Пікірлер
@BekeleWorku-m5b
@BekeleWorku-m5b 22 минут бұрын
Le gil dirijit serategnas min tasebe?
@user-jj7oy9ol5f
@user-jj7oy9ol5f 7 сағат бұрын
Gud
@Alemayehumekonnen-i1d
@Alemayehumekonnen-i1d 7 сағат бұрын
ዘመናቸውን በመንግሰት መ/ቤቶች አገልግለው በዝቅተኛ ክፍያ በጡረታ ለተገለሉ ጡረተኞች መንግስት ቢያስብበት ምን ያህል የኑሮ ውድነቱ ከሁሉም በላይ እንደጎዳቸው ታሳቢ ተደርጎ ጭማሪ ቢደረግ መልካም ነው
@Alemayehumekonnen-i1d
@Alemayehumekonnen-i1d 7 сағат бұрын
በአነስተኛ የደመወዝ ስሌት ተሰርቶ ለብዙ ዓመታት አገልግለው ኑሮአቸውን ዘይት እንኳን መግዛት በማይችል ክፍያ ጡረታ ለወጡና በችግር ለሚሰቃዩትስ ምን ታስቧል?ጭማሪ እንኳን ሲጨመር በጣም ዝቅተኛ መሆኑ ይገርመኛል የሰለጠኑት ሀገሮች የሚሰጡትን ክብር ተሞክሮ ቢወሰድ መልካም ነው ቢያንስ የአዛውንቶች ምርቃት ለሀገርም ስለሚጠቅም
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 8 сағат бұрын
Abedarochu policy temertachu metguazu nachu genzebu yet endederese saytawek metfatu ergtegna 100% ergtegna negn.
@zobleselam5695
@zobleselam5695 12 сағат бұрын
ሰላም ሳይኖር ምን ዓይነት ኢንቨስተር ነው ወደ ሀገራችን የሚመጣው ??,አሁንስ ቀለዳችሁብን ባለጌዎች ናችሁ።
@AbrehamJanbo
@AbrehamJanbo 15 сағат бұрын
አብያችን መቼም ብሆን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋለህና እግዝአብሔር ይጠብቅህ፡፡
@Ismu2024
@Ismu2024 18 сағат бұрын
አማራ አይመስልም ቋንቋ አጠቃቀሙ
@user-wv3ms4sj7z
@user-wv3ms4sj7z 18 сағат бұрын
ጡረተኛ እኮ የአገር ባለዉለታ ነዉ አርሱ ንሮዉድነቱ አይነካዉም እንዴ ?ይህጉዳይ መንግስት ያስብበት።
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 22 сағат бұрын
እኛ ነን ኃላፊነቱን የወሰድነው እንሰራለን ነዉ ያሉት አዴ አዳነች ፤ ታድያ እኛ ደግሞ በቅንነት ማገዝ ባንችል እንኳ ዕንቅፋት መሆን የለብንም እላለሁ ።
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sisayEwunetu-h2x
@sisayEwunetu-h2x Күн бұрын
Yibarkh
@You-are-the-People
@You-are-the-People Күн бұрын
"የኢትዮጵያ የገንዘብ ስርአት በውጤታማነት ረገድ፣ በተጠያቂነት ረገድ፣ በግልፅነት ረገድ አስተማማኝ የሆነ ቅድመ-ዝግጅትና ተቋማዊ ብቃት አለው ... " ጆሮዬ ነው አእምሮ? አለ ጋሸ የወንዶች ጉዳዩ
@chalkao5071
@chalkao5071 Күн бұрын
If salary changes, the change should apply for everyone who lives on salary. Something unique about our country is that people's salary does not go side by side with the country's living expenses. Market is unregulated and the lust for wealth has skyrocketed the living expenses making it difficulty for any salaried person to meet the living demands. On the other hand, the productivity of those who are being paid salary is either zero or bare minimum. The whole culture of work ethics, unregulated market and the balance of incentives vs ROI needs to change if change is to be expected.
@user-xj1kp2sz8d
@user-xj1kp2sz8d Күн бұрын
፡ተተኪው አህያ
@user-xj1kp2sz8d
@user-xj1kp2sz8d Күн бұрын
እከካም ቀንህ ጠብቅ
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Күн бұрын
ከአፄ እሰከ ብልጥግና የኢትዮጵያን መምህራን ያገዘም መንግሥት የለም ጡረታ ላይ ወድቀውም ሳሉ ኪራይ ቤት ማን ታደጋቸው?
