Пікірлер
@AminatYimem
@AminatYimem 6 күн бұрын
ያልሆነ ነገር ወይም ስድብ ለሚሳደቡ ዝበላቸው በጣም ምርጥ ሰው ነህ እዳተ ያለውን ያብዛልን ጀግና ሰው አንተን አየሁ❤❤❤❤
@kebedemechal
@kebedemechal Ай бұрын
ብዙ ኮሜንት ስታቀርብ አደንቅህ ነበር አንዳን ስተትህ ምሳሌ ኢትዮጵያን 5 አመት በጣሊያን ተገዝታለች ሁለተኛው ኢትዮ.ዘፋኝ ብሎ 64 ሚሊየን ብሎ ላቀረበው ልጁ ትክክል ነው ኢትዮ .ስለሆነች እሱም ኢትዮ.ሰለሆነ ነው ስለሌላው ምን አገባው አንተ ደሞ ምልክቱን ደገምክ አንተም የቢዮንሴ ማህበር መሰልከኝ
@kttr-ph4zo
@kttr-ph4zo 2 ай бұрын
👿Red devil 👿
@brhanuseyoum3159
@brhanuseyoum3159 2 ай бұрын
"ኦውውውው!!! በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው" ደነዝ ወድንዙዝ "ተሸረሟመጥኩበት/ሸረሞጥኩኝ" እኮ ነው ያለችህ ከብቴ፤ "ቺት" የፈለገ ስሙን ብቀይሪው አታቀይውም ሸሌ ሆንኩበት ነው ያልሽው ግሞ አሁን እናንተ ምናችሁ ኢትዮጵያዊ ይመስላል?
@RedaMelese
@RedaMelese 2 ай бұрын
ጀዝባ ነሽ
@user-kg5js9je9b
@user-kg5js9je9b 3 ай бұрын
Nigerlgn inezehn gatewotoch hula
@TsionYilma
@TsionYilma 3 ай бұрын
love u 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-nx8fp8nv2e
@user-nx8fp8nv2e 3 ай бұрын
ሴትአሰዳቢ
@yirgalemtsegaye2785
@yirgalemtsegaye2785 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የመጽሓፍ ቅዱስ እውቀቱን ፣ የእስታንዳፕ ኮሜዲ ስጦታውን ፣ ደመ ግቡነቱን ፣ በፓስተርነት ቦታ በመስራቱ ምክኒያት ከተለያዩ ሰዎች ችግሮችን በመስማት ያካበተውን ልምድ ፣ በብዛት የሰማቸውን ስነልቦናዊ ወይም ባህላዊ ችግሮች ደግሞ ሌሎች ብዙ ሰዎች ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ መሆናቸውን አውቆና ተገንዝቦ ለመፍታት ሲጥር ኢንተርኔት ላይ ካገኛቸው ወይ ደግሞ ( ከባይብል ውጪ ያነብ ከሆነ) ካነበባቸው መጽሓፎች ላይ ራሱን እያስተማረ ፤ ያገኛቸውን ዘመናዊ አስተሳሰቦች፤ እንደወረዱ ሳይሆን ለሃገር ውስጥ ፍጆታ እንዲበጁ ቀላቅሎና አዛምዶ፤ አብዛኛው ወጣት በሚገባውና ባልተወሳሰበ ቋንቋና እስታይል፤ ስሜት ቀላቅሎበት ጭምር በድፍረትና በሙሉ ልብ የሚያካፍል ቸር ሰውና ጠቃሚ ዜጋ ነው! ለምሳሌ ስለትዳር የሚሰጣቸው ብዙዎቹ ምክሮች እኔ እንደ አንድ ተምሬአለሁ እንደምትል ሴት የማልስማማባቸው ብዙ ነገሮች ቢኖሩበትም ፣ ነገር ግን በሃገራችን ተጨባጭ ሁኔታ፥ አሁንም ብዙ ሴቶች ባል ማግባትን እንደመተዳደሪያ በሚቆጥሩበት ፤ ሰርተው ያገኙትን ገንዘብ እንኳን ባለማንበባቸውና ባለማወቃቸው ምክኒያት፤ በትዳር ስም ገንዘባቸውን በሚዘረፉበት ሃገር፤ ከኔ አስተሳሰብ ይልቅ የፓስተር ቸሬ ምክሮች ብዙዎቹ መሬት ጠብ አይሉም! በጣም ተግባራዊ የሆኑ መፍትሔዎች ናቸው! ፓስተር ቸሬ አንዳንዴ ሞቅ ሲለው ድንበር ጣስ እያደረገ በኋላ ራሱንም ቢሆን ሊያስደነግጡ ወደ ሚችሉ ንግግሮች ሸፈፍ እያለበት ቢያስቸግረውም፤ ግን እንዲሁ እረኛ አጥተው ግር ብትን ላሉ ፣ ዘመናዊ ልብስ ስለለበሱ ወይንም ውድና ዘመናዊ ሞባይል በጃቸው ስላለ ብቻ በዘመኑ መኖር የሚያስችል እውቀት አለን ብለው የሚያስቡ፣ አውቀውም ሆነ ባለማወቅ ለራሳችውና ለቤተሰቦቻቸው ብሎም ለሃገር ችግር የሚፈጥሩ ወይንም ችግር ለመፍጠር ሊያሰማራቸው ለፈለጉ ሁሉ ተመቻችተው የተቀመጡ ብዙ ቦንብ ወጣቶችን ፤ እያሳሳቀም ቢሆን ቢያንስ “ እንዲህም አለ እንዴ?” ብለው እንዲያስቡ እያደረጋቸው ነው ብዬ ስለማምን እወደዋለሁ፣ አደንቀዋለሁ!!! ህዝቡ ያልበላው ቦታ እንዴት ማከክ እንዳለበት ከሚያጫውቱት ፤ ወይንም ደግሞ የችግሩ ጥናት የፈጠረውን ሓይለኛ ጩኸት ለግል ጥቅማቸው ጠልፈው “እየሱስ” ስልክ ደውሎልኛል የሚሉትን "ነቢይ" ነኝ ባዮችን ረሳችሁ እንዴ፥ ሰው ለእንስሳት ክብር በሚሟገትበት ዘመን ፤ ደሃ ከሰው የማይቆጥሩትን ፣ ሰብአዊ ክብር በእግራቸው የሚረግጡትን ፣ የባንክ ቡክ የሚያሰልፉትን፤ ከሌለው ያንኑ የሚዘርፉትን ፣ ጠንቋይ የሚመስሉትን "ነቢያቶች"ረሳችሁ እንዴ? ስንት ህዝብ፤ ስንት ወጣት ነው እነሱ ጋ ግር ብሎ ሲደናቆርና ሲጮህ የሚታየው? ስለዚህም እንደኔ እንደኔ፤ ፓስተር ቸሬ ለሃገር ውለታ እየዋለ ነውና፤ ሽልማቱ ቢቀርበት ፤ ብዙ ባንጫነውና ለሸፋፋ ንግግሮቹ ይቅርታ ባንነፍገው ጥሩ ነው!!! እኔ አልፎ አልፎ በምከታተላቸው መልእክቶቹ ላይ ቅሬታዎች ቢኖሩኝም( ለምሳሌ ከሱ እምነት ውጭ ሌላም ሰዎች መኖራቸውን፤ ሌላ ሙያዎች መኖራቸውንና እነሱም ዜጎች መሆናቸውንና እንደፍላጎታቸውን ሃሳባቸው መኖር እንደሚችሉ ካለማሰብ የመነጩ የሚመስሉ ንግግሮቹን ማለቴ ነው)፤ ከጥፋቱ ልማቱ ስለሚበልጥብኝ ፤ ይቅርታዬን ሁሌም አልነፍገውም! ለአፍ ወለምታዎቹ ይቅር በሉት!! እንደኔ እንደኔ ፓስተር ቸሬ መልካም ሰውና መልካም ዜጋ ነው!
@WorkeFerde
@WorkeFerde 9 ай бұрын
Tell her
@robelsolomon5761
@robelsolomon5761 10 ай бұрын
Kefafi neger nesh. Rikash
@Emanu2018
@Emanu2018 11 ай бұрын
😂😂 የኛ ሙሽራ
@LeadFrog
@LeadFrog Жыл бұрын
underrated clip☠️
@kelemlyrics
@kelemlyrics Жыл бұрын
Good
@tigisttigist7742
@tigisttigist7742 Жыл бұрын
Tekekel neh semere selezach wendemen lageba new yalkat des belognal seme
@solachentolera6554
@solachentolera6554 Жыл бұрын
የኛ ሙሹራ, funny
@ST-tq9el
@ST-tq9el Жыл бұрын
I love u ? Hmmm? Wtf.. r you lute ? Our police man you are a disgrace.
