Пікірлер
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 3 минут бұрын
በጣም ቸኮልክ ተረጋጋ!
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 17 минут бұрын
Tebarek 🎉❤🎉❤ tsega ybzalk.
@kedirshafi-wv2jx
@kedirshafi-wv2jx 19 минут бұрын
ጥያቄያቹ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ለሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ነብይነት ቁራን ነዉ ለናተ ግን በጊዉ ያሣዩት በጣም ብዙ ታምር አለ የመጀሪዉ ጨረቃ ለሁለት ሠጥቀዉ ለቁረይሾች አሣይተዋል በናንተ እምነት ቅጥፈት መናገር ይላል እዴ ?ምክንያቱ ነብዩ መሐመድ ሠለሏሁዓለይወሠለም የስድት አመት ልጅ አላገቡም ሀለተኛ አስራ ምናምን የምትሉት እራሱ ዉሸት ነዉ ከዝህ በላይ ትልቅ ሙህራኖች ብጠይቁ በትክክል መልሳችሁ ታገኛላች
@kedirshafi-wv2jx
@kedirshafi-wv2jx 22 минут бұрын
ጥያቄያቹ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ለሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ነብይነት ቁራን ነዉ ለናተ ግን በጊዉ ያሣዩት በጣም ብዙ ታምር አለ የመጀሪዉ ጨረቃ ለሁለት ሠጥቀዉ ለቁረይሾች አሣይተዋል በናንተ እምነት ቅጥፈት መናገር ይላል እዴ ?ምክንያቱ ነብዩ መሐመድ ሠለሏሁዓለይወሠለም የስድት አመት ልጅ አላገቡም ሀለተኛ አስራ ምናምን የምትሉት እራሱ ዉሸት ነዉ ከዝህ በላይ ትልቅ ሙህራኖች ብጠይቁ በትክክል መልሳችሁ ታገኛላች
@kedirshafi-wv2jx
@kedirshafi-wv2jx 22 минут бұрын
ጥያቄያቹ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ለሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ነብይነት ቁራን ነዉ ለናተ ግን በጊዉ ያሣዩት በጣም ብዙ ታምር አለ የመጀሪዉ ጨረቃ ለሁለት ሠጥቀዉ ለቁረይሾች አሣይተዋል በናንተ እምነት ቅጥፈት መናገር ይላል እዴ ?ምክንያቱ ነብዩ መሐመድ ሠለሏሁዓለይወሠለም የስድት አመት ልጅ አላገቡም ሀለተኛ አስራ ምናምን የምትሉት እራሱ ዉሸት ነዉ ከዝህ በላይ ትልቅ ሙህራኖች ብጠይቁ በትክክል መልሳችሁ ታገኛላች
@kedirshafi-wv2jx
@kedirshafi-wv2jx 23 минут бұрын
ጥያቄያቹ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ለሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ነብይነት ቁራን ነዉ ለናተ ግን በጊዉ ያሣዩት በጣም ብዙ ታምር አለ የመጀሪዉ ጨረቃ ለሁለት ሠጥቀዉ ለቁረይሾች አሣይተዋል በናንተ እምነት ቅጥፈት መናገር ይላል እዴ ?ምክንያቱ ነብዩ መሐመድ ሠለሏሁዓለይወሠለም የስድት አመት ልጅ አላገቡም ሀለተኛ አስራ ምናምን የምትሉት እራሱ ዉሸት ነዉ ከዝህ በላይ ትልቅ ሙህራኖች ብጠይቁ በትክክል መልሳችሁ ታገኛላች
@kedirshafi-wv2jx
@kedirshafi-wv2jx 23 минут бұрын
ጥያቄያቹ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ለሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ነብይነት ቁራን ነዉ ለናተ ግን በጊዉ ያሣዩት በጣም ብዙ ታምር አለ የመጀሪዉ ጨረቃ ለሁለት ሠጥቀዉ ለቁረይሾች አሣይተዋል በናንተ እምነት ቅጥፈት መናገር ይላል እዴ ?ምክንያቱ ነብዩ መሐመድ ሠለሏሁዓለይወሠለም የስድት አመት ልጅ አላገቡም ሀለተኛ አስራ ምናምን የምትሉት እራሱ ዉሸት ነዉ ከዝህ በላይ ትልቅ ሙህራኖች ብጠይቁ በትክክል መልሳችሁ ታገኛላች
@fretaasme5794
@fretaasme5794 43 минут бұрын
አንዳልክየ አኔ ወንጌል ስትናገር ስተት ኣልሰማሁብህም ጌታ ይባረክ አኔም አንዳንተ ያየሁትን የሰማሁትን የቀመስኩትን አመሰክር ነበር ግን አውቀት ያንሰኝ ነበር አሳሳት ነበር ግን ቁጭ ብየ 2 ኣመት ተማርኩ ካልተማርን አንስታለን ረጅም አንድታገለግል አየተማርክ ኣገልግል ተባረክ
@SELAMALEGNDESTA-r1b
@SELAMALEGNDESTA-r1b 43 минут бұрын
Berta eyesusin teketel
@abebechkumsa
@abebechkumsa 52 минут бұрын
ምን ምጣፍ ብቻ ይሔ ቆርቆሮ እራሥ ነዉ ጋጠወጥ የመደር ሴት ነዉ ኤርሚ ከዚህ አይነቱይነት ሠዉ አይመጥንህም ብቻ ፀጋዉን ያብዛልክ
@samijesus9953
@samijesus9953 Сағат бұрын
ሌቦች
@Nebiat-qo1tb
@Nebiat-qo1tb Сағат бұрын
Tebark wendmi
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy Сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥺🥺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍👍👍🏻👍🏻
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy Сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Almaz-nn6br
@Almaz-nn6br Сағат бұрын
