Пікірлер
@Renovatio-BYH7
@Renovatio-BYH7 53 минут бұрын
ልጆቹ መዳናቸው በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ሚሲዮናውያን የተባሉት ሰዎች ሰላዮች እንደነበሩ እርግጠኛ ነኝ። I can give an examples if anyone is interested . I am sure the Brits and Americans did it for reason which benfed them not for the care of those childrens. But again I am glad they survived.
@marmart6646
@marmart6646 3 сағат бұрын
እኔ በደም ዓይነት የተመግቤ ውጤታማ ሆኛለሁስለዚህ ሁሉም ልክ አይደለም ማለት አይቻልም
@samyy3559
@samyy3559 4 сағат бұрын
If it was abyi ahemed time it happens the oromo police will run like bolt once they listen the gun fire the oromo police will fart
@user-zz3kb8pv3z
@user-zz3kb8pv3z 4 сағат бұрын
አላህ ይወፍቀን ለኛም
@ayushenen7234
@ayushenen7234 4 сағат бұрын
Asebot Monastery: Incredible and gorgeous cite.
@ayushenen7234
@ayushenen7234 4 сағат бұрын
Well done! Thank you for revealing such beautiful nature.
@ZakeyahKader
@ZakeyahKader 5 сағат бұрын
ያረብ፡ለሀጅ፡አብቃኝ፡ያረብ
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 6 сағат бұрын
Not only the word rescue the whole sentence is wrong
@SamiSami-kv8fw
@SamiSami-kv8fw 6 сағат бұрын
NBC 👍
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 6 сағат бұрын
She asking and she take it back. Learn how to listen please.
@teddyselassie9955
@teddyselassie9955 7 сағат бұрын
መስረታዊው ችግራችን የኢትዮጵያ መሪዎቻችን ያተኮሩት በጦር መሳሪያዎችን በመግዛት ከራሽያ ሚግ ወደ ቱርክ ድሮን አሳድገነዋል አንድ ድሮን ምን ያህል ትሪክተሮች መግዛት እንደሚችል ግልፅ ነው : በእርዳታ ላይ ለመኖር በኩራት ማውራት ምን ያህል አስፀያፊ እንድሆነ ዶር ዓለሙ ገልፀውታል ይህን ውርደት ለማቆም ለጉራ ውድ የሀብታም መዝናኛዎችን ገንንብቶ ከመፎለል ማለት የምትበላው የሌላት ምትከናነበው እማራት እንደሚባለው ሙሉ የግብርና ተኮር ፖሊሲ ሲኖር ብቻ ነው ስው እንዴት 60 አመት በምግብ ራሱን ሳይችል ይኖራል እያስዝንም ሌላው የስልጣኔ እድገት ቢቀር እንኳ በልቶ ማደር አለመቻል በጣም በጣም አሳፋሪ ነው
@adoterefe9345
@adoterefe9345 7 сағат бұрын
ቃላት የለኝም ተባረኩ
@haidured8292
@haidured8292 7 сағат бұрын
Nbc Ethiopia ዜና አቀራረባችሁ በጣም አሪፍ ነው
@kedjabelayebrahim813
@kedjabelayebrahim813 8 сағат бұрын
My God bless you
@monegoncco
@monegoncco 8 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇨🇳🇨🇳🇵🇸🇵🇸🤝💔❤️❤️❤️😭😍
@AsegedechWendemu
@AsegedechWendemu 8 сағат бұрын
Gezesechew
@BerhanuAmerga-lk9el
@BerhanuAmerga-lk9el 8 сағат бұрын
Weshtm
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 7 сағат бұрын
ሽንታም 😮😂😂😂
@asfawdegefu6175
@asfawdegefu6175 9 сағат бұрын
Talented and promising❤
@girmakenenini7706
@girmakenenini7706 9 сағат бұрын
በምግብ ሠበል ራሣችንን የማንችልበት መንግሥት ያሥቀመጠዉን አቅጣጫ ለዉጤት ለማብቃት የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ማድረግ ይገባል!
