Пікірлер
@user-kg1ss6nz2k
@user-kg1ss6nz2k Күн бұрын
Yemeyastela message enkwan behon be dejene tilahun demes ena tereka yameral❤❤
@user-kg1ss6nz2k
@user-kg1ss6nz2k Күн бұрын
Djene tilahun betam yemwodew terake be 80 90nawochu ethiopia radio women yasetawusegnal❤❤
@aschalewtesegaye3440
@aschalewtesegaye3440 Күн бұрын
ሰላም ጋሽ ደጀኔ እባክህ ምንዱባንን ብትተርክልን ጥሩ ነው አብዛኛው አድማጭ የሚስማማ ይመስለኛል አመሰግናለሁ ።
@user-ct1jr2sb4y
@user-ct1jr2sb4y 3 күн бұрын
ምንዱባንን የድሮውን ትረካ ድጋሚ ብትጭኑልን በጣም ከአህምሮ የማይጠፋ መፅሐፍ እና አተራረክ ነው
@ashebirhailegeorgis9564
@ashebirhailegeorgis9564 9 күн бұрын
Legend Thankyou በጣም ተነባቢ ስራዎችን የአሌክስ አብረሃም ስራዎችን ተርክልን እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@adanezeru7118
@adanezeru7118 9 күн бұрын
ኬ ሴራ ሴራ I have listend it 16 years ago
@adanezeru7118
@adanezeru7118 9 күн бұрын
በርታ!
@bumblebee-jq6ho
@bumblebee-jq6ho 9 күн бұрын
❤❤❤
@user-oh9ul2jm1b
@user-oh9ul2jm1b 10 күн бұрын
ሱስነው የሚያሲዘው ተራኪው
@natanata3455
@natanata3455 12 күн бұрын
እንዴት እደምወደው የሄን ድምጽህን
@obsebekele2040
@obsebekele2040 16 күн бұрын
ኡ……..ፍ የኔ ውድ አትዬ❤
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 16 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም❤❤❤
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@anwarsafa6643
@anwarsafa6643 22 күн бұрын
Like it
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 26 күн бұрын
አይ አቡቹ .....ስንትና ስንት እንደ አቡቹ አይነት ጓደኞች ነበሩን....?
@KassahunKassu-z8d
@KassahunKassu-z8d 28 күн бұрын
የሚገርም በእውነታ የተሞላ ልበወለድ ትረካ በዚህ መልኩ ስላቀረባችሁ በእጅጉ እናመሰግናለን ። ከስራ ገበታችን እና ከምንሄድበት መንገዳችን ሳንስተጓጓል ምርጥ ቁምነገር ቀሰሜነልና
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 28 күн бұрын
አቤት ደጁ አተራረክ የትም የለ ! ግን የማዝነው ይሄኔ ሽበር ብትተርክ ወይንም የውሸት ብታወራ የላይኩና የሼሩ ብዛት። አይ የ ኢትዮዽያ ህዝብ ሸረኛና ክፉ ህዝብ። ከይቅርታጋራ ለዚህም ይመስለኛል እድሜ ልካችን የምናከው።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 29 күн бұрын
ደጁ እናመሰግናለን ሁሌም አትጥፋብን በጣም ነው የምንወድህ ከልጅነት ጀምሮ :: 🙏🙏🙏
@bereketgedlu3727
@bereketgedlu3727 Ай бұрын
Dejene, if you read this, please narrate the old books you useto Russian novels
@user-tn5rz9kh7h
@user-tn5rz9kh7h Ай бұрын
Betam nw mewedek nurelgn edeme tena yestek ke metsaf kidus west tarkochini beterkiln Betam des yilalgna ❤❤❤❤❤
@anwarsafa6643
@anwarsafa6643 Ай бұрын
Welcome
@MeseretKassa-px8zg
@MeseretKassa-px8zg Ай бұрын
አቶ ደጀኔ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ዘላለም
@bumblebee-jq6ho
@bumblebee-jq6ho Ай бұрын
Enamsegnalen
@TomasSolomon-ub7ez
@TomasSolomon-ub7ez Ай бұрын
ጤና ይስልኝ ደጁ ቆየት ካሉት ትረካዎች መካከል ስለ አይጦች የተተረከ በብሄራዊ ሬዲዮ ፈልገ ነበር አጣሁት እንዴት ማግኘት እችላለሁ ከትህትና ጋር ስለምታደርገው ሁሉ እግ/ር ይስጥልኝ!
