Пікірлер
@emmacross976
@emmacross976 55 минут бұрын
Keep up a good job
@efrembabebe3809
@efrembabebe3809 Сағат бұрын
ከየት ነው ለቃቅመሽ የምታወሪው? ትንታኔን መጀመሪያ ከነእሸቴ አሰፋ ተማሪ ባክሽ
@eyobmulugeta721
@eyobmulugeta721 3 сағат бұрын
የተሳኩ የዪክሬን ምናምን kkkk don't mislead
@michaelwub4040
@michaelwub4040 3 сағат бұрын
You’re so professional The way you deal with each and individual government employees and also calling in their own communities, talking to them in this graceful manner, it’s so amazing. You are one of a kind. May God Bless you 🙏🏾👏🏾👏🏾♥️
@michaelwub4040
@michaelwub4040 3 сағат бұрын
ከ United States ነዉ የምከታተለዉ። በጣም የሚያረካኝ ፕሮግራም ነዉ። በጣም የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ። አቀራረብህ፣ አነጋገርህ ፍፁም የረቀቀ፣ ሰነ ምግባር የተሞላዉ በመሆኑ በጉጉት የምንጠብቀዉ ድንቅ ዝግጅት ነዉ። እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🏾♥️🎉
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 3 сағат бұрын
የኬንያ አትሌቶች የወቅቱ አቋም ስላሰጓቸው ነው
@asterkebede4872
@asterkebede4872 3 сағат бұрын
Enema yekefelkutin ye kobil digami teyeku ye CCTV emaa lash new 😂😂
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 6 сағат бұрын
ኢትዬጵያዬ መቼ ይሆን የምታሶግዳቸው
@mahderseifu
@mahderseifu 7 сағат бұрын
የሚገርም ሰው ይሄን ሁላ የልጅነት ትዝታዎች ማስታወሱ ግርም ነው ያለኝ አስተማሪዎቹን ከነ ሙሉ ስማቸው ነው ሁላ የሚጠራቸው
@fitsumefit5237
@fitsumefit5237 7 сағат бұрын
ሌባ ሁላ
@devlukko4833
@devlukko4833 7 сағат бұрын
Democrats belong to God 🇺🇦🇺🇦💝🇪🇹🇪🇹
@devlukko4833
@devlukko4833 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር አለ 🇺🇦🇺🇦🇪🇹🇪🇹
@mamaye6339
@mamaye6339 7 сағат бұрын
Lebaa police bagbabu enkuan mels emayimels migbare bilushuuu
@user-fc5ge3kd9j
@user-fc5ge3kd9j 7 сағат бұрын
አልገባኝ ከነገስታት ቤተሰብ ሲሉ እሳቸው የተናኘወርቅ የልጅ ልጅ የነበሩት የወይዘሮ አይዳ ልጅ አይደሉም? ለምን እራሳቸውን ያገለሉት ?
