Пікірлер
@PCYYadav-fx6qu
@PCYYadav-fx6qu 20 сағат бұрын
Nice
@user-xq9fv7dl2i
@user-xq9fv7dl2i Күн бұрын
የፈጣሪ ሚዛን ሰዎች ከወደዱህ ቸር ይሆኑልሃል እንኳንስ ጠይቀህ እንዲሁ ይሰጡሃል በሄድክበት ሁሉ ስምህን ያነሱሃል እኳን ክፉ ነገር ደርሶ እንዲነካህ ከልብ ይመኛሉ እሾህ እንዳይወጋህ ይህ የሰው ሚዛን ነው የፈጣሪ ሚዛን ከዚህ የተለየ ነው አላህ ከወደደህ ደርሶ ይፍትንሃል ችግር በችግር ላይ ያከናንብሃል ታዲያ ይሄን ሲያደርግ ጠልቶህ እንዳይመስልህ እየፈተነህ ነው ወዳጁ ሊያደርግህ እንኳንስ አላህ ዘንድ ለውዴታ የታጨው የሰዎች መዋቢያ ወርቅም የሚከብረው በእሳት ተፈትኖ ያለፈ ብቻ ነው ፡፡ ትግስት ውጤቱ ብስራት ነው ! ታገ
@user-gz4yh8ph1i
@user-gz4yh8ph1i Күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@EmuSelima
@EmuSelima 2 күн бұрын
❀━┅┉┈ያንተን ሪዝቅ ማንም አይበላውም┈┉┅━❀ አንድ ሰውዬ ነበር በአንድ ካንፓኒ ተቀጥሮ በሚሰራው እናቱን ሚስቱን እና ልጆቹን ያስተዳድራል። ዘውትር ስራውን በአግባብ እና በእምነት ለአለቃው ይሰራ ነበር። እናም አንድ ቀን ሙሉ ስራ ሳይገባ ይቀራል... የካንፓኒው ባለቤትም፦"በርግጠኝነት ክፍያ አንሶት ነው የቀረው ስለዚህ ነገ ሲመጣ ክፍያ እጨምርለታለሁ።" ብሎ ይወስናል። በነጋታው ይህ ሰው ስራ ቦታ ከመግባቱ ክፍያውን ከነ ጭማሪው ሰጠው።ቆጥሮ ተቀበለው። ግን ስለጭማሪው ምንም አልደነቀውም ለምን ክፍያ እንደተጨነረለትም አለቃውን አልጠየቀም...ዝም ብሎ ስራውን ቀጠለ። ለተወሰኑ ቀናት እንደበፊቱ ስራውን በአግባብ ሰራ'ና የሆነ ቀን ስራ ሳይገባ ቀረ። አለቃው በቃ የለለ ተቆጣ የጨመረለትንም ደሞዝ መልሶ ቀነሰበት። እናም በማግስቱ መጣ ስራውን ጨርሶ ክፍያ ሲቀበለው የጨመረለትን እንደቀነሰ አወቀ አሁንም ምንም ሳይል ትቶ ወጣ። በሰራተኛው ሁኔታ የተገረመውም አለቃው፦"ባለፈው ክፍያ ስጨምርልህ ምንም አላልክም ዛሬም ስቀንስብህ ምንም አይነት ጥያቄ አላቀረብክም ለምንድነው?" ብሎ ጠየቀው። እሱም፦"የመጀመሪያ ግዜ ስራ የቀረሁት የዛን ቀን አላህ ልጅ ረዝቆኝ ነው(ምስቴ ወልዳ)።ያን ቀን ደሞዝ ስትጨምርልኝ ስለጭማሪው ያልጠየቅኩህ የደሞዙ ጭማሪ ያ አዲስ ለተወለደው ህፃን አላህ የመደበለት ሪዝቅ እንደሆነ ስላወቅኩ ነው። ትናንት ስራ የቀረሁት እናቴ ሞታ ነው። አሁን ደሞ ደሞዝ ስትቀንስብኝ ዝም ያልኩት ያ ከዚህ በፊት ትበላው የነበረው የእናቴ ሪዝቅ በሷ መሞት ምክንያት አላህ አቋርጦት እንደሆነ ስላወቅኩ ነው።"ብሎ መለሰለት።
@user-gz4yh8ph1i
@user-gz4yh8ph1i 2 күн бұрын
የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺
@fiftube.waliolo
@fiftube.waliolo 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-lv7lm6wv3n
@user-lv7lm6wv3n 3 күн бұрын
يالا نامي وارتاحي ياقلبي انتي الله يسعدك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين وإياكم مرحبا بك في وقت لاحق على خير يا رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى على النبي محمد وعلى اله وصحبه اجمعين يارب وياك
@user-zk3jc6mo2q
@user-zk3jc6mo2q 4 күн бұрын
እንካን ደህና መጠቹህ ለይክ ሼርርት ሰብስክራይብ አትርሱ ሰለም ፍቅር አንድናት አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ተመኜው ዓንድነትን አላህ የምጠልን ዱአ ፆሎት እናድርግ ለሀገረችን ሰለምን እንመኝ☕☕☕🍫🍫🍫🍫🍫🍹🍹🍹🍹
@user-pv4ee8rb5p
@user-pv4ee8rb5p 4 күн бұрын
ድል ☕️በግፍ ለተግፉት☕️ ቤተሰቦቻችን ☕️ለአማራ ህዝብ☕️ በግፍ ለተጎዱ ድል በግፍ☕️ ለተግፉት ☕️ቤተሰቦቻችን ለአማራ☕️ ህዝብ በግፍ ለተጎዱ ድል☕️ በግፍ ለተግፉት ☕️ቤተሰቦቻችን ለአማራ ☕️ህዝብ በግፍ ለተጎዱ☕️ ድል በግፍ ለተግፉት☕️ ቤተሰቦቻችን ☕️ለአማራ ህዝብ☕️ በግፍ ለተጎዱ☕️ ድል በግፍ ለተግፉት