እንዳልክዬ ግድ የለህም ተረጋጋ የመከሩህን ምክር ተቀበል ክርስትና በማስተዋልና በጥሞና ለቃሉ ግዜ ሰጥተህ ተሰርተህ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት መገለጥ ያዋጣል። ለወንጌል ያለህ ፍላጎት መልካም ሆኖ ሳለ ችኮላውን ተወውና በደንብ ተሰራ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን ።
@kedirkayma9472
@kedirkayma9472 2 сағат бұрын
jemere tinbit endalk
@Mom2023new
@Mom2023new 2 сағат бұрын
ወገኖቼ፣ ይህንን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ በተረጋጋ መንፈስ እንድታነቡት በጌታ ፍቅር አደራ እላለሁ!! ማዘር. ነኝ. ተባረኩ
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 2 сағат бұрын
wowowow❤❤❤👋👋👋😊😊😊😊
@AldaKassa
@AldaKassa 2 сағат бұрын
Demi yemetebal sew setasetelhe baye mekari yelewem wy
@MantegboshArgaw-om3kt
@MantegboshArgaw-om3kt 2 сағат бұрын
መጀመሪያ ተማር ፀልይ የእግዚአብሔርን ቃል እወቅ
@Mom2023new
@Mom2023new 2 сағат бұрын
ለንስሐ የሚያበቃን እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2016 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! (ህዝ.2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ አለኝ(ማቲ 21፣12-13)እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!! (ኢሳ.2፣12-22, ዳን.5፣) እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ + አምላካችን ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚጠብቅ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁለልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! ዘመኑ አልቋል!! ጊዜውም አጭር ነው !! መከሩም ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው ፣ በእናቴ ሆድ ሳለሁ የመረጠኝ፣ እየተገለጠልኝ በቃሉ ያሳደገኝና የተጠነቀቀልኝ፣ ድምጹንም እያሰማኝ መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል፣ ዛሬውኑ በንስሐ ፊቱን በመፈለግ እንዘጋጅ!! ወገኖቼ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!! አደራ!! ለብዙ ቤ/ክ.አባቶች፣ አገልጋዮችና ምእመን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!! ተባረኩ! ማዘር ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ህዝ. 3: 4-10) አስተውሉት
@AldaKassa
@AldaKassa 2 сағат бұрын
Awo Leke ayedelem
@AldaKassa
@AldaKassa 2 сағат бұрын
Ere bakachw weri celechen
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 2 сағат бұрын
Wow wow ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን ዎንድሞቼ በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 👌🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Kidouo
@Kidouo 2 сағат бұрын
,አሁንም ተረጋጋ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 сағат бұрын
ቤተክርስቲያን ዝና የለም ፀጋ እንጂ
@Kidouo
@Kidouo 2 сағат бұрын
,እባክህ እዳልክ አሁንም ተረጋጋ ጥበቡን በመልካም ምሳሌ ነው ያቀረቡት ነገር አታደባልቅ
@ALOsport-legend
@ALOsport-legend 2 сағат бұрын
እንዳልክ ተባረክ፣ ግን ክርስትናችን አይሰደብ ዘንድ እውነተኛ እና ትክክለኛ ስለሆነ ከእየሱስ የተቀበልነው ሃላፊነት አለብህ።ሁሉም ተረጋጋ ሲልክ በምክንያት እንጂ አንተን ጠልተው ወይ ቀንተው አደለም። ሚያስቀናም ክርስትና ላይ አደለህም በምን ይቀናል?ገና ነህ፣ ደቀመዝሙር ትምርት ተማር አንብብ።ደቀመዝሙርነት ሳይጨርስ መድረክ የተቆጣጠርክ ያየሁህ ብቸኛ ሰው ነሕ። በተለይ በየትኛውም ወገን ቦድነህ፣ ዉስጥ ገብተህ ከሰው አትከራከር።
@ayalnshzerihun5437
@ayalnshzerihun5437 2 сағат бұрын
ሀሜተኞች
@Melsh-te8ct
@Melsh-te8ct 2 сағат бұрын
እዳልክየ እረጋ በል ደሞ ጥበበወርቅየ በናተ አፍ የሚጠራ አየሸደለም እሱ እዩኝ እዩኝ አላለም ለ10አመት እራሱን ከሚድያ ሰውሮ ከየሱስጋ ግንኝነቱን የጠበቀ ሰውነው አተም አትቸኩል ቡኋላ አናትክን ብለው እዳጠፋ
@AldaKassa
@AldaKassa 2 сағат бұрын
Hametegnwece
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 2 сағат бұрын
ጥበቡ ወርቅዬን ልቀቁት እስቲ .....
