Merry   Christmas!
3:55
Жыл бұрын
His Holiness Abune Mathias I
15:24
2 жыл бұрын
Jerusalema-Tigray
2:12
3 жыл бұрын
ጾመ ትግራይ
0:11
3 жыл бұрын
የኢትዬጵያ ውድቀት
22:24
Пікірлер
@user-yc8he8bh3p
@user-yc8he8bh3p Сағат бұрын
ማርያማዊት በጣም ያሳዝናል የፕሮቴስታንት አማኝ ነኝ ትያለሽ አንቺ ግን 100ፐርሰንት ፖለቲከኛ ነሽ ሁላችሁም ከ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የ ግል ጥላቻ አላችሁ የ ህወሀት ካድሬዎች ናችሁ
@nigistibayna2016
@nigistibayna2016 3 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕💕💕
@meselabreha-bk8ob
@meselabreha-bk8ob 3 сағат бұрын
LOW GOVERNS UNVERSAL IF ANY ACTS AGAINST YHE LOW THAT GOVERNS ENYITIESOR COUNTRT AFLIP SIDE OF LOW RULED EQUALITY SHALL RESPECT THE LOW TO MATIGATE THE LOW INFORCEMENT BY ANY GROUP WITH OUT JESTIFAY AND LOW DISPROOF THAT NEVER GIVE ANY REGONITION ONE TO OTHER AND SOCIETY WILL LOOS EVERY THING PEACE LIFE PROPORIETY AND LAST POWER IDEOLOGY THAT CONSPIRER AIME TO DISSTRUCTURE THE COUNTRY REMAINS FIELD OF WAR THAT ANY RESPONSIVE GROUP FLOOTING TO WAR CONFLICTE
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 9 сағат бұрын
ESAYAS AFOWERQI FEYARI KE 100 AMET BELAY EDMI YSTHI
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 9 сағат бұрын
AGAME TEREF YEMEN 🇾🇪
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 9 сағат бұрын
AGAME TEREF DRON
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 9 сағат бұрын
AGAME BUDA BHIR
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 9 сағат бұрын
ANCHI SHERMUTA PRETORIA YEMIBAL NEGER YELEM ALJERS SIMIMNET GIN BEQRB QEN YFEXEMAL
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 9 сағат бұрын
EZGABHIR YMESGEN ERITRAWI ARGO YEFETEREN
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 9 сағат бұрын
EZGABHIR YMESGEN ESAYAS AFOWERQI YEHONE MERIYE
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 9 сағат бұрын
YE HAGRI YE ERITREA 🇪🇷 SERAWIT JIGNA LE SIYUM MESFN ABA XAHAYE ENA ASMELASH GNBARACHEW BLOW NEOW YETEMELESU
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
ERITREA ERITREA 🇪🇷 ESAYAS AFOWERQI FOR EVER
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
1.5 MILLION AGAME AMBETA ATFTEH ETHIOPIA 🇪🇹 TQDEM HUNESH QERESH
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
1.5 MILLION AGAME AMBETA ATFTEH ETHIOPIA 🇪🇹 TQDEM HUNESH QERESH
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
ADWA KALTEDEMESESE BE KILILACHU SELAM YELEM
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
TENES YE 70 ENDERTA HIZB KILIL
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
TENES YE RAYA KILIL HIZB
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
TENES YE AGAME KILIL
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
MEQELE YE 70 ENDERTA MERIT ENJI YE ADWA AYDELEM
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
YEMANE WEDI 70 ENDERTA DQETELWO DEQI ADWA IYOM TEBEGESU DEQI 70 ENDERTA
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
adwa dbahal kisadu keytesebre kilil 70 ENDERTA RAYA AGAME KUNAMA SHAHO SELAM AYREKBUN IYOM
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 10 сағат бұрын
agame buda bhir
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 11 сағат бұрын
ልክ ነሽ ቲፒኤሌፍ መሪዎቹ ዋጋ ከፍለዋል ከወጣትነት እስከ እርጅናቸው ለነሱ የክብር ካባ አርጎ መሸኘት ማሳረፍ መርዳትና መጦር አለባቸው ።
@eleltah6555
@eleltah6555 17 сағат бұрын
Tebareki🎉
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb Күн бұрын
በስኖ የተፈጨው ለህዝብ ድንበር እየጠበቀ አንበጣን ከእርሻው እየተከላከ የነበረው የኢትዮጵያ ሠራዊት ደም ይጨሆል የነዝያ ትግራይ ወጣቶች ደም ይጨዋል በፖለቲከኞች ይፈርዳል ለፖለቲካ ፍላጎት ህዝቦች ን ላጨራረሱ
@sehid3384
@sehid3384 Күн бұрын
Both Isayas and Henok are great to listen to
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Күн бұрын
Tigray manim biher telta atakim yilikuns ewnet ketebale hak sileyazech ametsin siletekawemech new yih Hulu yagegnech gin begegnoch ligochua hulum efret akenaniba hulet gize 3 4tiem tenagrewal sileTigray amesginewal gin min yidereg hulum sew gibiz hulum sew yegobez alela belategna hasetegna zerafi menlegna genzeb kemagn silehone beka hizbu awaredut.