@ኩንፈየኩን-ሸ2ዠ
@ኩንፈየኩን-ሸ2ዠ 4 күн бұрын
اسلام عليكم وراحمته الله وبركاته كيفك يااخي انا نسألك الدعاء لبلدنا الله لنا ولكم ولوالدينا ولوالديكم ولجميع المسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات مرحبا بك كيفكم يااحوات الله لنا ولكم الخير كيفك يااخ
@user-cn5bc2un8x
@user-cn5bc2un8x 4 күн бұрын
💜"አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው…?" 🌷በፈተናው ትመነዳለህ፣ በበሽታህ ትመነዳለህ፣ በምታጣው ትመነዳለህ 🤲አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው! 🌻እስኪ ያለ ምንም ምክንያት አልሃምዱሊላህ በል!" ቢሰጠም ቢነሳም ጌታችን አላህ ምስጉን ነውና!
@JamaleYemam
@JamaleYemam 4 күн бұрын
اسلام عليكم وراحمته الله وبركاته صباح الخير يا قلبي انتي يا أم ياوقتي الله يساعده عليكوم يااحواته شكرن لك الحمد والشكر على نعمة الإسلام والمسلمين اجمعين يارب العالمين وإياكم مرحبا بك في وقت لاحق مرحبا
@tvleemusic8486
@tvleemusic8486 4 күн бұрын
🌼🌼🌺
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 4 күн бұрын
Please 🙏 the family like the 🙏 sire please kzfaq.info/get/bejne/j86UiNtol6_NnZ8.htmlsi=HtE5nPHeQhkeoXW4
@user-kh1zy8qp3z
@user-kh1zy8qp3z 4 күн бұрын
يالا نامي وارتاحي ياقلبي انتي الله يسعدك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين وإياكم مرحبا بك في وقت لاحق على خير يا رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى على النبي محمد وعلى اله وصحبه اجمعين يارب وياك
@user-sb1up8db1o
@user-sb1up8db1o 4 күн бұрын
ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه
@Hasiyeomsaidm
@Hasiyeomsaidm 4 күн бұрын
ድል ☕️በግፍ ለተግፉት☕️ ቤተሰቦቻችን ☕️ለአማራ ህዝብ☕️ በግፍ ለተጎዱ ድል በግፍ☕️ ለተግፉት ☕️ቤተሰቦቻችን ለአማራ☕️ ህዝብ በግፍ ለተጎዱ ድል☕️ በግፍ ለተግፉት ☕️ቤተሰቦቻችን ለአማራ ☕️ህዝብ በግፍ ለተጎዱ☕️ ድል በግፍ ለተግፉት☕️ ቤተሰቦቻችን ☕️ለአማራ ህዝብ☕️ በግፍ ለተጎዱ☕️ ድል በግፍ ለተግፉት
@hawawussen
@hawawussen 4 күн бұрын
አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ አገሬልጅች በሰደት አለም የምትኖር እህቴ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንም ሰላምያርጊልን ፍቅር አንድነት ያረቢሁላችሁ በዱአ አንረሳሳ ያረቢአገራችን ሰላምያረግልን በቃይበለን❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤
@AminaDaawud
@AminaDaawud 4 күн бұрын
ابشر✅✅✅✅♥♥♥♥♥💕💕💕
@AminaDaawud
@AminaDaawud 4 күн бұрын
fanoo
@AminaDaawud
@AminaDaawud 4 күн бұрын
ان شاء اللہ
@user-gk6ui9lg2j
@user-gk6ui9lg2j 4 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ብያለሁ ሁላችሁም ሰላም ያድርግልን መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ ይከብዳል የምንሰማው አገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅ ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን የታስሩትንም ያስፈታልን ያሉትንም ሰላም ያድርግልን
