Пікірлер
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 46 минут бұрын
❤❤❤❤❤
@MilenBeyene
@MilenBeyene 8 сағат бұрын
Des zbel tmhrti eyu tebareku❤❤❤
@abebawfeleke1394
@abebawfeleke1394 13 сағат бұрын
Wow! Its Perfect! Am proud of you my Love.
@abebawfeleke1394
@abebawfeleke1394 13 сағат бұрын
ሰላም @tarekegngebre551 እኔ የተጠያቂዋ ባለቤት ነኝ። ባለቤቴ (ሜሮን ግርማ) የምትናገረውን የምትኖር፣ እቤትም ሆነ ውጭ አንድ አይነት የሆነች፣ እግዚአብሔርን የምትፈራ፣ ባሏን የምታከብር ለልጆችዋ መልካም እናት የሆነች፣ የምኮራባት ሚስቴ ናት! ጠዋት ለስራ ወጥተን እስክንገናኝ የምትናፍቀኝ፣ እሷን በማግባቴ ደስተኛ ከመሆኔም በላይ በረከቴ ነች ብዬ የምቀበላት የምወዳት ሚስቴ ነች። እና ምን ለማለት ነው? ... አንጀቴ ተቃጥሎ የት ልድረስ እያልኩ አይደለም!
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 Күн бұрын
Wow
@EyerusYirgu
@EyerusYirgu 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 күн бұрын
በትክክል መሆን የሌለበት ነገር ነው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 күн бұрын
ፍቅርም ገንዝብም ሁለቱም አስፈላጊ ነው ❤
@SarahMousa-c8l
@SarahMousa-c8l 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsresKebretu
@AsresKebretu 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤❤❤
@kebe7097
@kebe7097 4 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ. እባክሽ እኔንም ቃለመጠቅ እድርጊልኝ ድምፅሺን ወድጀው ልሞት ነው ❗❗❗ very powerful
@TigistBelete-hm4wn
@TigistBelete-hm4wn 4 күн бұрын
ማታ ጠጥቶ ገብቶ ሞራል የሚነካ ስድብ ሲሳደብ አምሽቶ አልጋ ላይ እኔ እኮ ልቤ ቂም አይዝም ቢልስ አይደለም ከሱ ጋር ለዘላለም የአልጋ ነገር ያስጠላል ስድቡ እንጂ ደስታው አይታይም
@TigistBelete-hm4wn
@TigistBelete-hm4wn 4 күн бұрын
አንዳንዱ ባል ማቀፍ የማይችል አለ ልክ መጠጥ ቤት ያለ ወንድ ሞቅ ያለው ሰው ቸብ አርገው የሚገቡ መታቀፍ እኮ ለሴት ልጅ በጣም ደስ ይላል ወንዶችዬ ሚስቶቻችሁን በደንብ እቀፉ ማቀፍ ካላወቃችሁበት በግልጽነት ሚስቶቻችሁን ጠይቁ ቼብ አታድርጉ እሱ ጥሩ ስሜት አይሰጥም
@TigistBelete-hm4wn
@TigistBelete-hm4wn 4 күн бұрын
ትክክል ወንድሜ በዕድሜያቸው የቀለዱ ሴቶች አሉ በተለይ በ80ዎቹ የነበሩ ሴት ልጆች በእድሜአቸው ቀልደዋል አሁን የመረጃው መኖር ለትውልዱ ጥሩ ነው ነቅተዋል
@user-fk9zv4nw5u
@user-fk9zv4nw5u 4 күн бұрын
Nmesegnale slehulum tmhrt yetemarenew xgshye nureln eidmena Tena yisth❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-fk9zv4nw5u
@user-fk9zv4nw5u 4 күн бұрын
🙏🙏🙏❤😔😔😔
@smeerasmeeraa1683
@smeerasmeeraa1683 4 күн бұрын
ምክራችሁ በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SarahMousa-c8l
@SarahMousa-c8l 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 5 күн бұрын
ግን አደኛ አዋቂ ለኔ የፈጠረዉን አላህን ማወቅነዉ እስኬ ይህንአይመሮሽን ተጠቀሚና ስለሀይማኖትሽ ተመራመሪ መዳኔለም የፈጠረን ብለሽቁጭ አግራዉ ሌሎቹ እዝጋቢሂር ይላሉ ግንሁሉምሰዉ እደመጣለትነዉዴ ፈጣሪአድርጎ መለይካጭምር የማስበዉ
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 5 күн бұрын
Egezabeher yebarekha anedade sawoche kalaye eneda mitayute ayedalume ename yasetamarekane tekekela nawe 🙏
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 5 күн бұрын
ደስስትሉ ጎበዞች እናመሰግናለን
@senaytsemate
@senaytsemate 6 күн бұрын
ሰላምዬ አስተዋይ ሴት ቡዙ ነገር ትምርያለሁ ምሪጥ እንግዳ ነው የጋበዛችሁት በርቱ😘😘
@FatimaUae-d2m
@FatimaUae-d2m 6 күн бұрын
ምሻአላ ነው
@samerakassa2340
@samerakassa2340 6 күн бұрын
በርታ ፀጋዬ ስራህና አገላለፅህ በጣም ማራኪ ነዉ እጅግ ወድጄልሀለሁ በርታ
@ElmarAssefa