@senijess7689
@senijess7689 2 сағат бұрын
Amen eyesus yegatoche gata nw
@Melat544
@Melat544 2 сағат бұрын
ሰው እውቀት ከፈለገ መሄድ ያለበት ጥሌ ቸርች ነው መሄድ ያለበት ማንበብ እና ጥሌ ጋ መማር ያስፈልገዋል ይሄ ህዝብ
@helenkebede8434
@helenkebede8434 2 сағат бұрын
Tebarek Endalk
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 3 сағат бұрын
የፀሎት ሸክም ያለባችሁ Please ለእንዳልክ ፀልዩለት ምክር መስማት አቅቶታል በጌታ ስም እንዴት ሰው ሳይማር ሊያስተምር ይነሳል😢
@Almaz-nn6br
@Almaz-nn6br Сағат бұрын
ወንድሜ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ይባርክህ ።
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Сағат бұрын
@@Almaz-nn6br አሜን አልሚ አንቺም ተባረኪ እህት ነኝ❤
@chapotube1097
@chapotube1097 3 сағат бұрын
አውቆ ነው story ላይ ያደረገው ሰው እንደሚያወራው ያውቃል እሱም የፈለገው ያንን ነው attention ፍለጋ ከንግግሩ እንደምታውቁት ከአብይ ቀጥለው እሱ መነጋገሪያ እንደሆነ አንስቷል
@AldaKassa
@AldaKassa 3 сағат бұрын
Abena weshetam
@AldaKassa
@AldaKassa 3 сағат бұрын
Abena bena afeleteh tekemet
@AldaKassa
@AldaKassa 3 сағат бұрын
Endalke enwedehalen
@AldaKassa
@AldaKassa 3 сағат бұрын
God bless you
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 3 сағат бұрын
ደምረው እፈር😢😢😢
@ferehaile4546
@ferehaile4546 3 сағат бұрын
God pleased you my brother don't give up these is holy spirit 44:51
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 3 сағат бұрын
እረ እባካችሁ እባካችሁ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው!እያንዳንዱ የሚጠየቀው ስለ ራሱ ብቻ ነው! እረ የክርስቲያን ሚዲያ የምትሰሩት ሰውን ለማነፅ እንጂ ለማፍረስ አይሁን!! ምናለ ጌታ የሰጣችሁን ዕድል ወንጌል ብትሰብኩበት?
@elagym5723
@elagym5723 3 сағат бұрын
ተባረክልን ይድኔ ወንድማችን በጌታ ያልኮራን ታዲያ በማን እንኩራ ከየአረቄ ቤት ጠርቶ አድኖናል praise the name of Jesus ❤❤❤
@Faithbemnet
@Faithbemnet 3 сағат бұрын
በእውነት እተም ትክክል እይድለህም ተረጋጋ ወንጌል በስሜት ሳይሆን በመጀመሪያ ወንጌሉን በህይወት መታየት አልብት!!
@akeroteklu8127
@akeroteklu8127 3 сағат бұрын
ሳአታቅ ታአዋቂ ትሆናለህ ከዚያ ባዶነታቸሁ በአደባባይ ይሰጣል። የምታካፍው እንዲኖርህ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ እንዳልክ አሁን ሐሜትህ በዛ ስለራስህ ማውራት በዛ ግባአና አንብብ ዳጊ ቁጥር 2 ሆነህ ቀረህ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 3 сағат бұрын
ተባረኩ❤
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 3 сағат бұрын
ትንሽ አታፍሩም የአለማታ ፈጣሪ በመሀፀን ተወለደ ሰትሉ ሸህም አይዛችሁም ከንቱ የሆናችሁ
@fretaasme5794
@fretaasme5794 52 минут бұрын
መወለድ ብቻ መሬም ነች የወለደችው ስለሃጢያችንም ቤዛ ሆኖጣል ቁራን አምደሚለው ሊፈርድ ተመልሶ ይመጣል
@KinfeTesma-uz7yg
@KinfeTesma-uz7yg 3 сағат бұрын
አይ አብና ለፍጭ ነህ