@AminaDaawud
@AminaDaawud 4 күн бұрын
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
@inhthihongloan1294
@inhthihongloan1294 4 күн бұрын
New support my new friend ❤🎉❤🎉❤🎉
@Fetah90
@Fetah90 6 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያብዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ
@SaedaGood
@SaedaGood 6 күн бұрын
ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه
@JamaleYemam
@JamaleYemam 8 күн бұрын
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ አላህ ይድረስልን ፍቅርም ያብዛልን ያረቢ ዱአ እምታድርግልሽ
@abtube706
@abtube706 8 күн бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን 💜"አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው…?" 🌷በፈተናው ትመነዳለህ፣ በበሽታህ ትመነዳለህ፣ በምታጣው ትመነዳለህ 🤲አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው! 🌻እስኪ ያለ ምንም ምክንያት አልሃምዱሊላህ በል!" ቢሰጠም ቢነሳም ጌታችን አላህ ምስጉን ነውና!
@user-lv7lm6wv3n
@user-lv7lm6wv3n 8 күн бұрын
لايك شره مرحبا بك يا غالي ربنا يحفظك ويبارك فيكي مرحبا بك في وقت لاحق على الصيام والقيام وصالح الأعمال وكل عام وانتم بخير وعافيه وصحة وسلامة وجميع اهلك واحبابك يارب العالمين وإياكم مرحبا بك في حالة يا
@user-jn6gc1eu4l
@user-jn6gc1eu4l 8 күн бұрын
የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺
@samirumar402
@samirumar402 8 күн бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ
@RUKIYA865
@RUKIYA865 8 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ hasi😊😊😊
@user-ud2dn9xl1r
@user-ud2dn9xl1r 8 күн бұрын
አላህ አገራችንን 🙏💪ሰላም ያድርግልን🙏💪 ፍቅር ያብዘልን🙏💪 ያህቢ ይምንሰማው🙏👍 የምናይው🙏💪 ለአይምሮ ተቀብሎ🙏 ለምኖር ከበድን 🙏💪ምን አይነት🙏👍 ግዜ ዘመን🙏💪 ድረስም በጣም🙏💪 ያሳዝናል🙏💪 አላህ አገራችንን🙏💪 ሰላም 🙏💪ያድርግልን ያረቢ 🙏💪ይከብዳል🙏💪 ለመቀበል👍🙏
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 8 күн бұрын
Please 🙏 the family like the 🙏 sire please kzfaq.info/get/bejne/octjfM2D0t66poU.htmlsi=SakpILR9i-CSxytD
@ኩንፈየኩን-ሸ2ዠ
@ኩንፈየኩን-ሸ2ዠ 8 күн бұрын
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ አላህ ይድረስልን ፍቅርም ያብዛልን ያረቢ ዱአ አድርጉ ለአገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ያረብ ይከብዳል የምንሰማው የምናይው ሁላ አላህ ኢትጽያ እግራችንን ሰላም እጣችብን ውይይቱ በዛብን የታስሩትን ያስፈታልን ያሉትንም በስላም ያቆይልን ያረብ ይከብዳል የ
@EmuSadam
@EmuSadam 8 күн бұрын
يالا نامي وارتاحي ياقلبي انتي الله يسعدك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين وإياكم مرحبا بك في وقت لاحق على خير يا رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى على النبي محمد وعلى اله وصحبه اجمعين يارب وياك
@user-kh1zy8qp3z
@user-kh1zy8qp3z 8 күн бұрын