@linafullkoo5522
@linafullkoo5522 Күн бұрын
You funny
@HagosZemichael-lf1sm
@HagosZemichael-lf1sm Күн бұрын
Thank you so much Maryamawit!!! I did get satisfaction,may God bless you in abundances!!! Perfect!!! We are praying day and night and I hope and believe the Lord will give a solution. ወንድማችን የህዝባችንን ትግልና ድል አራክሶታል። የጀግናኖችንም ታሪክ ጭምር። ምናልባት አትችልም አሉኝ ያላቸውንም ሰዎች ይኽን ምስጢር የማይቃጥርና ሕዝብን በጎጥ የሚከፋፍል ሌላውንም ባህርይ ጭምር ስለምያውቁ ሊሆን ይችላል እንደዛያሉት። እግዚአብሔር ምሕረት ያርግለትና ያራከሰውን ሞጎሱን ይመልስለት። ተባረኪ። ብንደዋወል መልካም ነው።
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 2 күн бұрын
Thanks Guy's.
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 2 күн бұрын
ማረማዊት ተሳሳትሽ ደብረፅዮን የዳሃዋ ዜጋ ስለሆነ ነው እንጂ የዓለም መሪ የመሆን ብቃት አለው
@TesfayAssefa-d7t
@TesfayAssefa-d7t 2 күн бұрын
you are right!! Mariamawit
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 2 күн бұрын
ዛሬ በትግራይ ህዝብ ላይ የወረደው ግፍ ሳያንስ እንመራዋለን በሚሉት ህዝብ ላይ የሚያደርጉት የርስ በርስ ፍትጊያ በህዝቡ ላይ የሚፈጥረውን ችግር በጥሩ ገልፀሽዋል። በርቺ እግዚአብሄር ይርዳሽ። በዚ ሁሉ መስዋዕትነት ቢያንስ አንድ ነገር የትግራይ ህዝብ ቢያገኝ ፤ ዲሞክራሲን ቢያዋለድ፥ የህዝብ ስርዓተ መንግስትን ቢመሰርት ትልቅ ነገር ነው። ነገር ግን በእርግጠኛነት መናገር የሚቻለው ይህን ማድረግ የሚችለው የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው፤ ህወሃት አይደለም። ህወሓት ድሮም ለስልጣን ዛሬም ለስልጣን ነው የሚሰራው የሚኖረው። እኔ ግን በጣም አምናለሁ፤ እንዳንቺ አይነት ጎበዝ እግዚአብሔርን ይሚያውቅና የሚፈራ የዕለት የዕለት ጉዳዩ ቢያደርገው ሀሳቡ ብዙ ገዥ ያገኛል። ህዝብ ራሱ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበትን መንገድ መስራት አለበት። መንገዱም በጣም ቀላል ነው። የትኛውም ትግራይን የሚወድ፥ ትግሬን የሚወድ፥ እንዲሁም ሰው የሚወድ የስኬት መነሻ ሰነድ ማዘጋጀት ይችላል። ሰነዱ የትግራይ ህዝብ እንዴት መኖር ይፈልጋል፤ ከቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንዴት ነው መኖር የሚፈልገው? እግዚአብሔር የስጠውን ሀብት እንዴት ነው ማስተዳደር የሚፈልገው? ከፈጣሪው ጋር ያለውን ግንኙነት እንዴት ነው መከወን የሚፈልገው? እንዴት ነው ዘመኑን የዋጀ የእድገት መንገድ የሚያስበው? እንዴት ነው ልጆቹን የሚያስተምረው? ምን ቢያደርግ ነው የእአንዳንዱን ትግራይ ልዩ ስጦታ ለትግራይ ለህዝብ፥ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሎም ለአለም ህዝብ ሁሉ ጥቅም ላይ መዋል እንዲችል የሚረዳ ስርአተ መፍጠር የሚጀምረው? እንዴት ነው የአገራችንን ኢትዮጵያን አንድነት በመጠበቅ የምንሳተፈው? ይህን አጋጣሚ በመጠቀም እንዴት ነው የትግራይን ህዝብ የስልጣን ባለቤት የምናደርገው? ህዝቡ የሚፈልጋቸውን የሚሾሙበት፤ ባልፈለጋቸው ጊዜ የሚያወርድበትን አቅምና ተቋም የሚፈጥረው? በነዚህ ጉዳዮች ላይ መነጋገር መጀመር ለትግራይ ህዝብ ትልቅ እድል ያመጣል። ተስፋችሁን ማድረግ ያለባችሁ በትግራይ ህዝብ ላይ እንጂ በህወሓት ላይ መሆን የለበትም። ይሄ ነው ትልቁ ስህተት። መቼም ቢሆን የፖለቲካ ፓርቲ የህዝብን ፍልፍላጎት ቅድሚያ ሰጥቶ አያቅም፤ ይልቁንም የሚፈልገው ህዝቡን መጠቀም ነው። የህዝቡን ፍላጎት በመጠቀም ስልጣን ላይ መንጠልጠል ነው። ስለዚህ እንደ ሃንደኛው ክፍለ ዘመን ዜጎች ዘመኑ አገሮች በህግ የሚመሩበት እንጂ በፖለቲካ ፓርቲ የሚመሩበት ዘመን አይደለምና ነው። እኛም የዚህ ማህበረሰብ አባል መሆን አለብን። ይህ ደግሞ ይቻላል። በአለም ላይ ስኬት ያላቸው አገሮች፤ በህግ የሚመሩ አገሮች ሁሉ አርገውታል፤ ጎረቤታችንን ኬንያን ጨምሮ። ዋናው ቁም ነገር አሁን ያሉትን የትኞቹንም የፖለቲካ ፓርቲዎች አላማ እና ግብ ብትመለከቱ በእርግጠኛነት መናገር የሚቻለው አንዳቸውም ህዝብን የሚያስችል ስርዓት የማዋለድ ፍላጎት የላቸውም። ህዝብን የሚያስችል (empower የሚያደርግ) ተቋም መፍጠርን በንግግራቸውም በሰነዳቸው ላይ አላይም። ንግግራቸው የሚያተኩሩው መንግስትን እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል፤ በመሪዎች ትልቅነት እንዴት የተሻለ ህይወት እንደሚመጣ ነው፤ ነገር ግን መንግሥት ሲያጠፋ እንዴት መቅጣት፥ እንዴት ማባረር እንደሚቻል አይገልጹም። የሁሉም እሳቤ መንግስት ሆነው እንዴት ህዝቡን እንደሚቆጣጠሩና ለህዝቡ በእነሱ ፍላጎት የሚያደርጉትን ነው የሚያስቡት። የሚያስፈልገን ግን መንግስት የሚባለውን ተቋም የሚቀጠር፥ መንግስት ከህግ በታች ሆኖ እንዲያገለግል፥ በጎ ሲሰራ እንደገና በህጉ መሰረት እንዲረመረጥ፥ ሲያጠፋ የሚባረር፥ ወይንም ለፍትህ የሚያቀርብ መሆን ይገባዋል። ይህ ደግሞ ይቻላል። የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው "ህግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴን ብርሃን ነው" እንደሚል፥ ሁሉን ነገር በህግ ማሰር። ህግ ደግሞ ህዝብ የተስማማበት ሃሳብ ማለት ነው። ምክንያቱም ህግ ስልጠናም ስልጣንም አይፈልግም! አይታበይም! በስልጣን ፍላጎት አይሰክርም! አይተኛም! አያንቀላፋም! አያዳላም! 