@DesalegnGedefew-d5t
@DesalegnGedefew-d5t Күн бұрын
Ethiopian
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 Күн бұрын
ጡረተኛው ዶላር በ230ሲመነዘር ጀምሮ ሲቆረጥበት የነበረ መንግስት የደጎመ ነው ምን ተጨመረለት ይሄንን እንድንመለከት ደሞዝ ጭማሪ እነማንን ይመለከታል ብለህ ርዕስ ሰጥተህ የተገለጸ ነገር የለም አታጭበርብሩ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Күн бұрын
ክቡር ሚኒስትር ከጠቀሷቸው አስፈላጊ ጉዳዮች ውስጥ ለምን የሰላምን ጉዳይ ጨርሶ ዘነጉት🎉
@AwelAbafita
@AwelAbafita Күн бұрын
ለ ጡ ረ ተ ኛ ስ
@walkthewalktalkthetalk6371
@walkthewalktalkthetalk6371 Күн бұрын
የዋህ የመንግስት ሠራተኛና ጋሪ ጎታች ፈረስ አገልግሎቱን ከጨረሠ ዋጋ እንደሌለው። አንዱ የሗላ ቀርነታችን ምክንያት ባለውለታ መርሳት አይመስልህም።ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል የሚባለው ያለምክንያት ይመስልሀል።
@ayeletefera8982
@ayeletefera8982 Күн бұрын
አስተምሬያለሁ ያሉባቸው ዩኒቭርስቲዎች ወለጋ፤ ጅማ መዳወላቦ በአጠቃላይ በኦሮሚያ ክልል ብቻ ነው፡፡: ለምን እንዴት?
@user-ib2qb4jc4x
@user-ib2qb4jc4x Күн бұрын
ጌታን ጭንቅላት የላችሁም እንዴ ሰለ ጡረተኛዎችስ ምን አሰባችሁ በዚህ ጥብብ ጭንቅላታችሁ
@AdhanomBerhe
@AdhanomBerhe Күн бұрын
Ymech abichu❤❤❤
@user-be5tj4kx2n
@user-be5tj4kx2n Күн бұрын
ጥሩ መልስ ነው፡
@WubeshtLaikmariam
@WubeshtLaikmariam Күн бұрын
ያሳዝናል😮😮😮
@mesay1260
@mesay1260 Күн бұрын
The professor All what he say is his own philosophy or thoughts, which is irrelevant 😅😅😅😅
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s 2 күн бұрын
ምንዋጋአለው፡አንተም፡ከነሱየበስክ፡ዘረኝ፡ሆነህተገኘህ፡ሰትመከራየሳለፈውን፡ህዝብ፡መልሰህ፡የባሰ፡መከራጫክበት፡ለማንኛውም፡አንተም፡ከነሱ፡የበለጠ፡የጅህን፡ታገኛለህ፡።
@HayimBro
@HayimBro 2 күн бұрын
Anitem bilo wotader
@meleywoldemichael5626
@meleywoldemichael5626 2 күн бұрын
Wow professor I like your idea 👍👍✊✊
@getnetworku5775
@getnetworku5775 2 күн бұрын
ጋዜጠኝነት እንዲህ ነው
@Kibertabate
@Kibertabate 2 күн бұрын
😂😂😂
@gelilamekbib7327
@gelilamekbib7327 2 күн бұрын
ስሜነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ግራ ነው ያጋባኽው ይህንንየማይርባ ተንታኝ እሱ ብሎ ፕሮፌሰር
@FhHg-dn9je
@FhHg-dn9je 2 күн бұрын
አተ ቅሌታም አተንማ በቁምህ ነበር ማቃጠል
@FhHg-dn9je
@FhHg-dn9je 2 күн бұрын
አስመሳይ
@gelilamekbib7327
@gelilamekbib7327 2 күн бұрын
ደንቆሮ ፕሮፌሰር ከየት ነው የገዛው professor መቺም ተምሮት እንዳልሆነ ይታወቃል
@zewdudenberu2606
@zewdudenberu2606 2 күн бұрын
መሑር ማለት ምን ማለት ነው ለተጠየቁት ጥያቄ በአግባቡ መለሰ ስገባቻው በንዴትና አግባብ ባልሆነ መልኩ መልስ የሚሰጡትን ምሁር ነኝ ባዪን ምን እንበለው ?
