ጀግኒት
@AmsaleButu
@AmsaleButu Ай бұрын
በጣም ኀበዠ
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b Ай бұрын
ሲያምር ዋው እጅሽ ይባረክ እህቴ
@user-gm5mi7le4n
@user-gm5mi7le4n Ай бұрын
waw
@GeiteTube
@GeiteTube Ай бұрын
Thank you
@RekikMahitem
@RekikMahitem Ай бұрын
Thanks
@user-xr2hz3el8d
@user-xr2hz3el8d Ай бұрын
mraken aswatshign ejish yibark
@betibeti409
@betibeti409 Ай бұрын
እህቴ መጨረሻ ላይ በጥሬ ያቀረብሽው ኩላሊት ጥሬ ይበላል እንዴ መብሰል የለበትም?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
አለመጨመር ይቻላል
@betibeti409
@betibeti409 Ай бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 መጨመር እፈልጋለሁ ግን ጥሬ ሳይበስል ይበላል ወይ ብዬ ነው ለማወቅ ፈልጌ ነው
@betibeti409
@betibeti409 Ай бұрын
እህቴ እኔ የኬኩ ቂጣው ልጥፍ ይላል እና ዳቦ ነው ሚሆንብኝ ምክንያቱ ምንድነው ዱቄቱስ የኬክ ይለያል ወይስ የዳቦ ፉርኖ ዱቄት ነው?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
1.ሲመታ ልክ ቪዲዮው ላይ እንዳለው ጠንካራ አረፋ መስራት አለበት 2.ሲበስል የሙቀቱ መጠን አለማብዛት 3.እንቁላሉ ከፍሪጅ ወጥቶ ወዲያው አለመስራት ቢያንስ 2ስዓት ውጪ ማቆየት ቅዝቃዜው እንዲለቅ 4.ዱቄቱ በአንድ ጊዜ አለመጨመር እና ቀስ አድርጎ መቀላቀል 5,ዱቄት ማንኛውም ዱቄት መሆን ይችላል እኔ ባገኘሁት ነው የምሰራው።ምን አልባት በአካባቢዎ ካለ ወይም ማግኘት የሚችሉ ከሆነ ሁለት አይነት ዱቄት አለ ለዳቦ ተብሎ የሚሸጠው ጠንካራ የሚባል አይነት ነው ሁለተኛው ደግሞ ለኬክ ተመራጭ ተብሎ ይሸጣል ይህን ያልኩት ለማሳወቅ ያህል ነው እንጂ ሁሉም ይሆናል አመሰግናለሁ
@betibeti409
@betibeti409 Ай бұрын
ስንቴ እኮ ነው የተበላሸብኝ ክሬም አሪፍ እሰራና ቂጣው ግን ሊሆንልኝ አልቻለም እንዳልሽው በ 1,3,4 መሰረት ነው ምሰራው ግን ጥፍጥፍ ነው ሚልብኝ ወይ አበሳሰሌ ይሆናል ደጋግሜ እስኪሆን እሞክራለሁ አመሰግናለው ቶርታ ኬክ ለልደት, ከምርቃት, ለሰርግ ሚሆን አስተምሪን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቺ ❤️❤️❤️❤️
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
ቤኪንግ ፓውደር ሳይበዛ መጨመር ሌላው ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ኬኮች እሰራለሁ በቅርቡ አመሰግናለሁ
@betibeti409
@betibeti409 Ай бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ እናመሰግናለን
@magartuhzcamaha4948
@magartuhzcamaha4948 Ай бұрын
Ka ketana min edaregibal ka 4 ken bohala?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
ከቀጠነ ምን ይደረጋል ነው ለማለት የፈለጉት ?እንደዛ ከሆነ ከቀጠነ ማር መጨመር ይቻላል
@EmuDinku
@EmuDinku Ай бұрын
ዋው ከለሩ ያምራል
@RoziYas
@RoziYas Ай бұрын
Wow 10q❤❤❤❤