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀን አመቱን ሙሉ ይሰራል። የአመት እረፍት አይወስድም። የህመም ፍቃድ አይወስድም። ሁሉን በእኩል ያያል። ይህ ተግባራዊ እንዲሆን በህጉ ውስጥ ተቋማት እንዴት እንደሚመሰረቱ በማካተት፥ ተልኳቸውን በመጠቆም፥ ለስልጣናቸው ጣራ በማበጀት። በማቋቋም ዜጎችን ሁሉ በእኩልነት ለማገልገል ይረዳል። የህጉም የተቋሙም ባለቤት ህዝብ እንዲሆን አበከርን መስራት አለብን። መንግስት የሆነ እንደሆነ ችግር ነው። ሌላው ተጠያቂነት የሚመጣው በህግና በተቋም ነው። የተለያዩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መኖራቸው፤ ህዝብ የሚፈልገውን ነገር ለማሰራት፥ ለማሳካት የተሻለ ተቀጣሪ እንዲያገኘ እንደሆነ ይረዳዋል። የተፎካካሪ ፓርቲ መብዛት ተጠያቄነትን አያመጣም። የፖለቲካ ድርጅቶችም ሆኖ መንግስት ስልጠና አቅሙ ተገድቦ (Mandated) እንዲኖር ከተፈለገ እና ህዝባዊ መንግስትን ማቋቋም ከፈለግን የምንጀምረው ከህግ ነው፤ ባለቤቱ ህዝብ የሆነበት ህግ ማዘጋጀት ዋናው ጉዳይ መሆን አለበት። መነሻ ሰነዱን ማንም ሊያዘጋጀው ይችላል። ዋናው ቁምነገር ለህዝብ ቀርቦ ህዝብ ተወካይቶበት ቀንሶና ጨምሮ አስተካክሎ በህዝብ ውሳኔ እንዲያጸድቀው ያስፈልጋል። ከፀደቀበት ቀን ጀምሮ ጀምሮ ሁሉ ህዝብ በዛ ይመራል፤ መንግስትን ጨምሮ። ይህ ሂደት ነው እውነተኛ ዲሞክራሲ የሚያመጣው።
@user-fh6dv4ho1x
@user-fh6dv4ho1x 2 күн бұрын
ጀግና እህቴ ❤❤❤❤
@user-bp7cb4ow7r
@user-bp7cb4ow7r 2 күн бұрын
የመጨረሻ ኩፉ ህዝብ ስለሆነ ነው የራሱ ፖለቲካ ድህነትና ኑሮ ኣናላይዝ ማድረግ ትቶ የኣውሮፖ ስፖርት ይተነትናል
@MTHA-ee1ym
@MTHA-ee1ym 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማርያማዊት ሓፍትና ነኽብረኪ ንፈትወኪ ኢና ግን ምሥ ብዓል ሀይለ እሥታሊን ሀይለሚካኤል ወዘተ ብዘሓት ኢኹም ትግራይ ካብአብዪ አሕመድና ጌታቸው አብዩ ዝበሀሉ አቦን ወድን አድሑንልና ሓጉዝና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sagesamel962
@sagesamel962 3 күн бұрын
What kind of excuse was that? Traumaማ ቢሆን ምክንያታቸው የትግራይ ህዝብ ነበር እርስ በርስ የሚባላው. The answer is simple. ለስልጣን እና ስልጣን ብቻ ነው ሽኩቻው. Thank you for sharing your views anyway 👍🏾
@user-bp7cb4ow7r
@user-bp7cb4ow7r 3 күн бұрын
ማርያማዊት ኣንቺ ለኡውነት መቆምሽን በጣም ኣድንቂሻሎህ ከኛ ከትግራይ ህዝብ ተከፍሎ የማያልቅ ውልታሽን ኣለን ግን ከአጀመርያው ጦርነቱ ሲጀመር ጌታቸው ረዳ እና ፃድቃን ህዝባቸው ለማዳን የወጡ ኣልነበሩም የሄ ግልፅ ነው ከህወሓት ጋር ተቀላቅሎ ለስለላና ለሌላ ኣላማ ነው የውጡት እንደዛ ያልኩበት ምክንያት ገና በረሃ ውስጥ እያሉ ማዳናቸው እንኳን ሳያውቁ ፃድቃን ለደብረፅዮን የስልን ጥያቄ ኣቀረበለት ጌታቸው ደግሞ እነዚህ ነጮች በምን ተደዋውሎ ነው ኡሱን ያለበት በረሃ ሂዶ ያገኙት ስለዚም ያገኙትን ቻንስ ተጠቅሞ ህወሓትን ለማፍረስ ሲሰሩ ነበሩ ከበረሃ ጀምሮ እስካሁን ሚስጥሮች እያወጡት እያባከኑ ያሉ እነሱ ናቸው ሌላ ሚስጥርም ኣለ ጠቅላላው በመላው ኣለም የሚኖረው የትግራይ ዲስፖራው ለመከተ ብሎ ሲያዋጣው የነበረ ገንዘብ የት እንደገባ ኣይታወቅም የትግራይ ሽማግሌዎች ለኣብይ የትግራይ በጀት ስጠን ብሎ ለኣብይ ኣህመድ ሲጠይቁት 45ቢሎን ብር ለጌታቸው ሰጥቸዋለሁኝ ኡሱን ጠይቁት ነው ያላቸው የሄም መልስ ኣላገኘም