لايك شره مرحبا بك يا غالي ربنا يحفظك ويبارك فيكي مرحبا بك في وقت لاحق على الصيام والقيام وصالح الأعمال وكل عام وانتم بخير وعافيه وصحة وسلامة وجميع اهلك واحبابك يارب العالمين وإياكم مرحبا بك في حالة يا
@ShaikhsFam3050
@ShaikhsFam3050 9 күн бұрын
Assalamu alaikum Mashallah🤲
@user-lv7lm6wv3n
@user-lv7lm6wv3n 9 күн бұрын
لايك شره مرحبا بك يا غالي ربنا يحفظك ويبارك فيكي مرحبا بك في وقت لاحق على الصيام والقيام وصالح الأعمال وكل عام وانتم بخير وعافيه وصحة وسلامة وجميع اهلك واحبابك يارب العالمين وإياكم مرحبا بك في حالة يا
@SaedaGood
@SaedaGood 9 күн бұрын
ድል ☕️በግፍ ለተግፉት☕️ ቤተሰቦቻችን ☕️ለአማራ ህዝብ☕️ በግፍ ለተጎዱ ድል በግፍ☕️ ለተግፉት ☕️ቤተሰቦቻችን ለአማራ☕️ ህዝብ በግፍ ለተጎዱ ድል☕️ በግፍ ለተግፉት ☕️ቤተሰቦቻችን ለአማራ ☕️ህዝብ በግፍ ለተጎዱ☕️ ድል በግፍ ለተግፉት☕️ ቤተሰቦቻችን ☕️ለአማራ ህዝብ☕️ በግፍ ለተጎዱ☕️ ድል በግፍ ለተግፉት
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 9 күн бұрын
Please family like the 👍 sire please 🙏 kzfaq.info/get/bejne/n5iZmreCmKy1kqs.htmlsi=5p0bk5P1BU9smelq
@user-sb1up8db1o
@user-sb1up8db1o 9 күн бұрын
ሰላም❤️ ለአግራችን ፍቅር❤️ ለህዝባችን❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርሰላም❤️ ለአግራችን ፍቅር❤️ ለህዝባችን ኢትዮጵያ ❤️ለዘላለም ትኑርሰላም ❤️ለአግራችን ፍቅር ለህዝባችን❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርሰላም ❤️ለአግራችን ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ❤️ ለዘላለም ትኑርሰላም ❤️ለአግራችን ፍቅር❤️ ለህዝባችን ኢትዮጵያ
@user-gk6ui9lg2j
@user-gk6ui9lg2j 9 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ብያለሁ ሁላችሁም ሰላም ያድርግልን መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ ይከብዳል የምንሰማው አገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅ ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን የታስሩትንም ያስፈታልን ያሉትንም ሰላም ያድርግልን
@Hasiyeomsaidm
@Hasiyeomsaidm 9 күн бұрын
ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه
@user-kh1zy8qp3z
@user-kh1zy8qp3z 9 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ብያለሁ ሁላችሁም ሰላም ያድርግልን መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ ይከብዳል የምንሰማው አገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅ ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን የታስሩትንም ያስፈታልን ያሉትንም ሰላም ያድርግልን
@user-lv7lm6wv3n
@user-lv7lm6wv3n 10 күн бұрын
يالا نامي وارتاحي ياقلبي انتي الله يسعدك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين وإياكم مرحبا بك في وقت لاحق على خير يا رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى على النبي محمد وعلى اله وصحبه اجمعين يارب وياك
@Nura396
@Nura396 10 күн бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ሀሱ😅😅😅