@amanuelbiruu-wj2bg
@amanuelbiruu-wj2bg 8 сағат бұрын
ለዚህ ታላቅ ፕሬዚዳንት ፕሮግራም በማዘጋጀትህ❤
@muhibumujib6224
@muhibumujib6224 8 сағат бұрын
Enamesegnalen 😢
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 9 сағат бұрын
ሸገሮች ኑሩሉን ለሃገራችን ይበጃል መሪዎቻችን ትምህርት እንዲወሥዱ ህዝብም ሥለሃገሩ ታሪክ እንዲያውቅ።
@tofikeahemed2750
@tofikeahemed2750 9 сағат бұрын
አቡሂሬራ.ዘግቦታል.ከተባለ.ሰሂሀህ.ሀዲስ.ነዉ.ድመትልክ.አይጥ.ለመያዝ.በአትኩሮትና.በደፈጣ .እንደምትጠብቀዉ.እሱምእንደዛዉ.ነዉ.ቴንኪዉ.በጣምእሽዬ።
@EphremWalelegn-eb5vr
@EphremWalelegn-eb5vr 10 сағат бұрын
እሸቴ አሰፋ እድሜና ጤና ይስጥልን
@addisr2023
@addisr2023 10 сағат бұрын
Weshet shegeren emayemeten zegeba this is insane
@dawitjuba8826
@dawitjuba8826 11 сағат бұрын
Brovo Ukraine yes victory for Ukrainen fuck Putin
@prabdantube3827
@prabdantube3827 12 сағат бұрын
ከየት አምጥተሽው ነው ይሄንን አፍቃሬ አውሮጳና አሜሪካ የሆነ ተንታኝ ተነተነ ብልሽ የምትዘበዝቢልን ልክኮ ዩክሬን ጦርነቱን በአሸናፊነት ለመጨረስ ትንሽ ጊዜያቶች እንደቀሩ አድርገሽ መዘገብሽ ማፈር አለብሽ ቲሽ
@mohammednegash8553
@mohammednegash8553 12 сағат бұрын
ከየት ያመጣሸዉ ዜና ነዉ?
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye 12 сағат бұрын
የክሬሚያ ድልድይ መመታት ጦርነቱን ይቋጨዋል ተብሎ እንደዋቢ የምዕራቡን ሚዲያ ዊቢ አርጎ መዘገብ ምን የሚሉት ነገር ነው። ሩሲያ ወረራ የከፈተችው እኮ በተለያዩ ግንባሮች ነው። ደግሞ የሩሲያ ወረራ መሰረት ያደረገው ጠንካራ የሎጅስቲክ ፍሰትን ለመፍጠር በክሬሚያ ድልድይ ላደርጋል ብሎ ማሰብ እራሱ በጦርነት ሀያሉን የሂትለር ጦርን ድል ካደረገች ሀገር አይታደብም። የሩሲያ የሎጅስቲክ አቅርቦት ነው እስካሁን ጦርነቱን ገፍታ እንድትይዝ ያደረጋት። ይህም የጦር ስንቅ እና ትጥቅ አቅርቦቷ ዘወርዋራ የዘዴ ቴክኒክ የምትጠቀም እንደሆነ እና ዩክሬን ልታስበው አይደለም ልታልመው እንደማትችል አለም ያውቃል።