@engdagizaw3233
@engdagizaw3233 3 күн бұрын
IF POSSIBLE, PLEASE MAKE IT REPETEDLY THIS PROGERAM UNTILE THEY UNDERSTAND WHAT YOU ARE SAYING ABOUT THESE IS PURE TIGERIAN AND I DONT HAVE A WORD TO EXPRESS ..........THANKS ALOT .
@engdagizaw3233
@engdagizaw3233 3 күн бұрын
ABO YEMECHISH................................................................
@engdagizaw3233
@engdagizaw3233 3 күн бұрын
YEMECHISH MERETEEEEEEEEEEEEE
@lydiags2594
@lydiags2594 3 күн бұрын
Ahune Magebabat yechalale 2me lenai would nachew❤❤❤❤❤❤❤❤
@engdagizaw3233
@engdagizaw3233 3 күн бұрын
GENERALOCHACHINE ENA SERAWITACHEN YENURELENE TENEKAKIE ADEREGU LEZA HAYEMANOTEGNA HIZEBACHIHU SETELU KE GONACHIHU NEGN.........
@user-pf8fn6bc6s
@user-pf8fn6bc6s 3 күн бұрын
አጆኺ ትግራይ ማርያማዊት ጥሬ ሀቁን አስቀምጠሽዋል በርቺልን
@user-pj4zt1ml4r
@user-pj4zt1ml4r 3 күн бұрын
Yetesetew hiwots?
@BekTesfa
@BekTesfa 3 күн бұрын
ማርያማዊት = ⚔️ሰይፈ-ክርስቶስ
@BekTesfa
@BekTesfa 3 күн бұрын
Tplf can be blamed for weaknesses but Getch was 🤮 🤮 At some point his comments mirrored what Abiy stated when he threatened to attack Tigray few days ago.
@danielasmelash9462
@danielasmelash9462 4 күн бұрын
ጥሩ እይታና ትንታኔ ነው ❤
@anleyyalew4659
@anleyyalew4659 4 күн бұрын
አረተይ ጌታቸው የትህነግን መሪ ተብየዎች በፖለቲካም በንግግርም በችሎታም ጌታቸው ይበልጣቸዋል ምንም እንኳን ባልወደውም አትርፏቸዋል ። አይ ሰው አለች ቀበሮ ነው የተባለው? ለነገሩ ጌታቸውን ይበለው ትህነግም እውቅና ማግኘት የለበትም ግን መመሪያን ማክበር ግድ ይላል። ለጠፋው ህይወት ማን ነው ተጠያቂው ለመሆኑ ትህነግ ተወያይቷል? ለምን? እባክሽ ለትግራይ ወጣት ህዝብ አስቢ ትህነግ እንደሁ እድሜ ልኩን በውሸት የሚኖር ነው። በእርግጥም አይዞሽ ትግራይ የትህነግ ትርክትም ያከትማል። በአዲስ ትውልድ አዲስ አስትሳሰብ ወደፊት ይመጣል ።
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 4 күн бұрын
If the connection is only land, why speak in Amharic????