@MeyraaInsight
@MeyraaInsight 9 сағат бұрын
Abbichuu🫶
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 9 сағат бұрын
በሙያው ላይ ዕውቀት አለሽ እንበል ግን እንግዳ ለማወያየት ጠርተሽ አንችው ጠይቀሽ አንችው መልሰሽ ሽሚያ ውስጥ ገባሽ እኮ። በቃ ብቻሽን አውሪን እኛ በኮሜንት ላይ ትክክል እያልን እናረጋግጥልሻለን።
@zewudtube9201
@zewudtube9201 10 сағат бұрын
ልመና እጅግ አጸያፊ ነው።ለዛ ነው በዚህ ደረጃ ራስን ለመቻል የሚደረገውን ጉዞ መተባበር የሚያስፈልገው።
@asfawdegefu6175
@asfawdegefu6175 10 сағат бұрын
Best
@lakechfente9857
@lakechfente9857 10 сағат бұрын
ለምን አታስጨርሰውም አባክሽ እድሉን ለእርሱ ስጭው አንች ያለብሽ መጠየቅ ብቻ
@lakechfente9857
@lakechfente9857 10 сағат бұрын
ለምን አታስጨርሰውም አባክሽ እድሉን ለእርሱ ስጭው አንች ያለብሽ መጠየቅ ብቻ
@fyy7841
@fyy7841 10 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅቹህ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 10 сағат бұрын
እያነባሁ አዳመጥኩ! በእሷ ዕድሜ በቀይ ባሕር ላይ ኢትዮጵያ ሃገሬን ደሕንነቷን በተግባር የጠበቅሁበት ዘመኔን በትዝታ እያስታወስኩ ታላቋን ኢትዮጵያን በኩራት አስታወስኩ። ያዋረዷትን እነ መለስ ዜናዊን ከትዝታዬ ነቃ ብዬ ስመለክት ! አዲሱ ትውልድ ከብልፅግና ወያኔዎች መቼ ነው የሚያላቅቀው ብዬ ሳስብ ? የአማራ ወጣቶችን ብቻ አየሁ
@user-im2nv3ms7v
@user-im2nv3ms7v 11 сағат бұрын
👌👏👏 ኽብረት የሀበለይ አየ ትንታኔ ይበል በጉጉት የምጠብቀው አሰኔ ብቻ ነኝ ግን
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 11 сағат бұрын
አላህ፤ሆይ፤መስጊደልአቅሷም፤እዲሰገድባት፤መካመድናንም፤ላላየነዉ፥እዲያሳየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ademabubeker2636
@ademabubeker2636 11 сағат бұрын
Thank you Suyum,
@MohammedDini-rs6hs
@MohammedDini-rs6hs 11 сағат бұрын
ጂ7 የጂቦች ስብስብ ነው ድል ለ ብርክስ
@RrrtyyFgy
@RrrtyyFgy 11 сағат бұрын
😊
@mekiaali362
@mekiaali362 11 сағат бұрын
Ye ambagenenoch sebesib ena ye Leboch sibseba!
@ErmiasTefe
@ErmiasTefe 11 сағат бұрын
G7❤❤
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 12 сағат бұрын
ድሮውንስ ከነ አሜሪካና አውሮፓውያን ምን ይጠበቃል? የሰውን ሀገር ንብረት ሀብትን የተፈጥሮ ሀብትን ጭምር መዝረፍ መስረቅ መበዝበዝ አንደሆን ያደጉበትና የሰለጠኑበት መገለጫና መለያ ባህሪያቸው ነው። የሰውን የአደራ ገንዘብ መያዝና ለሌላ አሳልፈፎ መስጠት ታዲያ ምን ይሉታል።
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 12 сағат бұрын
በደም አይነት መብላት የሚጠቅም ይመስለኛል የዶክተር ዲ አዳሞ መጽሐፍ ለእኔ ጠቅሞኛል ዶ/ር አዳሞ የባዮ ኬሚስትሪ ተመራማሪ ነበር ያለውን እውቀት ተጠቅሞ ምርምሩንም የጀመረው ያሳደገችው አክስቱ በካንሰር ስለሞተችበት ምክንያቱና መነሻውን ለማወቅ ብሎ ብዙ ጥናቶችን አካሄደ ከዚያም ውጤቱን ሌሎች እንዲጠቀሙበት ብሎ ነው በመጻህፍ የጻፈው እንጂ መጽሀፍ ጽፎ ለመክበር አልነበርም ይህንንም መጽሀፉ ላይ ገልጾታል ከሞተ በሁዋላ ግን ብዙዎች እየበራረዙ ሆርስኮፑንም እየጨመሩ በማሳተም በስሙ አጭበርብረው ከብረውበታል ጥናቱ ብዙ ጊዜ እንደፈጀበት ነው እናንተ ግን እንደ ምሁር የሰውን እውቀት ማጣጣልና ማደናገራችሁ ትክክል አይደለም እኔ የዶክተሩን መጽሀፍ አንድ በአንድ አይቼዋለሁ ጠቃሚ ነገር አለው ለምሳሌ ቢ የደም አይነት ላላቸው የዶሮ ስጋ ጥሩ እንዳልሆነና ምክንያቱን ይናገራል ለምሳሌ እኔ 60 አመት ሰው ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ የዶሮ ስጋ አልወድም ባይሆን ጫና ሲበዛብኝ ወጡን በትንሹ እበላ ነበር በዚህም ቤተሰቦቼ ብይ እያሉ ይቆጡኝ ነበር የበግ ሥጋ ግን በጣም እወዳለሁ ለምን ያንን ጠላሁ ለምን ይህንን ወደድኩ የሚል ጥያቄ ነበረብኝ ግን መጽሀፉን ካነበበብኩ በሁላ ደሜን ስታይ ቢ ሆኖ አገኘሁት ለእኔም የበግ ስጋ ጥሩ እንደሆነ ዶሮ ግን ጥሩ እንዳልሆነ ከመጽሀፉ ተረዳሁ እንግዲህ መልስ አገኘሁ ማለት ነው ሌላው አንድ የስባት አመት የእህቴ ልጅ ሽሮ ምስር ክክ አትክልት አሣ ካልሆነ ሥጋ አይወድም በዚህ ቤተሰቡ ይበሳጫል ስጋ ካልበላ ጤነኛ እንዳልሆነ ይቆጥሩታል እኔም አንድ ቀን እስቲ ደሙን አሳዩ ስላቸው አሳይተውት ኤ ሆኖ ተገኘ ኤዎች ሥጋ አይመቸንም ይላሉ ስለዚህ በተፈጥሮ ስውነታችንም ቢሆን ሳንበላው የሚቀፈን ምግብ አለ ስንበላው ደግሞ ጤናችን ይታወካል ሰውነታችንም ለውጦችን በማሳየት እራሱ በተፈጥሮ ይነግረናል ዲ አዳሞ ደግሞ መጽሀፉን ሲጽፍ መነሻ ይዞ እውቀቱን ተጠቅሞ ምርምር በማድረግ ነው እውቀቱ አለን የምትሉ ደግሞ የተሻለ ምርምር አድርጋችሁ ይህንን አግኝተናል ብላችሁ ስህተቱ እምን ላይ እንደሆነ አሳይታችሁ ድምዳሜ ላይ መድረስና አማራጭ ማቅረብ እንጂ እከሌ አልተቀበለውም እኔም አልቀበልም እያሉ የሰውን ድካም ማንኩዋሰስ አይገባም የመጀመሪያውን እትም አንብቡ መጽሀፉ የሚያወራው አንዳንድ በሽታዎች ከመከሰታቸው በፊትም ሆነ ሲከሰቱ ወይም በጤንነት ለመኖር የደም አይነትን ማወቅ ጥሩ እንደሆነ ነው የሚነግረን በዚህም በምርምሩ ችግር ያለባቸውን እንዴት እንደረዳቸውና እንደዳኑ ለወደፊትም ምን መመገብ እንዳለባቸው አሰራሩን መጠኑን በመጻፍ ነው የሚመክረው የተገኘውንም ውጤትና የተጠቀሙትን ሰዎች ምስክርነት ገልጽዋል ኬዝ ስተዲውን አንብቡ ። የዩ ቱዩብ ወሬ ውሀ አያነሳም የሚወራውም ሁሉ መጽሀፉ ላይ የሌለና ሌሎች የጻፉትን የተቀያየጠ ነው በደንብ ሳያረጋግጡ መከራከርም መንቀፍም አያስፈልግም አሁን አሁን የአድያሞስን ምርምር መነሻ አድርገው እንደ ሀርቫርድ ዩንቨርስቲ ያሉ በአለም ያሉ ትላልቅ ዩንቨርስቲዎች እየተጠቀሙበት ነው ብዙ ጥናቶችም እየወጡ ነው ለእኔ ጠቅሞኛል ይሄ ስለ ባህሪ ስለ እውቀት በደም ይታወቃል የሚለውን ወሬ ለባለ ሞያዎቹ ተውት የሚሉት ይኖራቸዋል የ ዩትዩቡ ግን ከወሬ አያልፍም ከጤና ጋር ያለውን ግንኙት አይታችሁ በመገንዘብ ከነቀፋ ውጡና ተመራምራችሁ ያገኛችሁት ካለ አማራጭ ውጤት አምጡ ። ዶክተር የጻፍከውን መጽሀፍ እንዴት እንደማገኝ ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 12 сағат бұрын
አላህ ይቀበላቸው ያረብ
@amreamre-fw1qt
@amreamre-fw1qt 12 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 12 сағат бұрын
የከምዲያን ዘለንስኪና አዛውንቱ ባይደን ሁኔታ ይገርመኛል።
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 12 сағат бұрын
በምንም የማይገናኘውን BRICS ከአንድ ሀገር አንድነት ባልተናነሰ መንገድ ከተሳሰረ ቡድን ጋር ማነጻጸራችሁ ሳያንስ ጭራሽ የተሻለ አድርጋችሁ ትቀርባላችሁ እንዴ? BRICS በርዕዮተ ዓለም ፣ በመልክአምድር ፣ በኃይማኖት ... የሰማይና የምድር ያህል የተራራቀ ስሆን ብቸኛው አንድ ያደረጋቸው ነገር ብኖር በምዕራባውያንና በአሜሪካ መገፋት &/or ተጽዕኖ ሥር መውደቃቸው ብቻ እኮ ነው
@user-cn1uv5re9v
@user-cn1uv5re9v 12 сағат бұрын
US and western countries still living in the past thinking they can bully other countries they still believe they are untouchable
@zewaleadane7795
@zewaleadane7795 12 сағат бұрын
ጤና ይስጥል ደ/ር በእውነት ትክክለኛ ምያ ማለት ይህ ነው
@Fdf-sk9nj
@Fdf-sk9nj 12 сағат бұрын
ሁሌም ያንተን ዘገባ በጉጉት የምጠብቀውስ ነገርስ
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 12 сағат бұрын