@GirmaKenea-g1q
@GirmaKenea-g1q 2 күн бұрын
የፕሮፌሰሩ መግለጫ እውነትና ሀቅን የተላበሰ ስለሆነ እየመረራችሁ ቢሆንም መዋጡ ለትምክህተኞቹ የተሻለ ይመስለኛል
@mhudrlyal1342
@mhudrlyal1342 2 күн бұрын
ተረቱን ነው የሚያውቀው ፣፣፣፣፣፣፣ወቸውጉድ ከብቶቹን ፡፡፡
@DireGuyo-g6f
@DireGuyo-g6f 2 күн бұрын
Rakkoon jiru Itoophiyaa Akka abbootin teessan itti ijaarte qofa argitanii rakkoo biraa arguu Fi dhaga'uu hin feetan. Lola TpLF biyya irratti barnte ka namuu bahee lole isan waraana biyyaa qabatanii mootummaayyuu dogoggorsu keessa galchuuf daba daangaa hin qabnee dhiibaa gootaniif namuu hundii isan dhaareffste.eegaa yaadaa ida'amuu fudhaa Itoophiyaa teenna chufaa.seenaan warri keessan durii gorse cufaa Abba ifa tahaa jabaadhaa!
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 күн бұрын
ኦሮሞን ወክሎ አያወራም ሚኒሊክን አላቀውም ብሎ በወቅቱ ያለው ህገ መንግስት ለአፋር ለወላይታ… ………እያለ የሚያወራው ማን ወክሎት ነው ይሄ ሁሉ ሲስተማቲካሊ አማራውን በሌላው እንዲጠላ የሚያረጉት ነገር ነው ብቻቸውን የመቆም እውቀቱም ችሎታውም ስለ ሌላቸው 😔
@mideksahordofa5732
@mideksahordofa5732 3 күн бұрын
Meteyeq tfatn aydebkm yehone neger yemtawkewn ateyq were negar mehonhn degmo atrsa
@EkramSeid1994
@EkramSeid1994 3 күн бұрын
ሥራ እድል ቀርቶ መሞቱ በቀረልን ህዝብ ሠላም ዉሎ በገባ የተከበረዉ የሰዉ ልጅ እንደተራ ነገር እየረገፈ ስለ ስራ ትጠይቃላችሁ
@negestqueen
@negestqueen 3 күн бұрын
ያሳዝናል! ፕሮፌሰር ሆኖ እስካሁን ድረስ የበታችነት ይስማዋል!!!
@mulukenchanie4828
@mulukenchanie4828 3 күн бұрын
Kkkkkk
@eshetutefera
@eshetutefera 3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በተለይ ጋዘጠኛው ድንቅ ብቃቱ ጥያቄዎችን ማብራራቱ ከመልሱ በፊት መልስ ይነግራሉ ፤ጥያቄን ጥርት ባለ መንገድ ማቅረብ የጥሩ መምህርነት መገለጫ ነው ።
@ffm377
@ffm377 4 күн бұрын
Ye 😂Denkoro stupidity parelma colection 😅😅😅😅
@user-yy7gv7lx9z
@user-yy7gv7lx9z 4 күн бұрын
በጣም የሚገርም ስው ነው ዕጅግ ሆላ ቀር ነው እመለካከቱ ዛሬ የሚያጋድለን እርሶ የሚወዱት የዘረኝነት ሕግ እቀንቃኝ ትንሽ እንኳን እውነት የድንግል ለስሙ?ጀግና ጋዜጠኛ እንመስግህናለን
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 4 күн бұрын
ልደቱ ኢትዮጵያን እንደ ኢትዮጵያነቷ እንዳትቀጥል ከሚፈልጉ ከማንኛውም ጠላት ጋር ማበር የማይቀር ነው በርግጠኝነት የሀገሬ ሙሉ ህዝብ የልደቱን ክደት ያውቃልና እባካች የኛና የነገ ልጆች ሀገራችንን ከነ እንደዚህ ዓይነት ባንዳዎች እንጠብቅ አሜሪካና አውሮፖ ግብፅና ሱማልያ ሌላም በሀገራችን ያሉ ዕውነቱ ያልገባቸው ዕርስ በርስ እንድንዋጋና ሀገራችን የተረጋጋች እንዳትሆን ለሚሽቃብጡ ተላላኪዎቻቸው ስንበገር ሀገራችንን ዕናድን
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 4 күн бұрын
Endjornalest kamqrbe bafete memare r truly nawe.