@tsionabera5254
@tsionabera5254 Жыл бұрын
ሰወድህ እኮ
@serke9170
@serke9170 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@rtrt4684
@rtrt4684 Жыл бұрын
እሰይ ይች 🐭
@maeregmesfin8515
@maeregmesfin8515 Жыл бұрын
Er bmiastemir melk menageru ayishalim bariye … sewuko bmsidb ena bbmzilf ayimarim, eshi antes ksua bmn teshalk
@tadiman1612
@tadiman1612 Жыл бұрын
ሰመረ ምርጥ ነው
@nahomabate8497
@nahomabate8497 Жыл бұрын
Semiye berta.your views are also mine
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@munamuna1698
@munamuna1698 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤🥰🥰
@lozasweet8042
@lozasweet8042 Жыл бұрын
U always admire me God bless you 💖
@habtamu84
@habtamu84 Жыл бұрын
Thanks for compiling.
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
i love you አለ ትራፊኩ ሀሀሀሀ
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ከረጅም ጊዜ በኋላ ሳኩኝ።
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ እኔ እራሱ በለው
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 жыл бұрын
😅😅wende lej I love you aybalrem
@jemalmekonen4498
@jemalmekonen4498 2 жыл бұрын
አብሽሩ ቆንጆነው
@kubayamemes136
@kubayamemes136 2 жыл бұрын
ሪሚክስ ያረኩትን ቺናሌ ላይ አለ ስሙት
@jojogirma5120
@jojogirma5120 2 жыл бұрын
ሰመረ ቃሪያው
@tseganigussie8560
@tseganigussie8560 2 жыл бұрын
Wow
@beka1
@beka1 2 жыл бұрын
👏👏👏1ኛ
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አስተያየቶች አይለየን
@mesfinguchie5199
@mesfinguchie5199 2 жыл бұрын
ሰመረ ባሪያው ነው ስምህ በናትህ ክቻልክ ወይም መሀይም ካልሆንክ ትንሽ አንብብ ቢያንስ ኦሪት ዘፍጥረትን ወይም ሂዋን መላ ለበርጫ ገባችልህ እንዴ
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
ለናንተ ቀላል ነው ለኔ ግን ይጠቅመኛልና ሰብስክራይብ
@beka1
@beka1 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏👍
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
ትክክለኛውን የፓስተር ቸሬ Channel Description Box ላይ ይገኛል
@beka1
@beka1 2 жыл бұрын
ከጊዜው ጋር የሚሄድ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ ነው ደስ ይላል ክብረት ይስጥልን👏👏👏
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ከበቆሎ እሸት ጋር ያጣጥሙት
@natanimasegid3875
@natanimasegid3875 2 жыл бұрын
Wow bro beteru seat tezehelen kech alek yemeche abo
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ዘና በልበት
@yakobbeshahwered3437
@yakobbeshahwered3437 2 жыл бұрын
yhe naw ahun meyasfalgew qetay demo qoyet yalu ya astun yelaqeqlan
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ከበቆሎ ጋር ይሁን ስታዳምጥ
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንሁን Official የሰመረ ባሪያው Channel ይህን Link በመንካት ያገኙታል kzfaq.info/get/bejne/f655fs-lsse2foU.html
@mikumiku4794
@mikumiku4794 2 жыл бұрын
😍😍😍🇪🇷
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንሁን Official videoውን ለማግኘት Description Box ላይ ያለውን Link በመንካት ያገኙታል
@antihagb108
@antihagb108 2 жыл бұрын
ከረ እቺ ጉማሬ
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንሁን Official videoውን ለማግኘት Description Box ላይ ያለውን Link በመንካት ያገኙታል
@yakobbeshahwered3437
@yakobbeshahwered3437 2 жыл бұрын
kebad sew
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
ሀሳብ አስተያየትዎ አይለየን እናመሰግናለን
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku 2 жыл бұрын
we need more!
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው 💖💖💖
@ishowdawit
@ishowdawit 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀሳብ አስተያየትዎ አይለየን