ሞኝን ውሃ ሲወስደው እያሳሳቀው ነው አሉ። Confuse እና Convince እያደረገህ በኮልኮሌ ብልጭልጭ እያታለለ ሃገርህን እምነትህን ክብርህን እና ታሪክህን በዝግታ ድምጽ አጥፍቶ ከሚያጠፋ ተጠበቅ። እናንተ እንደዚህ እየተፍለቀለቃችሁ እንደስኬት ከምትንሻራሸሩበት ሰፈር ውስጥ ዘርማንዘራቸው ተወልደው አድገው እነሱም ተወልደውበት እትብታቸው እዛው የተቀበረ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችና ነጋዴዎች ሽዋ ሽዋ ተሰርተው ሲፈናቀሉ ደም እንባ አንብተዋል ቤተሰባቸው ተበትኗል ታሪካቸው ተቀብሯል ከሚያቁት ክፉና ደጉን ካሳለፉበት ሰፈር በግድ ተገፍተው ጥግ እንዲዙ ተደርገዋል። አንተ ዛሬ ኮሪደር ልማት በሚሉት ያዳቦ ስም እስከ ውስጥ ለውስጥ ሰፈር ገብተህ መንደርና ታሪካዊ ስፍራዎችን አፍርሰ ዓላማህን ካሳካ በኃላ የእግረኛ መሄጃ ሰርተህ ሳር ተክለህ አምፖል ሰቅለህ ያሁሉ ቤትና ህዝብ የፈረሰው ለዚው ነው ብለህ ስትሳለቅ ማየት በጣም ውስጥን ያደማል። ቀጥሎ የምታደርገው ነገር ያፈረስከውን እና ባዶ ያደረካቸውን መሬቶች በሊዝ ስም ለቡድንህ ታከፋፍላለህ ሃብታም ታደርጋቸዋለህ። በስሙ የምትነግደውን የኦሮሞ ህዝብ፣ የአማራን፣ትግራይን፣ ጋምቤላን ወዘተ በድሮን ትጨፈጭፋለህ፣ ሣር እየተከልክ ህዝብን ግን በድሮን እየጨፈጨፍክ ከምድረ ገጽ ትነቅላለህ። አቤት ሴይጣናዊነት! ምን አይነት አስመሳይ ዘንዶነህ በፈጣሪ!? ገነት ውስጥ ሄዋንን ያሳሳተው እባብ በክፋትና አስመሳይነት አይደርስብህም። ኮራ ብሎ ሲያወራ ከ1.5 ሚሊየን በላይ በሴራ ጦርነት የጨረሰና ያጫረሰ አሁንም እየፈጀ ያለ ይመስላል!? ሚሊዬን እናቶችን ያለ ልጅ ያለ ጧሪ ቀባሪ አስቀርቶ በሚሊዬን የሚቆጠሩትን ደግሞ ቤታቸውን አፍርሶ ሜዳ ላይ ጥሎ ለመቶ እናቶች ጎጆ እያደሰ የሚያጨበረብር ድንቅ የእርኩስነትና የክፋት የየውሸት ማሳያ ማለት አብይ አህመድ ነው። ፈጣሪ ከዚህ እርኩስ ያድነን ነጻ ያውጣን እላለሁ።
@mesalih8063
@mesalih8063 12 сағат бұрын
ነቢሲ ግን ምን አለ ስለ አገራችን ም ብዘግቡልን ደስ ይል ነበር የውጩን ከናንተ እየተከታተልኩ ነበር የሀገሬንም ብትሸፍኑልን ዜናውን ❤😊
@kibrleabbelete1772
@kibrleabbelete1772 11 сағат бұрын
Ye abiye media eko mw
@yohanishabite
@yohanishabite 12 сағат бұрын
ተባረክልኝ።እመቤተ የሀሳብሽን ትሙላልሽ።
@mesalih8063
@mesalih8063 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@DawitEnzoFernandezchelsea
@DawitEnzoFernandezchelsea 12 сағат бұрын
💫💫🔥 NBC✔️
@user-vi5kk1yq6r
@user-vi5kk1yq6r 12 сағат бұрын
❤❤❤
@zebibamohammed733
@zebibamohammed733 12 сағат бұрын
አረ,ዶክተሩ,ይናገሩ,ወይንም,አትጠይቂያቸዉ