ምክንያቱም ሩሲያ የአቅርቦት ሰልሰለቷ በቤላረስ፣ከዩክሬን ጋር በምትዋሰንበት የቤልጎሮድ የቨርቲካል እስትራቴጂ ነው የምትጠቀመው ለምሳሌ በአቬድቪካ ጦርነት ሩሲያ ለአምስት ወራት ከተማውን እስክትይዝ ድረስ አቅርቦቱን እና የውጊያ ማሳለጥ ድጋፉን የምታገኝ የነበረው በአየር ነበር። የመሳርያ አቅርቦት፣የተተኳሽ አቅርቦት ምግብ እና የመድፍ እስትራቴጂክ ተኩሶች የምታደርገው በአየር ላይ በነበረ ሰንሰለቷ ነው። ለዚህም የተንዛዛውን የአቬድቪካ ከተማ ጦርነት ጊዜ ቢፈጅም በፈጣን የአየር እና የመድፍ መተፋተፍ አከባቢውን በፍጥነት እንድትቆጣጠር አስችሏታል። ሩሲያ ትሸነፋለች የሚል ምኞት የምዕራቡ ምኞት ነው። ምዕራቡ ከሩሲያ አቅም በላይ የጦር ድጋፍ ወግመው እያደረጉ ነው። ግን ዩክሬን ጦርነቱ እየከበዳት እና እየተሸነፈች በቁጥር ቅጥ ያጣውን ሙት እና ቁስለኛ ሰራዊቷን ለቃ በመውጣት ለሽንፈቷ ማስተባበያ የጦር መሳርያ እጥረር ችግር እንደሆነ እሩሲያ በጦር አቅም ብልጫ ሳሰነበራት ብቻ ይሰብካሉ። ሩሲያን ማሸነፍ አይቻልም። ዩክሬን አሁን ላይ በፍፁም ወደማታሸንፍበት ደረጃ ላይ እንዳለች አለም ያውቃል። የሙት ሰራዊቷ ብዛ በግምት ወደ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ገደማ እንደሆነ ይነገራል። በተዋጊ እጥሩት የውጊያ ግንባራ የሳሳው ዩክሬን የክሬሚያ ድልድይ አጀንዳ አርጋ አሁን ላይ ማንሳቷ ለሁለት ነገር እንደሆነ አለም ክጅምሩም ያውቃል። አንደኛው የጦርነቱ ፍፃሜ እንደማይደመደም ለዩክሬን ተዋጊዎች ተስፋ አስቆራጭ ሁኖ ከየግንባሩ ለሩሲያ ጦር እጅ እየሰጡ መሆናቸው። ሁለት የምዕራቡን ስነልቦና ከፍርሀት እና ከሀፍረት ለማላቀቅ የታሰበ እንደሆነ አለም ተስማምቶ ጨርሷል። ቻው ቻው
@user-zt2cs8vv1b
@user-zt2cs8vv1b 13 сағат бұрын
Berchi
@SekoKa-lz4kk
@SekoKa-lz4kk 13 сағат бұрын
ወሸትን እንዜና ለማቅረብ መሞከር ሀጢያት ነዉ
@getahunkasay1570
@getahunkasay1570 13 сағат бұрын
ጋዜጠኛ ግርማ ፍሰሃ በእውነት እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርከው እንዲ አይነት ህገ ወጥ ዶክመንትን የሚሰርዙ የሚደልዙ እንዳሉ እንዲሁም በዚሁ ክፍለ ከተማ ደላላዎች እንዳሉ ይታወቃል ፡፡ሰንሰለቱም ሰፊ ነው ከላይ የመሬት አመራሩ ጀምሮ ጉቦ ሙስና እንደሚበሉ እና ብዙ ገንዘብ እንደሚጠይቁ እዛው በአካል የሚታይ አቅ ነው ፡፡እዛው መዝገብ ቤት የሚሰሩት ሰራተኞች ጉዳይህን እንግደልል እንደሚሉ በአካል የሚታይ ነው፡፡ የሚሰሩትን በማጋለጥ የተጀመረው ስራ በሰፊው መቀጠል አለበት ዶክመንት በመሰረዝ ፤መደለዝ በህግም ጭምር እንደሚያስቀጣ በወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ ላይ በ1992 ዓ.