የልደቴ ዋዜማ #MAKIVLOGS
9:54
Пікірлер
@negestdawit3047
@negestdawit3047 2 сағат бұрын
እመቤቴ እሄን ቤተስብ አንድ ያድርግልኝ
@wirohode506
@wirohode506 2 сағат бұрын
Beautiful family tebareku
@user-mr1oy1kx2h
@user-mr1oy1kx2h 6 сағат бұрын
ከለታት አንድ ቀን ዝም ብየ ቁጭ ብየ አንተን እያየሁህ ከእውነታ ርቄ ባዶ ቀለምህን ከአይኖቼ ደብቄ ለኔ እንደሚመቸኝ አንተን ሳመቻችህ ስስልህ ሳጠፋህ ድንገት የሁነ ቀን ቀለም መበጥበጫ ውሀ ቢጠፋብኝ ነክሬ አንተን አሳመርኩኝ
@slam1281
@slam1281 6 сағат бұрын
አረኩሽ
@MekdiShmels
@MekdiShmels 6 сағат бұрын
ታርቅው ይኑሩ የምትሉ 💔
@almazkede9183
@almazkede9183 7 сағат бұрын
መክሊት እናት እና አባትሽ አስታርቂያቸው
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 7 сағат бұрын
ይሄ ሁሉ ተመልካች የዚህን ቤተሰብ እርቀ ሰላም በጉጉት እየጠበቀ ነው ከእናንተ ቤተሰብ እኩል እረቁን በጉጉት እየጠበቅን ነው የፈጣሪ እጅ ለልጆቻቹ ለዚህም ተመልካች ሲል አንድ ያረጋቹ። ለህዝቡ ምሳሌ ያርጋቹ አሜን እንቢ ካላችሁ ግን ዋ😊
@asterabrahan422
@asterabrahan422 8 сағат бұрын
አለማየሁ እሸቴን አይመስለም???
@user-ip6fy9ci2h
@user-ip6fy9ci2h 9 сағат бұрын
"ትናንትን የረሳ ዛሬን አያመሰግንም" ድንቅ አባባል።
@YefikirMihiretTube
@YefikirMihiretTube 10 сағат бұрын
ሰላም ያብዛልሽ ባርቺ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ff7oy7qd4w
@user-ff7oy7qd4w 10 сағат бұрын
በጣም አስተማሪ የቤተሰብ የፍቅር ታሪከ ነው አሁንም በአንድ ላይ ለመሆን አልረፈደም እግዚአብሔር በአንድ ላይ ያድርጋችሁ
@Eotc628
@Eotc628 12 сағат бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን እናትና አባቴ አንድ ላይ ስላልሆኑ ደስተኛ ኑሮ እምኖረዉ
@user-su7bz9uq4f
@user-su7bz9uq4f 12 сағат бұрын
እማ በእግዚአብሔር ስም ብለሽ ለምን አታስታርቂያቸውም ለሠው የማይቻለው ለፈጣሪ ይቻለዋልና እባክሽን በርቺና ታጋይ የመጀመሪያ ልጅ ነሽና እባክሽን ሁሉ ነገርሽን እዚህ ላይ አውይ ሁለቱም ላይ ስመለከታቸው ያልተቋጨ ፍቅር አለና ወላዲት አምላክ ከነልጇ ትርዳሽ ❤"የፀሐዬ ዘፈን ብቻዬን ባስብ ባስብ" የሚለው ዘፈንን ከፍተሽ አስታርቂያቸው !!!! የእናንተ የልጆቻቸው አምላክ ይርዳችሁ። አሜን አሜን አሜን
@MarthaAbebe-kd8cd
@MarthaAbebe-kd8cd 12 сағат бұрын
Ehen tiyake bicha altebekum kezihm sefa Yale mehon yichil neber
@TakeLeahabebe
@TakeLeahabebe 12 сағат бұрын
ፈጣሪ ይቅርታን አሰተምሮናል እባካችሁ አብራችሁ ሁኑ ፈጣሪ ይጨመርበት!!
