Пікірлер
@HanaFikade-hx6xo
@HanaFikade-hx6xo 9 күн бұрын
@user-kc1ro2wx6v
@user-kc1ro2wx6v 14 күн бұрын
ሴን ነኝ ግን ይሄ ምኑ መላ ነው ጋጥወጥነት ብልግና ነው ታሪኩ አይመጥንም ለአርስቱ. በነገርህ ላይ አድናቂ ነህ በርታ ወንድሜ
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 15 күн бұрын
Nice story ,excellent narration 👍
@tinsayetesfaye2989
@tinsayetesfaye2989 19 күн бұрын
🙏❤️❤️❤️🫡
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 26 күн бұрын
ረጅሙን የስራና የረፍት ጊዜ እሾሃማ ወርቅን በማድምጥ አትርፈን እንማር እንዝናና መልካም የአረፋ በዓል ለሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ
@aliabdalah4958
@aliabdalah4958 Ай бұрын
🥰🥰🥰👍👍👍Ok
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 Ай бұрын
ቀለማትን እናበረታታ ለሌች እንዲደርስ ያጋሩ
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 Ай бұрын
ቀለማት ሚዲያን ቤተሰብ እናድርግ ስራዎቻለሌሎች እንዲደረሱም እንተባበርችን
@semirafarisidris
@semirafarisidris Ай бұрын
Wow, thanks Alex Abraham 🙏🏽
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 Ай бұрын
ቀለማት ሚዲያን እናበታረታ
@Jabel17
@Jabel17 Ай бұрын
እባክህን የቢንያም ጉልላትን ፊዬሪ የሚለውን ተርክልን ከምስጋና ጋር
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 Ай бұрын
በኮመንት ላይ አስተያየታችሁን ብትለግሱን ለስራችን መሻሻል ወሳኝነት አለውና እባካችሁ የሚሰማችሁንና መስተካከል ያለበትን ነገር አሳውቁን እናመሰግናለን
@user-ui5qb1qn4q
@user-ui5qb1qn4q Ай бұрын
😢😢😮😮
@antenehmikiyasasebeismylif2907
@antenehmikiyasasebeismylif2907 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ዩቱበሮች ሽልማት ብታዘጋጁ አሌክስ አብርሃምን መዠመርያ የምርጫችሁ ካርድ እንደምታደርጉ እርግጠኛ ነኝ:: አሌክስ እድሜ ጤና ይስጥሕ:: ዕናተም በርቱ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏❤️
@habtulomi6636
@habtulomi6636 Ай бұрын
What you are doing is amazing thanks 🙏🏾
@Sam-jm1ob
@Sam-jm1ob Ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ የአተራረክ ዘይቤ ጆሮ ገብ በጣም እናመሰግነዋለን እውን ወሪሳን መፅሐፍ ከዛሬ 10አመት በፌት ማንበቤን ዘነጋሁ Please Please በፌልም ይዘጋጅ ስፖሰር አለኝ አስተማማኝ።
@mebratukefyalew4496
@mebratukefyalew4496 Ай бұрын
አጀብ ነው❤
@HelenAmen-ed1mv
@HelenAmen-ed1mv 2 ай бұрын
ክላሲካው ከአንተ ድምፅ በላይ ነው የሚሰማው ይረብሻል
@amam5874
@amam5874 2 ай бұрын
አዎ እኔም ከዚህ በፊት ይረብሻል ብዬ ኮሜንት ሰጥቼ ነበር እስካሁን እንዴት ማስተካከል እንዳልቻሉ አልገባኝም ተራኪው ግን ምርጥ ነው
@HelenAmen-ed1mv
@HelenAmen-ed1mv 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ስለምትለቅልን
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 2 ай бұрын
ሚሥኪን አሸናፊ ይቺ ልክሥክሥ
@HelenAmen-ed1mv
@HelenAmen-ed1mv 2 ай бұрын
የድምፅ ጥራቱ ይስተካከል
@HelenAmen-ed1mv
@HelenAmen-ed1mv 2 ай бұрын
ምርጥ ትረካ ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን በርታ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 ай бұрын
ክፍል 2 የት አለ ???
@amam5874
@amam5874 2 ай бұрын
ለምን ትርጉም መጽሀፍቶችን አታቀርቡልንም የኛ አገር ድርሰቶች ብዙም አይመስጡም ከአለማየሁ ገላጋይ ድርሰቶች በስተቀር
@HelenAmen-ed1mv
@HelenAmen-ed1mv 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ አንደኛ
@HelenAmen-ed1mv
@HelenAmen-ed1mv 2 ай бұрын
ምርጥ ትረካ ምርጥ አቀራረብ ግን ትንሽ ድምፅ ጥራት ያንሰዋል ይስተካከል
@ababonga1
@ababonga1 2 ай бұрын
ንባቡ አሪፍ ነበር።ይጋርዱና ይርገዱ ቂጦን እያደበላለቅክ አሥቸገርክ እንጂ
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 2 ай бұрын
Yeleyayalu ende?