ም በወጣው አንቀፅ 380 ላይ (ከገፅ 236-243 ) ተዘርዝሮ ይገኛል፡፡ ይኸውም ሰነድን መሰረዝ መደለዝ እንደ ነገሩ ሁኔታ ከ 5 ዓመት ፅኑ እስራት ጀምሮ እስከ እድሜ ልክ የሚያሳስር ወንጀል መሆኑን ይገልፃል፡፡ በተጨማሪ በፍትሐብሔር ህጉ በ1952 ምዕራፍ 3 ላይ ስለመዛግብት /ሰነዶች አያያዝ መብት ፤ግዴታን ፤መጥፋትን በተመለከተ ቅጣቶች ይዘረዝራል፡፡በይበልጥ ደግሞ የመዝገብ ቤት ኃላፊነትን በተመለከተ ሰነድን ማስወገድም ሆነ ማጥፋትን ወንጀል እንደሆነ በብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፃሕፍት አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 179/91 ላይ በሰፊው ተዘርዝሮ ይገኛል፡፡ስለዚህ ይህንን መሰረት በማረግ የክፍለ ከተማው ጊዜያዊ ምክትል መሬት ማኔጅመንት ኃላፊው የተናገሩትን ሰምቼው ነበር በጣም ደንግጬአለሁ ስህተት ነው አቶ ቻላቸው የተባሉት እንደ መንግስት ተወካይ አይደልም ያወሩት ሰራተኛው እልህ ተጋብቷል ማለታቸው ስህተት ስለሆነ እሳቸውም በጉዳዩ ላይ እንዳሉበት የሚያመላክት ይመስላል ህብረተሰቡንም አይወክሉም እንዲ አይነት ንግግር መንግስትን ወክለው በመናገራቸው እንደ አንድ ዜጋ አፍሪያለው በጣም፡፡ ስለዚህ ይህንን ማረም ይገባቸዋል እሳቸውም ፍትህ ፤ርትህ ለሚገባው ዜጋ ፍትህ ፤ርትህ ማስገኘት አለበት ይህንን በሚመለከት ከንቲባ ፅህፈት ቤትም በጋራ ጉዳዩን ማጣራት ይኖርበታል ፡፡ጋዜጠኛ ግርማ ፍሰሃ ግን ተባረክ የዜጎች እንባ ልታበስ መነሳትህ ክብረት ይገባሃል ከጣቢያቹ ጭምር ፡፡እንደ አንድ ዜጋ ትክክል ስላልሆነ ለመፃፍ ተገድጄአለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@mrm658
@mrm658 13 сағат бұрын
እረ እኛም ሰፈር ያለ ደረሰኝ ሰብስበው ላሽ ብለዋል።
@chuchu1732
@chuchu1732 13 сағат бұрын
ዩክሬን ከምትይ አሜሪካ እያልሽ አንብቢ ጦርነቱ ከኔቶ ጋር ስለሆነ ነው። ዩክሬን በሶስት ቀን የሚሸነፍ ሀገር ነው።
@yotee439
@yotee439 13 сағат бұрын
አዲሱ አዋጅ የማይመለከተው እና የማይነካካው የለም፣ ከውጭ ለዘመድ አዝማድ ገንዘብ ልከው እነሱ ንብረት ካፈሩ አደጋ ላይ ናቸው። ይህን መልዕክት በጥሞና ይመልከቱት፣ ሊረዷችሁ የተዘጋጁ አሉ። ሁላችንም እንደምናውቀው ሰሞኑን ብዙ ረቂቅ አዋጆች ለመፅደቅ ወደ ተወካዮች ምክር ቤት ተልከው ከፊሎቹ ጸድቀው ከፊሎቹ ደግሞ በሒደት ላይ ናቸው። ከረቂቅ ሕጎቹ ጋር የተያያዙት እባሪ ሰነዶች የሕጎቹን አስፈላጊነት እና ጠቃሚነት በዝርዝር አስቀምጧል። የዚህ ደብዳቤ ዋናው ትኩረት፥ ሀ) ምንጩ ያልታወቀ፣ ለ) በወንጀል የተገኙ እና ሐ) ወንጀል ባልሆነ የተገኙ ንብረትን ስለመውረስ ተብሎ በዘረዘረው ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ነው። ይህ ረቂቅ ታውጆ ሕግ ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውንም ንብረት ያለውን ሰው ይመለከታል፣ ይነካካልም። በሕጋዊ መንገድም ይሁን በ ኢ መደበኛ አሰራር ንብረት ያፈራ ሰው ሲጠየቅ በ 30 ቀናት የሃብቱን ምንጭ የማስረዳት እና የማስረጃ ሰነዶችን የማቅረብ ግዴታ እንዳለበት ሕጉ ያዛል። ሕጉን መሟገት አይቻልም ክሱን እንጂ። ከሳሽ፣ ተከሳሽ እና ዳኛ ሰዎች በሆኑበት ፍርድ ቤት ዕውነት ሐሳባዊ ነች፣ ዕምነት ግን አሸናፊ ነች -- ለአሳማኝነት እና ለአሸናፊነት እናዘጋጅዎ። አዋጁ ንብረት ለሚለው ቃል የሚሰጠው ትርጉም በጣም ሰፊ ነው (ከሚታይ ከሚዳሰስ እስከ የማይታይ የማይዳሰስ ይዘልቃል፣ በከፊል ከታች ተዘርዝሯል)፣ የጉዳዩን ሥፋት፣ ጥልቀት እና የሚነካካውን የሕብረተሰብ መጠን በማሰብ ዋና ቢሮውን Montreal, Canada ያደረገው Fiyel inc. equity law consulting በሙያው በትምሕርት እና በግዙፍ ልምዳቸው ያካበቱትን በማሰባሰብ ንብረትዎን እንዳይቀሙ የሚረዱ ጠቃሚ እና አስፈላጊ ናቸው ያሏቸውን ሰነዶች፣ ምክሮች እና ዘዴዎችን አዘጋጅተውላችኋል። የመከላከያ አቅጣጫ፣ የአስፈላጊ ሰነድ አሰባብሰብ፣ ለጠፉ ሰነዶች ምትክ አፈላለግ እና አገኛኘት፣ በተጠረጠረው ኢ መደባኛ አሰራር ጊዜ የነበሩ አማራጮች እና በመደበኛው አሰራር የተሰነከሉ ማነቆዎች በርስዎ ላይ የነበራቸው ተፅዕኖ፣ በተጠረጠረው ኢ መደባኛ አሰራር ጊዜ የነበሩ ሕጎች እና ደንቦች ተደራሽነት እና የአፈጻጸም ክፍተቶች በውሳኔዎ ላይ ያሳደሩት ተፅዕኖ ፣ እዚህ በይፋ የማይለጠፉ ሚስጥራዊ ምክሮች (እኛ ከርሶ ወገን ነን፣ የዚያኛው ጎራ ማወቁ እርስዎን አይጠቅምም) እና የመሳሰሉትን ሊያውቁ እና በእጅዎ ሊይዙ የሚገቡ ሰነዶችን ከአቅጣጫ ምክረ ሐሳብ ጋር ይዟል። አዋጁ አስፈላጊነቱን ሲያብራራ፣ በቀደምት ሕጎች መወንጀል የሚያስቸግሩ ጉዳዮችን ለክስ ማቅረብ እንዲቻል ነው ይላል። ለምሳሌ፣ ውጭ ሐገር በላባቸው ያፈሩትን ገንዘብ በ ኢ መደበኛ መንገድ (ሕገ ወጥ) ገንዘብ ልከው (ወይም አስልከው ወይም ተቀብለው) ቤት የሰሩ ሰዎችን በወንጀል መክሰስ እና ንብረት መውረስ ለአቃቤ ሕግ አቀበት ነበር። በሰው ሐገር ጥረው እና ግረው ያፈሩትን ሀብት በተለያዩ ምክንያቶች ከመደበኛው አሰራር ውጪ በሆነ መንገድ ወደ ሐገር ቤት አምጥተው (በሃዋላም ይሁን በኪስ) ቤት የገዙም ይሁን ድርጅት የከፈቱ " በሃሽሽ ንግድ ወይም በጦር መሳሪያ ዝውውር ወይም በዝርፊያ" ሐብት ካፈሩት እኩል ፈርጆ ንብረታቸውን መውረስ የሕሊናን ሚዛን ያዛባል፣ ፍትሕንም ያንቋንሽሻል። በወንጀል የተገኘ ንብረት ቢወረስ ፍትሕ ነው፣ ወንጀል ባልሆነ መንገድ ወይም ባለ አላዋቂነት ንብረት ያፈራን ሰው ደሞ ተመጣጣኝ የገንዘብ ቅጣት መቅጣት አስተማሪ ይሆናል፣ መንግሥትም የቀረበትን ገቢ በዚሁ ያገኛል በሚል ፅኑ ዕምነት ነው ልንረዳ የተነሳነው። ሰነዶች እና ምክሮች እንደየ ንብረቶቹ ዓይነት ይለያያሉ፣ አንድ ኮንዶሚኒየምን ላለመቀማት የሚያስፈልጉ፣ የሚረዱ ሰነዶች እና ምክሮች አንድ የገበያ ማዕከልን ለማዳን ከሚያስፈልጉ ሰነዶች እና ምክሮች በብዙ ይለያል። 