Пікірлер
@ye9teen1053
@ye9teen1053 20 сағат бұрын
Microphoneu betam rekwal ayesemam kewefochu chachata gar...., kele hiwotn yasemalen bertulen
@hanibalefrem3909
@hanibalefrem3909 23 сағат бұрын
Dmx astekaklu
@haymetme
@haymetme 22 сағат бұрын
እሺ❤
@haymetme
@haymetme 2 күн бұрын
Amen❤
@lotimedia
@lotimedia 2 күн бұрын
አሜን አሜን እልልልል
@haymetme
@haymetme 3 күн бұрын
amen amen amen
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 3 күн бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@haymet24
@haymet24 3 күн бұрын
ከአባቶቻችን በረከት ይክፈለን
@ahaztv
@ahaztv 3 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@haymetme
@haymetme 3 күн бұрын
@ahaztv
@ahaztv 3 күн бұрын
ድንቅ ትዝብት ነው መምህር
@oduu-ze-ethiopia8530
@oduu-ze-ethiopia8530 3 күн бұрын
amen kalheywot yasemalen, gonder younversty eyalew astemehrekegn nebere
@bamatube7
@bamatube7 3 күн бұрын
ለውሼታቸው እንኳን ለከት የለላቸው ሰዎች ናቸውኮ ከየት ነው ለመሆኑ ውሼት የተማራችሁት ከአንደቤትህ ውሼቱ ቁልጭ ብሎ ይታየኛል እባክህን በውሼት የምከብር አምላክ የለንም እረፍ
@user-kq4tr9hu8z
@user-kq4tr9hu8z 4 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@user-rw7qy2zy9x
@user-rw7qy2zy9x 4 күн бұрын
qali hiyoti yasemalin🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymet24
@haymet24 5 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@Tewahedo16
@Tewahedo16 6 күн бұрын
እንዳው እንዲህ ፓሽኔት ሆነህ ስታወራ የእለተ ዓርብ የክርስቶስን ህማም እንጂ የሰው ገበና በአደባባይ እያሰጣህ ያለ አትመስልም ። ገና ግራ ቀኛቸውን ለማያውቁ ወጣቶች ስለ ጳጳሳት ገበና በመለፍለፍ በመንፈሳዊ ህይወታቸው ምን እንደምትጨምርላቸው የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ። ልብህ በትዕቢት ስለተወጠረ ምን እንደምትናገር እንኳ አታውቅም። ማንም አያስፈልግም ያለ ባይኖርም አስሬ " መዋቅር ያስፈልጋል " ትላለህ መልሰህ ደግሞ መዋቅሩን ህያው የሚያደርጉትን አባቶች ታበሻቅጣለህ። ጳጳሳት እንዲህ ናቸው እንዴ " የሚል ወጣት ፈጥረህ መዋቅሩን ምን ታደርገዋለህ ? " ያለ ገንዘብ የተሾሙት አስር በመቶ አይሞሉም " ብለሀል ። ምንድነው ማስረጃህ ? ዘጠና ፐርሰንት ገንዘብ ተቀብለው ሲሾሙ አይተሀል ?....ወንድሜ እናትህ ሌባና አመንዝራ ብትሆን እንዲህ በአደባባይ እንደማታሰጣት ሁሉ እናትህንም ቤ/ክ በመናፍቃንና በአህዛብ ፊት አታዋርዳት። ተረጋጋ ሚድያ ላይ መውጣቱም ይቆይህ። ለግዜው እዛች ሰ/ትምህርት ቤት ላይ ብታተኩር ። በትዕቢት እየተፈተንክ ነው።
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb 4 күн бұрын
አንተ ከመናፍቃን ወገን ነህ መሰል እውነታው ይሄው ነው ቢመርህም ዋጠው ለእኛ ለምዕመናን ከተኩላወች እንድንጠበቅ ይረዳናል
@Feta_Tube1
@Feta_Tube1 2 күн бұрын
​@@mulu-ui8ybትክክል
@melesedesalegn
@melesedesalegn 7 күн бұрын
እድሜ ለመምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት የያንዳንዳችሑን ድብቅ ክፋታችሑን አደባባይ አውጥተው አሣወቁን እውነቱ ይሔ ነው ቤተክርስቲያኗ በጠንቁዋይ በመተተኛች በሟርተኛች ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው ።
@CassioPeia-hv1qx
@CassioPeia-hv1qx 8 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@YeneGudayTube
@YeneGudayTube 9 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@YeneGudayTube
@YeneGudayTube 11 күн бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን
@Feta_Tube1
@Feta_Tube1 13 күн бұрын
ተስፋ እናደርጋለን
@amhsyesSendros-sn4nv
@amhsyesSendros-sn4nv 13 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር። እናመሰግናለን
@eyerusalemchernet5132
@eyerusalemchernet5132 13 күн бұрын
ይህ ጊዜ ቤተክርስቲያኒቱ የምትፀዳበት ጊዜ ይሆን?
@Tewahedo16
@Tewahedo16 6 күн бұрын
ቤ/ክ አንተ ስለምን ጽዳት ነው ምታወራው ? ቤ/ክ መጽዳት አለባት ብለህ ካሰብክ ንስሀ ግባ።
@Tewahedo16
@Tewahedo16 6 күн бұрын
ቤ/ክ አንተ ነህ ስለምን ጽዳት ነው ምታወራው ? ቤ/ክ ቆሽሻለች ብለህ ካሰብክ ንስሀ ግባ። ያኔ ቤ/ክ ትስተካከላለች።
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 16 күн бұрын
Iwineti new Egezabehere Yakebereleg 🙏Iwineti wagalew .
@eyerusalemchernet5132
@eyerusalemchernet5132 21 күн бұрын
የምትናገረው ሁሉ የአደባባይ ምስጢር የሆነ ነገር ነው። እግዚአብሔር ቤቱን የሚያፀዳበት ጊዜ ይምጣ ከማለት ሌላ ምን አማራጭ ይኖራል
@TigistAlemu-bk4sr
@TigistAlemu-bk4sr 21 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eftugirma7194
@eftugirma7194 23 күн бұрын
Amne❤❤
@YeneGudayTube
@YeneGudayTube 27 күн бұрын
🎉😂😢❤❤❤❤❤❤
@akalenegash
@akalenegash 29 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@akalenegash
@akalenegash 29 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@akalenegash
@akalenegash 29 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@akalenegash
@akalenegash 29 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@akalenegash
@akalenegash 29 күн бұрын
ብሎ ሕይወት ያሰማልን