@TomasSolomon-ub7ez
@TomasSolomon-ub7ez Ай бұрын
ደጁ❤
@bumblebee-jq6ho
@bumblebee-jq6ho Ай бұрын
Betam des yemil aterarek❤
@helinatadesse1748
@helinatadesse1748 Ай бұрын
🎉🎉🎉
@selam7643
@selam7643 Ай бұрын
አሳሳቅህ ያስቃል 🤭😁😁😁😁😁
@user-be4cw2vc1x
@user-be4cw2vc1x Ай бұрын
❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
ደጁ እየጠፋህ አስቸገርህ እኮ ! እባክህ ሁሌም ናልን ። አቤት እኮ ሰተችልበት ❤❤❤
@user-tn5rz9kh7h
@user-tn5rz9kh7h Ай бұрын
Wow great ❤❤❤
@helinatadesse1748
@helinatadesse1748 Ай бұрын
😅😅
@milenrufta5283
@milenrufta5283 Ай бұрын
Welcome Dejene ❤
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 Ай бұрын
ይህ የመሰለ ኣተራረክ እና ለየት ያለ በጣም ገላጭና እና ኣሳዛኝ ታሪክ ያደመጠው ሰው በጣም ጥቂት መሆኑን ሳይ ኣዘንኩኝ።ከዚህ ዩቱብ ያነሰ ደረጃ ያለው ከዚህ ዪቱበ በላይ ኣዳማጭ ያለው መሆኑ ሳይ ድጋሜ ያስዝነኛል።በኣላህ ኣዱንያው የፕሮሞሽን ብቃት ሆነ በቃ።ደጀኔ ጥላሁን ግን በጣም ትመስጠኛለክ።
@obsebekele2040
@obsebekele2040 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@selamtsegaye6265
@selamtsegaye6265 Ай бұрын
Yesister mare tereka binor mignote new enameseginalen betizta negodiku
@user-be4cw2vc1x
@user-be4cw2vc1x Ай бұрын
❤❤❤
@user-be4cw2vc1x
@user-be4cw2vc1x Ай бұрын
😢😢
@ahmedabduabadi1144
@ahmedabduabadi1144 Ай бұрын
ቆንጆዎቹ ትዝ አለኝ
@derejetaye6398
@derejetaye6398 Ай бұрын
ጀደኔ ቪዲዮዎቹን በፕሌይሊስት ብታካትታቸው ትረካዎቹን በየመጽሐፍ አርዕስቶቻቸው ገብተን እናገኛቸዋለን ፣ፕሮፌሽናል አሠራሩ ይሄ ነው!!
@obsebekele2040
@obsebekele2040 Ай бұрын
ደጁ 1ኛ🫡
@user-jj5ut9bw1o
@user-jj5ut9bw1o Ай бұрын
@mogosekebede-el2qb
@mogosekebede-el2qb Ай бұрын
ደጀኔ ጥላሁን የልጅነት ትዝታዬ ነህ
@astetewodros3106
@astetewodros3106 Ай бұрын
ደጀኔ እናመሠግናለነ❤❤❤❤❤❤
@entertainer7286
@entertainer7286 Ай бұрын
wow migerm teraki ena tarik mulu kifl kant e entebikalen please
@kalkidankelali7052
@kalkidankelali7052 Ай бұрын
ምንዱባን እባክህ
@user-kd2yg2jc4e
@user-kd2yg2jc4e Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@Sukurabdisukurabdi
@Sukurabdisukurabdi 2 ай бұрын
ምርጥነዉ😊😊😊
@astetewodros3106
@astetewodros3106 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ደራሲ ዶክተር ዋሴ እንዲሁም ደጀኔ ጥላሁን
@astetewodros3106
@astetewodros3106 2 ай бұрын
ሞሶሎኔ ዋጋውን ነው ያገኘው
@HaymanotChane-bi5lf
@HaymanotChane-bi5lf 2 ай бұрын
ተመስጨ የማዳምጠው