@ElmarAssefa 6 күн бұрын
Thanks for advise tsegsh
@tigderbe4990
@tigderbe4990 6 күн бұрын
እኔ 26 አመቴነው ፍቅረኛ እንዴኖረኝ እፈልጋለሁ ፍቅር ይዞኝ አያውቅም ለራሴ ጊዜ ሰጥቼ አላውቅም ያለሁት በስደት ነው ከእግዚአብሔር በታች ተስፋ የማደርግበት የልጆች አባት የሚሆን እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ?😢😢
@user-bj1nt3te7v
@user-bj1nt3te7v 7 күн бұрын
Wow u can talk I appreciate you selam
@jenetherbo3137
@jenetherbo3137 7 күн бұрын
Be feker yemisama timirt naw Bartu inamasaginalan
@barokbaharu9184
@barokbaharu9184 7 күн бұрын
እውነትህን ነው ወንድሜ መንፈሳዊ ሰው መስሎኝ መንፈስ የሚያቅ ነው ያልከው በጣም ገልጸኸዋል በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ
@user-vj5jp8yc6m
@user-vj5jp8yc6m 7 күн бұрын
💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️💋💋
@user-vj5jp8yc6m
@user-vj5jp8yc6m 7 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
@MesiBeauty
@MesiBeauty 9 күн бұрын
በውጭ ሀገር ትዳር ቀላል አይደለም ድክም ነው ያለኝሁፍፍፍፍ😢😢😢😢
@selamademsung5995
@selamademsung5995 9 күн бұрын
ከስው ሁሉ ጋር ተግባብቶ መኖር ጥሩ ነው በተለይ በትዳር ውስጥ ወሳኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳን❤
@HiwanGrmay
@HiwanGrmay 10 күн бұрын
❤❤❤❤😊😊🎉🎉
@sintayehuwoldemeskel
@sintayehuwoldemeskel 10 күн бұрын
Enamesegnalen, gn yeliju dimts bzum ayisemam
@beli905
@beli905 10 күн бұрын
ልዩ እኮ ናችሁ❤❤❤❤
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera 10 күн бұрын
በእውነቱ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤🙏
@user-cp8tp5jl7s
@user-cp8tp5jl7s 11 күн бұрын
Betam astemare hasab new tanks..asteyayet mesitet yemifeligew gazetegnawa ga aselchi yekalat digigimosh ena yehone artificial neger yastegabal.....
@AyuDebo-lj2pw
@AyuDebo-lj2pw 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow blessed
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 11 күн бұрын
ጥሩትምርትናው ❤️❤🙏
@ethiopia000
@ethiopia000 11 күн бұрын
Wow, what a wonderful woman
@tarekegngebre551
@tarekegngebre551 11 күн бұрын
እንደሃሳብ መልካም ነው ቃለ እግዚአብሔርንም ጠቃቅሳችኋል ያ ማለት እዉነታ አለው ማለት ነው ትልቁ ጥያቄ ተግባርና ወሬው አይገናኝም አሰልቺ ድግግሞሽ ሚዲያ ላይ ስትታዪ ደስተኛ አትመስሉም? ይሄን ጊዚ ሰዉየው አንጀቱ ተቃጥሎ የት ልድረስ እያለ ነወ።
@abebawfeleke1394
@abebawfeleke1394 14 сағат бұрын
ሰላም @tarekegngebre551 እኔ የተጠያቂዋ ባለቤት ነኝ። ባለቤቴ (ሜሮን ግርማ) የምትናገረውን የምትኖር፣ እቤትም ሆነ ውጭ አንድ አይነት የሆነች፣ እግዚአብሔርን የምትፈራ፣ ባሏን የምታከብር ለልጆችዋ መልካም እናት የሆነች፣ የምኮራባት ሚስቴ ናት! ጠዋት ለስራ ወጥተን እስክንገናኝ የምትናፍቀኝ፣ እሷን በማግባቴ ደስተኛ ከመሆኔም በላይ በረከቴ ነች ብዬ የምቀበላት የምወዳት ሚስቴ ነች። እና ምን ለማለት ነው? ... አንጀቴ ተቃጥሎ የት ልድረስ እያልኩ አይደለም!
@tigist9810
@tigist9810 11 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ነህ
@tigist9810
@tigist9810 11 күн бұрын
ትክክል እናመሰግናለን ሁለታችሁንም ተባረኩ
@mahiduki8157
@mahiduki8157 11 күн бұрын
❤❤❤ እጅግ በጣም ልዩ ሰው ነህ 🙏😳😳
@user-hn2jm6sz1z
@user-hn2jm6sz1z 12 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ፈጣሪ የሰው ልጆች ሁሉ ከፈጣሪ የተላክ ሐኪም ነህበእዉነት
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@እመንእንጅአትፍራ
@እመንእንጅአትፍራ 12 күн бұрын
ሣኡዲ ያላችሁ የትዳር ሀኪም የሚለውን መፅሀፍ የሚሸጥበት ካለ ጠቁሙኝ❤