1ኛ) የሰነዶች እና ምክሮች ተመን (በዛሬ ገበያ ግምቱ ከ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ለሆኑ ቋሚ ንብረቶች)፥ ሀ)1 ኮንዶሚኒየም/አፓርታማ (የጋራ መኖሪያ) -- CAD 60 ለ) መኖሪያ ቤት እስከ 5 ወለል (G+4) -- CAD 100 ሐ) የንግድ ሕንጻ እስከ 12,000 ካሬ (<12,000 meter square) -- CAD 175 መ) መኖሪያ ወይም ድብልቅ ሕንጻ ከ6 ወለል በላይ (ከ6 ፎቅ በላይ) -- CAD 200 ሠ) የንግድ ማዕከል ከ12,001 ካሬ በላይ (>12,000 meter square) -- CAD 300 2ኛ) ተንቀሳቃሽ እና ሌሎች ዋጋ ያላቸው ንብረቶች፥ በአዋጁ ለተጠቀሱት ተንቀሳቃሽ ንብረት፣ አክሲዮን፣ መኒ ኦርደር፣ የአክሲዮን ትርፍ ድርሻ፣ የካፒታል ገበያ ይዞታ እና ትርፍ፣ ቦንድ፣ የባንክ ድራፍት፣ የመንገደኞች ቼክ፣ ብድር፣ የወለድ ገቢ፣ ሥጦታ፣ ዲጂታል ገንዘብ እና ሌሎች ዋጋ ያላቸው ከሕጋዊ አሰራር ውጪ ለተቀባበሉት ወይም ለያዙት ንብረት ጠቃሚ እና አስተማማኝ ሰነድ እና ምክር ለጊዜው የለንም። 3ኛ) መመሪያ፣ ሰነድ አላላክ (delivery) እና ክፍያ ሀ) የሚላክልዎትን የሰነድ እና የምክር አገልግሎት ከቤተሰብዎ ውጪ መስጠት፣ ማሳየት ወይም ማሰራጨት አይቻልም። ለአርስዎ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው። ለ) ሰነዶች እና የምክር አገልግሎቶች እርስዎ ባቀረቡልን ኢሜል ይላካሉ። ሐ) የክፍያ ተመኖቹ በካናዳ ዶላር ሲዎን ለBank Of Montreal (BMO) ይከፈላል፥ ---------for US, Canada ----- Bank: Bank of Montreal Transit : 00120 Institution # : 001 Account # : 3905483 --------- for Overseas -------- Swift Code - BOFMCAM2 Routing # - 000100120 ---------Branch------------ Address: 1225 Douglas St, Victoria, BC V8W 2E6, Canada Telephone #: 250-389-2400 4ኛ) የክፍያ ደረሰኝ ማመሳከሪያ ቁጥር, እርስዎን የሚመለከተው የቋሚ ንብረት ዓይነት (ከላይ በ1ኛ ሥር ካሉት፣ 1 ሀ - ሠ ) እና ሰነዶች የሚላኩበትን ኢሜል አድራሻ ወደ [email protected] ይላኩ። ሰነዶች በሁለት ቀን ውስጥ ወይም አዋጁ በነጋሪት ጋዜጣ ሳይታወጅ በፊት ይደርስዎታል። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንዲሉ፣ ቤትዎን ከመነጠቅዎ በፊት የአሸናፊነት ዘዴን፣ መረጃን እና ዕውቀትን ዛሬውኑ ይታጠቁ። facebook.com/TheLoveBond እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን፣ ወኪል፥ ዮሴፍ ክብረት ከVictoria, BC. Canada.
