Пікірлер
@Tige-ih1mt
@Tige-ih1mt 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ቡራኬዋ ይድረሰኝ
@HannahNegasi
@HannahNegasi 4 күн бұрын
አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John) 5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John) 36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John) 1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። 3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis) 1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። 3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John) 14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans) 8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው። 9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans) 24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts) 38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter) 24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John) 7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter) 24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John) 12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John) 12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John) 3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው። 5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። 6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
@user-rk6nu1ps8l
@user-rk6nu1ps8l 9 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@user-rk6nu1ps8l
@user-rk6nu1ps8l 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nhgyhr-mj9kj
@nhgyhr-mj9kj 13 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል
@nhgyhr-mj9kj
@nhgyhr-mj9kj 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤❤
@nhgyhr-mj9kj
@nhgyhr-mj9kj 13 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 13 күн бұрын
አሜንንን
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 13 күн бұрын
አሜንንን❤❤❤❤❤
@erbkafeker
@erbkafeker 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DhLkh-t4q
@DhLkh-t4q 18 күн бұрын
Galatoma ittima fufi
@user-mz3tv7pg5v
@user-mz3tv7pg5v 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@DinkeBelay
@DinkeBelay 19 күн бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tsedalegesesse4805
@tsedalegesesse4805 20 күн бұрын
Amisn a Amin amin Amain
@behaftubehaftubehaftubehaftu
@behaftubehaftubehaftubehaftu 20 күн бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 20 күн бұрын
አነሰጀት አርሰሰ ስብከት ቃለ እይወት ያሠማልን
@lyudaledvyagina2746
@lyudaledvyagina2746 20 күн бұрын
Amen3.kalywtne.yasmln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@Tizitadagu
@Tizitadagu 21 күн бұрын
😂muzi😅🎉🎉🎉ameen ameen ameen😊
@Tizitadagu
@Tizitadagu 21 күн бұрын
እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል የኛ የኛ የኛ
@user-of1uj2wu6g
@user-of1uj2wu6g 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እኔ በስደት ነው ያለውት እራሴን ሁሌም ያመኛለ ፀልዩልኝ ርዱኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZenaMikr
@ZenaMikr 28 күн бұрын
❤❤አ ሜን አሜን❤❤❤❤❤
@ZenaMikr
@ZenaMikr 28 күн бұрын
Amen,amen❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉😅😅
@user-ok5vt7op5q
@user-ok5vt7op5q 28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@TagisAlain
@TagisAlain 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TsehayWeldegebrail
@TsehayWeldegebrail 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-vq5nu8gw4z
@user-vq5nu8gw4z 29 күн бұрын
❤ቃለህህዉት❤ያሰማልን❤አባታችን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤💚💛❤️🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️💚💛❤️🌿🌿🌿🌿
@efremtadesse318
@efremtadesse318 Ай бұрын
ellllll❤❤❤❤❤❤
@TagisAlain
@TagisAlain Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@KidistAdamu-hi8ww
@KidistAdamu-hi8ww Ай бұрын
amen amen amen abate sifligot neber
@user-ze5pq1ps5q
@user-ze5pq1ps5q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lf2iz1ju9c
@user-lf2iz1ju9c Ай бұрын
Comedian Hadish Eshetu
@MezegebuAtenawe
@MezegebuAtenawe Ай бұрын
Elllllll❤❤❤❤❤❤
@kenandinku439
@kenandinku439 Ай бұрын
❤❤❤❤❤Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@MezegebuAtenawe
@MezegebuAtenawe Ай бұрын
Ellllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤elllllll
@MezegebuAtenawe
@MezegebuAtenawe Ай бұрын
Elllll❤❤❤❤❤❤ellll
@MezegebuAtenawe
@MezegebuAtenawe Ай бұрын
Kalhiweoet yiasemalen
@MezegebuAtenawe
@MezegebuAtenawe Ай бұрын
Helllllllll
@MezegebuAtenawe
@MezegebuAtenawe Ай бұрын
Kalhiewoet yiasemalen
@MezegebuAtenawe
@MezegebuAtenawe Ай бұрын
Kalhioet yiasemalen
@MezegebuAtenawe
@MezegebuAtenawe Ай бұрын
Kalhiweot yiassmalen
@VhHhh-of1rc
@VhHhh-of1rc Ай бұрын
Amanuale temesegen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ellllllll
@VhHhh-of1rc
@VhHhh-of1rc Ай бұрын
Yiagelgloteweten zemen ybarkelen
@VhHhh-of1rc
@VhHhh-of1rc Ай бұрын
Ellllplll❤❤❤❤❤❤😂
@VhHhh-of1rc
@VhHhh-of1rc Ай бұрын
kale hiewot yiasemalen ❤❤❤❤❤
@VhHhh-of1rc
@VhHhh-of1rc Ай бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewg6378
@getachewg6378 Ай бұрын
😂❤
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt Ай бұрын
ሂድ ጥፋ ቦቢ ቀውሥ
@AbaGhiwote
@AbaGhiwote Ай бұрын
Ellllll