@bekAddis
@bekAddis 13 сағат бұрын
Wow l have got a good lesson from this show❤❤❤❤
@TakeLeahabebe
@TakeLeahabebe 13 сағат бұрын
ገተገ
@EdenAyalew-qh7hw
@EdenAyalew-qh7hw 13 сағат бұрын
የአባትሽ ምርቃት አስደስቶኝ አለቀስኩ❤❤🙏🙏🙏እድሜ ይስጣችው🙏🙏🙏
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 13 сағат бұрын
ያረብ አላህ አድ አርጓቹ ያሳየኝ ወላሂ
@zelekemelese4166
@zelekemelese4166 16 сағат бұрын
wow aslekesachihugn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 23 сағат бұрын
If this is all real you guys should have lived together the rest of your life.
@user-kf2th3ke9h
@user-kf2th3ke9h Күн бұрын
ይሄ ፍቅር ከልጅነት ፍቅረኛየ ጋር ነበር M.t fker ግን መለያየት ባይኖር ጥሩ ነበር ስደት የስንቱን ሂወት 😢 አበላሸህ ትርፉ ትዝታ😢 ብቻ ነው ሌላ የለም 😢😢😢😢😢 አንተም ፍቅሬን ይዘህ ችላ ሰው ጋር አፍቃሪ ሁነህ ሄድህ እኔም ፍቅርህን ይዥ አለሁ ከተለያየን ስድስት አመታችን ጥንድ ጥንድ ሁነው ሲሄድ ባይ የሚለው አስታወሰኝ አንተን የኔ ፍቅርርርርርርርር እወድሃለሁ 😢😢😢😢 ሙቸ ነው የምወድህ ❤
@eritrea576
@eritrea576 Күн бұрын
God bless this family
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon Күн бұрын
በእንባ ጨረስኩት ተለያይቶ በሰላም መኖር ጥሩ ነው እንደምትሉት ሁሉ ተለያይቶም ሰላም ነን ብሎ መኖር ለቤተሰብ አልፎም ለሌላው ማህበረስብ ጥሩ ማበረታቻ እይደልም ‼️‼️እባካችሁ ፖስተር ቸሬን አገናኙዋቸው ይህ ቤተሰብ ትዳራቸው ለመታከምና አብሮ ለመኖር ቀላል ይመስለኛል:: 🙏
@KedijaMohammed-ny9lc
@KedijaMohammed-ny9lc Күн бұрын
ደስ ስትሉ መክሊትዬ keep it up!!!🎉
@user-dd4bj5ks4v
@user-dd4bj5ks4v Күн бұрын
ገኔ ምርጥ እናት ነሽ ጀግና ምሳሌ ነሽ መክሊት ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ምሶሶ በጣም በጣም ምርጥ አባት ከውስጥ ሲሆን እንዴህ ያስጣውቃል በጣም ያሳዝነኛል በትንሹም ቢሆን አውቃችሃለው በአንድ ጊቤ ነበርን …… ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@MdSumon-ph8ir
@MdSumon-ph8ir Күн бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ናት እና አባት አሉሽ ሁሌም ተምሳሌት የሚሆኑ እናትእናአባቴ ከተለያዩ 14አመት ሄናቸው እናቴ እስካሁን አላገባችም በቤታችን 3ልጆች ነን እኔብቻነኝ ሴት ሁለት ወድሞችአሉኝ የምኖረው አረብሀገርነው ሁሌም ያችንቤተሰቦች ሳይ ደስ ይለኛል ምንአልባት እናቴ ልክእደእናትሽ ብታስብምአባቴ ግን እደአባትሽ አያስብም ሁሌም ይከፍኛል እድለኛነሽ ሁለቱም አድአይነት አስተሳሰብያላቸው ተለያይተውም እዳልተለያዩ የሚመስለኝ ፍቅር ደስታ ሀብት ይሙላ በቤታችሁ ትልቅአርአያ ናቸው እናትእናአባትሽ ኩራትይሰማሽ
@user-tt6ke7yq9c
@user-tt6ke7yq9c Күн бұрын
Ere yene malkes min yilutal
@user-tt6ke7yq9c
@user-tt6ke7yq9c Күн бұрын
Befetari lijochachu mize yihunu endegena tegabu
@SenaytAlemayehu-zm5ve
@SenaytAlemayehu-zm5ve Күн бұрын
ገንዬ በልጆችሽ እግዚያብሔር የተባረኩ ልጆች ሰጥቶችሆል በእጥፍ ባርኮሻል ተመለሺ በናትሽ ገንዬ ልጆችሽን የበለጠ ሙሉ አድርጊያቸዉ የኔናት በጣም እወድሻለሁ ከነልጆችሽ
@JemalseidJemalseid-s5e
@JemalseidJemalseid-s5e Күн бұрын
@user-yz8hv7uc1x
@user-yz8hv7uc1x Күн бұрын
😂😂❤
@sabitube3701
@sabitube3701 Күн бұрын
ፍቅር ካሸነፈ ምን አሸንፏቹ ነው ታዲያ የተለያያችሁት❓
@rabee3call980
@rabee3call980 Күн бұрын
Yene abet❤
@NaseerKhan-c6y
@NaseerKhan-c6y Күн бұрын
ስታምሩው❤❤❤❤❤❤🎉
@zelalemgebeyehu2689
@zelalemgebeyehu2689 Күн бұрын
It was so nice Hx and a learning session. I wish your parents rejoined...