@KiruTesfay
@KiruTesfay 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@habtulomi6636
@habtulomi6636 2 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@teferialemu-ij6yq
@teferialemu-ij6yq 2 ай бұрын
ኧረ በጣም ነው የሚወዳት በመጨረሻ ህይወቱን ትቀይርለታለች መምህርት ሙና የአንድ ትውለድ ብርሃን እና ሙሴ ናት እኮ የያ ትውልድ ጀግኒት እድሜ ለደራሲ ለ አሌክስ አሻግሮ አሳየን መመስገን አለበት
@amam5874
@amam5874 2 ай бұрын
መምህሯን ያለ ምንም ምክንያት ለምን እንደዚህ እንደጠላት አልገባኝም
@user-ry1mx1re7t
@user-ry1mx1re7t 2 ай бұрын
@habtulomi6636
@habtulomi6636 2 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾 you doing good
@user-ry1mx1re7t
@user-ry1mx1re7t 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tedycell8279
@tedycell8279 3 ай бұрын
ወንዶቻችን ተለወጡ ከዳሌ ወደ ፀጉር ደስ የሚል ለዉጥ ነው በቃ የቦርጭ ሲመጣ ንገሩኝ
@fanueladawork6311
@fanueladawork6311 3 ай бұрын
ቆጠራ 😀😀😀
@abrehamseife4893
@abrehamseife4893 3 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው ያጋራሀን በርታ
@Jabel17
@Jabel17 3 ай бұрын
በርታ በርታ ምርጥ ነው ቶሎ ቶሎ ናልን
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 3 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦች ኮመንት ላይክ ሼር በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
@Cookie-hn8zb
@Cookie-hn8zb 3 ай бұрын
wow Alex yelyal❤
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 3 ай бұрын
ደስእሚል😅😅😅ትዝታ
@AbrehamSeife
@AbrehamSeife 3 ай бұрын
በቪዲዮ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል። በርታ ወንድሜ። "የሽንት ቴራፒ ተዐምራትን" ብትተርከው ብዙ ጥቅም እናገኝበት ይሆናልና ተርከው
@ambaw1004
@ambaw1004 3 ай бұрын
አዲሳችን በድጋሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ፤ እነዚህ ምግቦች ለጤና ተዉሳክ ናቸዉ የሚል እምነት አለኝ ፤ በብዛት እንዲህ ያሉ የፍጥነት ምግቦች ሩቅ ምስራቅ የሚዘጋጁ ይመስለኛል ፤ ግና ስጠረጥሩ አንዳንዱ እንዲሁ ለቪዲዮ ይመስለኛል
@ambaw1004
@ambaw1004 3 ай бұрын
ወንድሜ አዲስ በተንቀሳቃሽ ምስል ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ፤ ትረካን መተረክ ቀላል ስራ አይደለም ወንድሜ በርታ ተበራታልኝ " የሽንት ቴራፒ " ርእሱ ይገርማል ወይ ጉድ
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 3 ай бұрын
ወዝወዛችን ሁሌም ታበረታታኛለህ ተባረክልኝ ወንድሜ በፅኁፍ ቢሆንም ስለተገናኝን ደስ ብሎኛል አንተም በርታልኝ
@Jabel17
@Jabel17 3 ай бұрын
የምሬን ነው የምልህ መተረክ ትችላለህ አንተንና ፀጋዬ አብራርን የሚያልክ ተራኪ የለም እስከ አሁን ካደመጥኩት ያንተ ችግር አንድን መፀሀፍ መጨረስ ስትችል በብዙ ክፍል ትቆራርጠዋለክ ያ ደግሞ ሰሚውን ያደክማል ፀጋዬ ካየከው 3/4/5 ሰአት ትረካ ይዞ ነው የሚውጣው ብዙ የዩትዩብ ትረካ ሰሚ ስራ ላይ ሆኖ ነው የሚሰማው ረዘም ሲል ትረካው ደስተኛ ነው የሚሆነው ለምን አስር ግዜ ሌላ ነገር መፈለግ አይፈልግም ስራው እየሰራ ማድመጥ ነው የሚፈልገው በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ያንተ ስህተት ትጠፋለክ 3ወር ለሁለት ወር አትኖርም ያም የሰበሰብከውን ተመልካች ይበትናል ብዙ ሰው ሰብስክራይብ ለማድረግ መጀመሪያ ከውጪ ሆኖ ነው የሚከተልክ በቋሚነት ስራ የማታቀርብ ከሆነ ይሸሻል
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 3 ай бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም ልነግርክ ከምችለው በላይ አመሰግናለው የሰጠከኝንም አስተያየት በሙሉ ተቀብያለው ይመችህ ከልብ ነው የማሰግነው
@Jabel17
@Jabel17 3 ай бұрын
ስልክህን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል
@nursinghomeethiopia5195
@nursinghomeethiopia5195 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏
@Jabel17
@Jabel17 4 ай бұрын
በርታ ለምን በቋሚነት አትሰራም ለዛ እኮ ነው ተከታዮችክን በቋሚነት የማትይዘው እባክህን አታቋርጥ ቶሎ ለውጥ አትጠብቅ ግን እመነኝ ትካስበታለህ አትሰልች እባክህን
@yosefabebe3597
@yosefabebe3597 4 ай бұрын
The best 👌