Пікірлер
@Abcd1we
@Abcd1we 46 минут бұрын
ባዶ ለመብላት ነው?
@azebeshete7665
@azebeshete7665 22 сағат бұрын
ጏበዝ በአለ ሙያ ነሽ እናመስግን አለን
@terjebergstrom6038
@terjebergstrom6038 5 күн бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰
@sarahchionphile2514
@sarahchionphile2514 7 күн бұрын
Ethiopia lalen yet yegegnal?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 7 күн бұрын
@@sarahchionphile2514 ኢትዮጵያ የለም ከውጭ ወደ ሀገር ካላስገቡ በስተቀር የሰማሁት ኢትዮጵያ እንደማይመረት ነው
@Hezbalem
@Hezbalem 9 күн бұрын
እህቴ፣ኪኒዎ፣ማለት፣በኢትያ፣አጠራር፣ስሙ፣ማን፣ነው፣የመባል
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 7 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም
@terjebergstrom6038
@terjebergstrom6038 9 күн бұрын
❤❤❤
@terjebergstrom6038
@terjebergstrom6038 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AdanechMelise
@AdanechMelise 10 күн бұрын
😢ተልባው ይቆላል ወይ ወይስ ጥሬው ነውተፈጭቶ የሚደባለቀው አመጣጠኑስ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 10 күн бұрын
@@AdanechMelise ቪዲዮው ላይ ተናግሬአሁ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 13 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ! ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ እና ሼር አትርሱ 🙏❤️
@user-gv6ey1qt1v
@user-gv6ey1qt1v 19 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@artt3915
@artt3915 20 күн бұрын
👍
@DanawetMekonen
@DanawetMekonen 22 күн бұрын
adades neger memoker sw ds yelal berche Pleas injera with soya bean /አኩሪያተር serelen
@fikireselamamare2180
@fikireselamamare2180 24 күн бұрын
thank you for sharing my butey🙏 ❤❤❤
@abduarrahmanasf7786
@abduarrahmanasf7786 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WaanoffiiHumnesa
@WaanoffiiHumnesa Ай бұрын
የት ነው መግኝት እችላለሁ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@WaanoffiiHumnesa ኢትዮጵያ ከሆነ ያለሽው እዛ የለም
@hanadekopp7375
@hanadekopp7375 Ай бұрын
Wow! that is impressive, thanks for the tips! Can you talk about the test, dose it test like Engera?
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Ай бұрын
@ehit2toooy933
@ehit2toooy933 Ай бұрын
እናመሰግናለነ
@efratajo434
@efratajo434 Ай бұрын
Quinoa betam arif new ejish yibarek
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@efratajo434 🙏❤️
@maryzaenhaset3139
@maryzaenhaset3139 Ай бұрын
ተባረኪ
@zewedneshweldeamanual8268
@zewedneshweldeamanual8268 Ай бұрын
የሰንት ሰዓት ቡኮ?
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 Ай бұрын
አብሽም ተልባም ሲፈጭ መጨመር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@fasikagmeskel8437 ተልባውን ባቦካሽ ቁጥር አዲስ እየፈጨሽ ብትጨምሪ ይሻላል
@Toddlerworld21
@Toddlerworld21 Ай бұрын
Is it only Quinoa?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@Toddlerworld21 yes
@abaynesheshiferaw1790
@abaynesheshiferaw1790 Ай бұрын
ተልባው ተቆልቶ ነው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
በጥሬው ነው
@abrahammehari-ct3if
@abrahammehari-ct3if Ай бұрын
It is very interesting thanks to u I have added knowledge about telba. Do we use it roasted or raw pls clarify. Thanks again
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@abrahammehari-ct3if Thanks for watching,I used raw
@etalemkassa358
@etalemkassa358 Ай бұрын
ደቀ ዱቄቲን ነዉ የምትገዥዉ ?,እራስሽ እየፈጨሽዉነዉ?ብቻዉንነዉ?