@meselechabegaz9567
@meselechabegaz9567 Күн бұрын
በእውነት በምክንያት ለሚኖሩ አዲስ ፍቅረኞች ትምህርት ይሰጣል። የኔ ህይወት የተነገረ ነው የመሠለኝ ገኒዬ እድለኛ ነሽ አንዳንድ ባሎች ዘግንቸው ነው ሚስቶችን የሚያውቋቸው። እግዚያብሄር ሥለሚወድሽ ከባድም ቢሆንም ልጆችሽ አድማጮችሽ በተለይ መክሊ ጨዋና እረዳትሽ አማካሪሽ ገበናሽን ጫናሽን ተካፋይ ሆነችልሽ። እግዚያብሄር ረድቶሻል አሁን የገባውን ያህል ሙሌ ቀድሞ ገብቶት ቢሆን እላለሁ። ለማንኛውም የመክሊ መቀንጨር ምክንያቱ የትዳር መፍረስ ነው ይመሥለኛል ሙሌም አሁን የቆጨውን ያህል አንችም የአሁን መቻልሽ ቀድሞ ቢሆን ጥሩ ነበር። ለማንኛውም እንዚያብሔር መልካም ነው ሁሉም በጊዜው ሆነ። እስኪ የተሻለ ያርገው መክሊዬ አንቺ የዘመኑ ወጣት ሆነሽ በመኖር ግን ችግርን በመቋቋምና መፍትሄ በመሆን እድሜሽ አርባ ሆነሽ የኔ ቆንጆ ነፃ ህይወት ይስጥሽ የኔ ልዩ።
@seleshimelisie6045
@seleshimelisie6045 Күн бұрын
Yihe Tarik ewnet Tarik new, B gizew university temari hogne silemawkachew misikir negn
@belaynehbeyebe2474
@belaynehbeyebe2474 Күн бұрын
wow
@AwahabHulala
@AwahabHulala Күн бұрын
kzfaq.infoUgkxGfPfExTxdR_uxPV6uBSpffi6_tN4oADy?si=bo6DrB70oXwb3agp
@AwahabHulala
@AwahabHulala Күн бұрын
kzfaq.infoUgkxGfPfExTxdR_uxPV6uBSpffi6_tN4oADy?si=bo6DrB70oXwb3agp
@debegessesse7577
@debegessesse7577 Күн бұрын
Lovely family. Let the hand of God be upon you.
@AwahabHulala
@AwahabHulala Күн бұрын
Fetare Amelak Fekedona Wedo Enanten Wube Legochen Benatachu Amakagnet Selagegew Hulem Beleba Anoratalew Bemele Bestekakel .[Sorry Memeher Mulugeta 🎉🎉🎉]
@user-of4of6yw6x
@user-of4of6yw6x Күн бұрын
ዋው የሚገርም ቤተሰብ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@user-lz1tv2ch6r
@user-lz1tv2ch6r Күн бұрын
Endezih eyetewadedu meleyayet endeti new gin
@MiletetsegaBeyene
@MiletetsegaBeyene Күн бұрын
We love you, hope we will continue your story... Not only live together show true love