@MohammedAhmed-ni8bq
@MohammedAhmed-ni8bq 14 сағат бұрын
ጦርነቱን ዩክሬን የምታሸንፍ አይመስለኝም ሁኔታዎች ለሩሲያ አሪፍ ይመስላሉ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 14 сағат бұрын
❤❤❤❤እሸቴን ካዳመጥኩ በኋላ ሰላም ይሰማኛል ። ድምፁ ብቻ መድሀኒት ነዉ ለኔ እንደዛ ነዉ።
@nike7267
@nike7267 14 сағат бұрын
ሌባ በሙላ
@Love8488love
@Love8488love 15 сағат бұрын
ግርምሽ ትለያለህ
@user-jv1hh8ks3k
@user-jv1hh8ks3k 14 сағат бұрын
ግርምሽ ንፉስ ስልክላፍቶ ያለውን ያለውን አሰራር ብታይልን
@DerejeMegersa-dm4ps
@DerejeMegersa-dm4ps 15 сағат бұрын
Unsubstantiated report picked from ukrainian social media. Pls refer to different balanced media sources when presenting such news.
@KidusFantahun
@KidusFantahun 15 сағат бұрын
እናንተ ጋዜጠኛ ናቹህ አሁን። look the fact. ደግሞ የ ምዕራቡን ሚዲያ ምንጭ ማድረግ ውሸትን ማስፋፋት ነው።
@TG-44
@TG-44 15 сағат бұрын
Ye Russia nuclear yat yade criminal sameta
@user-uu3is1cj7y
@user-uu3is1cj7y 16 сағат бұрын
Open your eyes. Wherever there is a France there is chaos. We always fighting each other and then foreigners will come and act like they are saint. But deep down all the recent civil wars in Africa are because there is an interest in Africa's natural resources. Those are our enemies not our neighbour's.
@TG-44
@TG-44 16 сағат бұрын
💩💩💩💩💩💩💩🤮🤮🤮🤮koshsh
@workineshteka3269
@workineshteka3269 17 сағат бұрын
ገዜጠኛ ግርማ ✅🙏 በርታ
@Kglighthandler
@Kglighthandler 17 сағат бұрын
አይ ቻላቸው። እንዲህም ብሎ ሃላፊነት የለም።
@TarikuBlatu
@TarikuBlatu 17 сағат бұрын
ነግቶ ሌላእስክሰማ ይናፍቀቀኛል ግርምሽ ይለያል
@reyuyenu340
@reyuyenu340 18 сағат бұрын
ኦማር ሱለይማን ፍልሰጤማዊ አሜሪካዊ ሸህ❤❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 18 сағат бұрын
አቡ ሁረይራ ረዲአላሁ አንሁም ርሀብ ጥሉዋቸዉ ወተት አግኝተዉ መጨረሻ ላይ እሰኪጠግቡ የጠጠጡት ታሪክ ሁሌም አንጀቴን ይበላዋል አላህ በጀነተል ፍርዶሰ አይናቸዉን የምናይ ያድርገን😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲
@user-hr2rf7qf8y
@user-hr2rf7qf8y 10 сағат бұрын
አሚን
@abuabu323
@abuabu323 20 сағат бұрын
ዳግማዊ አብዬ ተፌ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 21 сағат бұрын
Please fight for removing the leasing fee on the residential property. It is like you are renting a house you paid for.
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 21 сағат бұрын
Right from the get go, of you say the property doesn't have documentation or deed, how can you say the government is taking it from you?. If you don't have a documentation, it doesn't matter how long you been living there or use the property you obtained it illegally. Just because you used the property for 50 years or 100 years, it doesn't make it yours.
@yadugna
@yadugna 21 сағат бұрын
ወይ ኢትዮጵያ፡ ዓይኔን ሰው አማረው፡ አይኔን ሰው አማረው የሰው ያለህ የሰው አለ ዮፍታሄ ንጉሴ