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb Ай бұрын
ቆንጆ እንጀራ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት እሞክረዋለሁ
@enatasrate576
@enatasrate576 Ай бұрын
እኔ ለቀይ ጤፍ ጨጨብሳ ሞክሬው አውቃለሁ። ምርጥ ነው። በእንጀራ ደግሞ እንዲህ አሪፍ ከሆነ... እሞክረዋለሁ። በርቺ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
🙏❤️
@AseniaSolomon-nc7js
@AseniaSolomon-nc7js 2 ай бұрын
❤️❤️❤️
@mathiopiam
@mathiopiam 2 ай бұрын
ፍሮጅስየለለውስሰው❤❤❤❤❤❤
@bereketeabteshome8126
@bereketeabteshome8126 2 ай бұрын
Thank you!!
@anchinalu3250
@anchinalu3250 2 ай бұрын
አንችየ, እንጀሬ ያለ ወጥ ልንበላ ነው ማለት ነው !!ይገርማል.. እምክርዋለሁ.. ተባርኪ.❤❤❤.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ🙏❤️አንችንአሉ የማማ ዝናሽ ጏደኛ ነሽ እንዴ 🤣🤣🤣
@nestiethio9687
@nestiethio9687 2 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@user-ns6pt7vr8r
@user-ns6pt7vr8r 2 ай бұрын
@ramadan1707
@ramadan1707 2 ай бұрын
በጣም ያምራል ጎመጀው ግን ኪኖዋ የምን እህል ነው የትስ ይገኛል እህትዋ ?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ካልሆነ የምትኖሪው ውጪ ሀገር ከሆነ የምግብ እስቶር ጠይቂ ኪንዋ በብዙ ቫይታሚን የበለፀገ የ እህል አይነት ነው
@ramadan1707
@ramadan1707 2 ай бұрын
@@WowEthiopianfood2018 አመሰግንሃለሁ ግን በአማርኛ ምን ይባላል የምኖረው አረብ ሃገር ነው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
@@ramadan1707 ባማርኛ ስም የለውም ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሌለ
@shasheayele3783
@shasheayele3783 2 ай бұрын
እርሾው ስንት ቀኑ ነውወዲያው ተቦክቶ እንዴትወጣልሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
እርሾው ከዚህ በፊት ስጋግር ሁሌም ሊጥ አስቀርቼ ፍሪጅ አስቀምጣለሁ ላቦካ ስል ከፍሪጅ አውጥቼ እጠቀማለሁ ቶሎ እንዲቦካልሽ እርሾውን በዛ አርገሽ አቡኪው ግፋ ቢል ቢቆይ እስከ 24 ሰአት ነው ይሄን ያቆየሁት ለ 16 ሰአት ነበር ሞቃታማ ቦታ አስቀምጬው ስለነበር ቶሎ ቦክቶ ነበር
@Loveafricalovetheworld
@Loveafricalovetheworld 2 ай бұрын
Zebra mesele
@user-ct5uo9lo3n
@user-ct5uo9lo3n 2 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤
@user-ct5uo9lo3n
@user-ct5uo9lo3n 2 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@emulayliatube
@emulayliatube 2 ай бұрын
ሞያሽን ስላካፈሽን እናመሠግናለን 💐
@azebmedhin1949
@azebmedhin1949 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 2 ай бұрын
ዘይት ምን አይነት ናው?
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 2 ай бұрын
ማሽላው የት ይገኛል እህት?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
ማሽላ አይደለም
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ እና ሼር አትርሱ 🙏❤️
@mekaelteferi
@mekaelteferi 2 ай бұрын
Excellent, my sister
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
🙏❤️
@user-ts5mf2ke6p
@user-ts5mf2ke6p 2 ай бұрын
ኪኒዋ ምንድነው?
@user-qv1ii7hc9n
@user-qv1ii7hc9n 2 ай бұрын
ቆንጆ የሚያምር እጅሽ ዬባረክ