Пікірлер
@tadekaldas1992
@tadekaldas1992 3 күн бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ይመቻቹ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 күн бұрын
THANHAG QETAY AMET UNITDN BUDN BEMIGEBA HUNAT EYADERAJULET NEAW ENDI BETMOALA BUDN UNITD KEDEREJA YEWEREDE NETB BIMETA YEMEJEMERIYA TETEYAQI THANHAG NEAW!!!!!
@Betelehemdesu
@Betelehemdesu 3 күн бұрын
Master
@solomon806
@solomon806 3 күн бұрын
አቤና ሳምሪ እኛ ማንቹያን ከልብ እናመሰግናለን መንቀባረራችንማ አይቀርም❤
@sisayturufi2269
@sisayturufi2269 3 күн бұрын
Abeya sle manhea stnager betam des ylal
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ ሰላም ናቹ እንዳጋጣሚ ሆኖ ቱር ፍራንስ አስክሮን የማይታመን ኤርትራ በሳይክል ሃትሪክ ቢኒ ግርማይ ሰርቶ ጉድ አስብሎን ነው ያንተን የስፖርት ትንታኔ እየናፈቀኝ ግን ደሞ ኤርትራ በሳይክል አለምን ጉድ አስብላ እኛም በደስታ ሰከርን ነው የምልህ ለማንኛውም ደስታው የኤርትራ ብቻ አይደለም የመላው የአፍሪካ ድል ነው እንኳን ደስ አለን ።ዛሬ ግን ምንም ቢሆን የማቼ ደጋፊ ስለሆንኩ ያንተን ፕሮግራም ደሞ ስለ ማንቼ ወሬ ለመስማት ከች አልኩኝ አቤ እና ሳምሪ በጣም ነው የምወዳቹ የኔ ምርጥ ናቹ እወዳችዋለው ❤ ክበሩልኝ
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 3 күн бұрын
የዚርክዚ ውል ማፍረሻ 34 ሚሊየን ፓውንድ ወይም 40 ሚሊየን ዩሮ ዩናይትድ ግነ 2.5 ሚሊየን ዩሮ ጨምረው 42.5 ሚሊየን ዩሮ በሶስት ዓመት የሚከፈል ነው
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 күн бұрын
ለምንድን ነው ቶሎ ቶሎ KZfaq የማትመጡት ሁለታችሁም ትመቹኛላችሁ 👍
@temesgengirma1311
@temesgengirma1311 3 күн бұрын
Samri And Abe welecome😘😘😘😘
@SolomonGebreselasie
@SolomonGebreselasie 3 күн бұрын
I am so happy Abbey Italian Kew very much about Manchester United briefing
@ahmederina
@ahmederina 3 күн бұрын
ትክክል ናቹ ዩናይትድ አሁን በደንብ የሚያስፈልገው የመሀል ተጫዋች እና ጨራሽ አጥቂ እና የግራ ተጫዋች ካሟላ ለዋንጫ የማይፎካከርበት ምንም ምክንያት የለም
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 3 күн бұрын
😍😍😍
@ahmederina
@ahmederina 3 күн бұрын
ገብቻለው ሰምቼ ስጨርሽ አስተያየት እሰጠለው
@AddisuTesfaye-dc8ti
@AddisuTesfaye-dc8ti 3 күн бұрын
የማንቼ ደጋፊዎች አሁን ቀና ምንልበት ጊዜው እየደረሰ ይመስላል የለውጡ ውጤትን በአንዴ ላናየው እንችላለን ግን ትክክለኛው መንገድ ላይ እንዳለን እርግጠኞች መሆን ይቻላል ። "ለካስ ቀን ይመጣል ለሁሉም ጊዜ አለው " የሚል መዝሙር አለ አድምጡ "ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን" 🥇Manchester❤United🥇
@natnaelmulugeta93
@natnaelmulugeta93 3 күн бұрын
ማንቼ ይመለሳል 💪💪💪💪
@user-qp9sw2ok7x
@user-qp9sw2ok7x 3 күн бұрын
አቤና ሳምሪ ሰላማቹ ይብዛ በቀጣይ ካዜሚሮ ይቆያል ወይስ ይቀጥላል
@leoteddy5736
@leoteddy5736 4 күн бұрын
Wow abebe ❤❤ thanks for showing respect to leo❤
@ahmederina
@ahmederina 4 күн бұрын
ልጅ አቤና ልጅ ሣምሪ ምነው ዩናይትድ ቤት አዳዲስ ነገር ሞልቶ እየፈሰሠ እናንተ ዩናይትድ ዘነጋቹት ነገ እጠብቃቹዋለው
@zerihungirma5072
@zerihungirma5072 4 күн бұрын
Abe football bedenb takaleh ymr
@AddisuTesfaye-dc8ti
@AddisuTesfaye-dc8ti 4 күн бұрын
ስኬት ምንድነው በናንተ መለኪያ የፈረሳዩ ዴሻፕ ዋንጫ ባይበላ ኖሮ ከሳውዝጌት የተሻለ ኳስ መቼ ነው የተጫወተው ዴሻኘ ከሳውዝጌት በክለብ እግርኳስም የተሻለ ልምድ የነበረው በትልቅ ደረጃም የሰራ ሰው ነው በቶርናመንት ውድድር ግን ያየናቸውን ቡድኖች ነው ይዞ ይቀርብ የነበረው ሳውዝጌት ከሚድልስብሮው እና Under 21 ቡድን ከማሰልጠን የዘለለ ታሪክ የሌለው ሰው ነው እግርኳስን ፈጠርኩኝ ለምትል ሃገር ይሄን ሁሉ ነገር የሰራው ተወደደም ተጠላም ግን ሳውዝጌት በእንግሊዝ ታሪክ ሁለተኛው ምርጡ አሰልጣኝ ነው 1966 GC የዓለም ዋንጫ ካሸነፈው አሰልጣኝ ቀጥሎ እንግሊዝ በታሪኳ ሶስቴ ለፍፃሜ ስትደርስ ሁለቱን ሳውዝጌት ነው የመራው አሁንም እንግሊዝ በታሪኳ 18 የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ስታሸንፍ ዘጠኙን ሳውዝጌት ነው የመራው ።
@matiyasgirma3480
@matiyasgirma3480 4 күн бұрын
❤❤❤
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 6 күн бұрын
ENGLIZ BUDN KE QEN QEN EYASHASHALE CHEWTAWN BETRU AQOM LEWANCHA KEMEDRESU SITAY ASELTAGNU QEDEM KALUT ENGLIZ KASELETENUT MESHALE SITAY ASELTAGNU QETAY ASLTAGNNETU YGEBAWAL MESI YALYAZEW RIKERD YELEM KEGRKOAS KEMEWTATU BEFIT YEKOPA AMERICA WANCHA MEWSEDU TLQ DLUNA KBRU NEAW!!!!
@ashudemeke8118
@ashudemeke8118 6 күн бұрын
Great job Aba and Samri👏
@AMER0521
@AMER0521 6 күн бұрын
Lionel Messi and Di Maria both cried sorrows at the tournament due to their final game of their country!
@arefainealem9233
@arefainealem9233 6 күн бұрын
Messi is the best player
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 6 күн бұрын
ሜሲ የምን ጊዜም ንጉስ ነው ለእዛውም የክርስቶስ ሰባኪ ነው በአለም አደባባይ ጫዋታ ሲጀምርም ሆነም ሲያገባ በትምህርተ መስቀል ሳያማትብ ተጫውቶ አያውቅም የአለሙን ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስን የያዘ ሁሌም ንጉስ ነው ሜሲ በአለም ዋንጫ የተናገረው ንግግር እንዲ ብሎ ነበር የአለም ዋንጫ እንደምበላው እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም ለእግዚአብሔር ነግሬው ነበረ ነው ያለው 💪💒 እግዚአብሔር የያዘ ሁሌም ድል ከእርሱ አይርቅም
@yibekalyohanes
@yibekalyohanes 6 күн бұрын
Woow
@nahombelay8922
@nahombelay8922 6 күн бұрын
Messi❤❤ababe tyliylish
@kalaebhailu6232
@kalaebhailu6232 6 күн бұрын
Abebe timechegn neber hule adamxik neber gn kesamri ga kirkir abezachuht selechegn tewukuk
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 6 күн бұрын
messi❤❤❤❤
@Amina-ik2ik
@Amina-ik2ik 6 күн бұрын
my GOAT Leo messi ❤
@mesfinmasho1203
@mesfinmasho1203 9 күн бұрын
Yena teyaka 1 new ? Aberewm seru.aberewm aladerum melew alkblewm.wanaw wedederu sekareb ye Olympic munmawn meyamwalew man new ? Teru zegegt adergo yemtaws man new teblo new metayt yalbt.beka be wetat yekdmew mesatef albt bay ngne
@mihrettemesgen6009
@mihrettemesgen6009 11 күн бұрын
Le olompic zgjit sbal lelaw atlet aisra new ho ere enasb
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 11 күн бұрын
አቤ እባክህ ዶር አሸብር እስከመቼ አቃጥለውን ይኖራል በገንዘብና ከሕግ በላይ በመሆን ይኖራል መንግስት የለም ወይ ?
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 11 күн бұрын
Yechi setywo Teblashtalch maswetat new kfedreshenu. Her history is best but not good management,
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 11 күн бұрын
YEHONE CHGR BEMEHALACHU ALE ATLATICKSU ENDAYWEDQ STLU BEMENEGAGER BTFETUT NEAW YEMISHALEW!!!!!
