Пікірлер
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MamaLlama2127
@MamaLlama2127 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ!❤
@Fanos_podcast10.
@Fanos_podcast10. 6 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 сағат бұрын
Neger gen yih sew yetewhedon wstawust guada kegoregore behuala lalemkadu mn
@bekiiache5805
@bekiiache5805 9 сағат бұрын
❤❤❤አሜን አሜን
@MalabomalaboTamire
@MalabomalaboTamire 13 сағат бұрын
Egzabihr yimezgen.......
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 16 сағат бұрын
❤❤❤❤
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 17 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️ በርታ ወንድማችን ፍቅረ እየሱሰ ፈተና የክርስትና ዋናው እወነታ ነወና 🙏☝️
@Tsi541
@Tsi541 20 сағат бұрын
ባረፍድም እንኳን አደረሳችሁ ፍቅረዬ❤❤❤❤
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለሁላችሁም
@hisil2010
@hisil2010 Күн бұрын
አንበሳው ዳነ
@user-vo3cd4ll4m
@user-vo3cd4ll4m Күн бұрын
ፓ/ር ብንያ ም ጌታ ከአንተ ጋር ነዉና በርታ ስለ ዶ/ር ደረጀ እነም የምለዉ አለኝ ዶ/ር ደረጀ ለአማራ ሕዝብ አዝኖ ሳይሆን የአለም መንግሥታት የሰላም አለቃ ነኝ ባይ ነገር ግን በየአገራት ጣልቃ እየገባች የምታፈራርስ የአጋንንት አለቃብኤል ዘቡል ተወካይ ;የሉስፈር መንግሥት መሥራች;የኢሉምናቲ እምብርት ; የስኦል ደንበኛ የገሃነም እጮኛና የእግ/ር የፍርድ ቀን ተጠባቂ ለሆነች ለገለሞታይቱ አሜርካ አንደበት ሆነህ ስለ አማራ ሕዝብ መናገር አትችልም እዉነቱን ለማወቅ ከፈለክ የምሉትን ሳይሆን ወደ አገርህ መጥተህ ተገደሉ ተጨፈጨፉ የምትላቸዉን አማራዎችን ጠይቃቸዉ ካልሆነ ግን መልካም መዓዛ ያለበትን ዝማረህን ቀጥል እንጂ እንደ ደማስ ወደዓለም አትግባ!!
@user-wo1pl9er6k
@user-wo1pl9er6k Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z Күн бұрын
ቢኒ ስለምታገለግሉን እናመሰግናለን በተለይ በሰደት ላለነው
@HirutGerma-h6l
@HirutGerma-h6l Күн бұрын
Are tsmamna.asrdn
@SerkalemDinsa
@SerkalemDinsa Күн бұрын
እልልልልልልልልልል❤❤❤
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok Күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤️🙏❤️
@user-xi6jq1hs1m
@user-xi6jq1hs1m Күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏
@fissehaalemu1061
@fissehaalemu1061 Күн бұрын
ፍቅረ ኢየሱስ አይዞህ ወድማችን በርታ
@nothingnew.348
@nothingnew.348 Күн бұрын
Awo bahir yikefelal Medye silih.
@savannasav2609
@savannasav2609 Күн бұрын
አቤት ቢኒ እንደዚህ ቅዱሳን መላእክትን ስታመሰግን ሰይጣን ተንጨረጨረ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።
@hiwotbdama3681
@hiwotbdama3681 Күн бұрын
ellll 👏👏👏zemar melakt yasmalen bebatu yatna ❤❤❤
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 2 күн бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Lewndeomcachni Zemara Malayekitne Yesamalne Wendemachni FekraEyesesei Emabata Tetabekeih
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 2 күн бұрын
Egzibehare Yemasegane
@yamanameb6623
@yamanameb6623 2 күн бұрын
ቢንያችን🙏🙏🙏
@user-em3gx2im7z
@user-em3gx2im7z 2 күн бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ❤❤❤
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 2 күн бұрын
ዝማሬ መላይክ ያሰምስልን
@omaobi8282
@omaobi8282 2 күн бұрын
ቢኒያም ወንድማችን እንካን አደረሰህ
@baromediaethiopia358
@baromediaethiopia358 2 күн бұрын
KASISH
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቢን❤❤የቅድስ ሚካኤል አማላጅነቱ አይለየን ❤❤❤❤
@user-gr5hw6co6v
@user-gr5hw6co6v 2 күн бұрын
አጋንት
@MasratKassa
@MasratKassa Күн бұрын
ለድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባውና ከአጋንት ተላቆ ተፈውሷል ሳይረፍድባችሁ ንቁ የአጋንት ስራ ቅናት ነው
@user-on6eu9bw7h
@user-on6eu9bw7h 2 күн бұрын
ሰለ አባትነት ሲወራ ሰለ አምልኮ ።አንተ ስም ከነአባት ሰትባል እከሌ እግዚአብሔር እባላለሁ ነው የምትለው ?የአሁን ኦርቶዶክስ ተቃዋሚዎች ለማንበብና ለማዳመጥ ጊዜ የላቸውም ።መቃወም መቃወም ።አናቴ ኦርቶዶክስ ናት ይለይልህ!!!
@savannasav2609
@savannasav2609 Күн бұрын
ተዋቸው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ክርስቶስ እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ ያለው መናፍቃንን ነው መቃወም ብቻ እንጂ መሰረታዊ ዕውቀት የላቸውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።
@EE-em8gg
@EE-em8gg 2 күн бұрын
So basically you didn't provide any evidence.just your advice.😂😂😂
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 2 күн бұрын
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን !
@daniliul
@daniliul 2 күн бұрын
አ/ር ከናተጋር ይሁን በሰላም በጤና በፍቅር የኑራችሁ አይለያቹ
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 2 күн бұрын
👍👍❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏
@xciteali30
@xciteali30 2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ይስጥልን እልልልልልል
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 2 күн бұрын
አሜን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 2 күн бұрын
ወንድማችን ቢኒያም በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የመጣኽው ገብቶህ ስለሆነ ደስ ብሎኛል፡፡ ለሌሎች ወንድሞቻችንም በያላችሁበት እግዚአብሔር ይስማችሁ፡፡ ሀገራችንን ይባርክልን! ኤርትራውያን ወንድሞችና አህቶቻችንንም እግዚአብሔር ይጠበቃቸው፡፡ ደስ ብሎኛል፡፡ አገልግሎቱ ይቀጥል፡፡
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-fy2ez1ib5f
@user-fy2ez1ib5f 2 күн бұрын
Amen Amen Amen
@yeshwerkgshaw581
@yeshwerkgshaw581 2 күн бұрын
እባክን ወንዲሚ መንፈሣዉይ መማር ፈልጌ ነበር ከሚያሥተምሩት አገናኘኝ
@wubaddis6745
@wubaddis6745 2 күн бұрын
ተባረኩ! በተዋህዶ ያጽናችሁ!
@MekdesAdello
@MekdesAdello 2 күн бұрын
Ay protestant yayalu ayastewilum. Ye amlkot melk alachehu hailun gin kidewetal yetebalachhut
@tigstmelaku5029
@tigstmelaku5029 2 күн бұрын
ዚማሪ መልአክት የስማልን
@danileteffra3573
@danileteffra3573 2 күн бұрын
ቢኒያም ለሆዱነዉ ትራፊ ፍለጋ ኦርቶዶክስ መጣህ