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 12 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል:: አፍሪካ ውስጥ ትንሽ ሰልጣን ሲየዙ ህዝብ ይንቃሉ:: ለዚህም ነው ቀርበው በማስረዳት ፈንታ ስልክ አጠፍተው የሚደበቁት:: በህዝብ ግብር እየኖሩ ህዝብን መናቅ ግብዲያ ድንቁርና ነዉ::
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 12 күн бұрын
ENDETEBALEW HONE ENDEMITAWEQEW KEZARA 3 AMET BEFIT JEMRO ESKAHUN PARIS DRSE ATLATIKSOCHACHN BTKKL FETAN SEHAT EYAMETU LIMELEKETOACHEW ALCHALUM YEMIYASTENAGDUT TQM EYTEQEBELU BEMASGEBAT ATLATIKSUNM EYEGEDELU ATALATIKSUN MORALUN EYEGODU YALUTN YEMIMELEKETU HG KFL RUCHAWNM KEMICHACHNA ATLATIKSUNM LEFLST KEMIYADRG KEWEDIW FTHAWI MLSHA YSETEN EYALU NEAW!!!!
@kokobtemesgen2657
@kokobtemesgen2657 13 күн бұрын
ሱቱሜ በትክክል ገልፃው አለች ያለው ይህ ነው i stand with sutumei
@AddisuTesfaye-dc8ti
@AddisuTesfaye-dc8ti 13 күн бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ይቅርታ መጠየቅ ፈልጋለሁ በአንድ ፕሮግራማችሁ ስለ ራሽፎረድ በኔ እይታ ደስ ያላለኝን ፕሮግራም ሰርታችሁ እናንተን የሚያሳንስ አስተያየት ፅፌ ነበር ለዛ አስተያየቴ በጣም ይቅርታ🙏❤🙏 ይቅርታ ያሰጠየቀኝ ይሄኛው ስለ አትሌቲክሳችን ያቀረባችሁት ፕሮግራም ነው እንደ ባለሞያ እጅግ የበዛ ሚዛናዊነት ነው ያላችሁ👍ሌላው የአዳማጩ ጆሮ ሁሉ መስማት የሚቋምጥለት የኢንተርናሽናል ውድድሮች ባሉበት በዚህ ሰዓት እሱን መስራት ቀላል ሆኖ ሳለ የአትሌቲክሱ እና የአትሌቶቻችን ጉዳይ ያገባኛል የኔም ጉዳይ ነው በሚል በባለቤትነት እና ፍፁም ሚዛናዊ እና ለሃገር ባደላ የእኔነት ስላቀረባችሁ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል🙏❤👍
@Eba5
@Eba5 13 күн бұрын
ሠላም ሠላም አቤ ❤❤❤
@user-my3be7ii7y
@user-my3be7ii7y 13 күн бұрын
Abe sile ziwuwr min Alle,sil Arsenal
@Eba5
@Eba5 13 күн бұрын
ሠላም ሠላም አቤ ❤❤❤
@yonashadish6304
@yonashadish6304 16 күн бұрын
ባጭሩ ጄሩድ ጎሎታል ፈረንሳይ መከላከል ላይ ግን ከቡድኖች ሁሉ ምርጡ ነዉ
@yordajosue6855
@yordajosue6855 16 күн бұрын
Dele le france
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 17 күн бұрын
KEZIH BEFIT ENDETESEMAWNA BEDGAMIM ENDALACHWT YE OLOPIC HONE BEATLATIKSU WDDR BEMINORBET GIZA LHUKANU BEMIHADUBET GIZA BETELEY REDAT ATLATICKSNA GAZATEGNOCH SIHONU YEMAYMELEKETACHEW LEMEZNANAT TESEBSBEW BEMEHAD ATLATICKSUN LEMEWDEQNA LEMEDALIYA MANES MKNYAT SLEHONE EBAKACHU KEBALEFUT BEMEMAR BEAHUN YEMIHADUTN LEWTATU YEMIMELEKETACHEWNA BETECHEMARI YEMIMELEKETEW KFL ENDIHADU BEMADREG YEDL WTATOCHN ASAYUN!!!!!!
@henokayele3666
@henokayele3666 18 күн бұрын
Yemiyasazin ewneta
@awetkebedom8147
@awetkebedom8147 18 күн бұрын
Aba what about Bini germaye victory Tour de France. Because one of African best Sports man. Alem selasu eyawera at list enda zana alemezegebachu yasazenale
@Sadik.Man.cr77777
@Sadik.Man.cr77777 18 күн бұрын
አቤ እውነት በጣም አከብርሀለሁ በቃ ❤❤❤❤
@hussenseid5429
@hussenseid5429 18 күн бұрын
አቤ እንዴት ነህ በአላህ። በፈጠረህ ለምንድነው የምትጠፋን