Пікірлер
@robertaalt
@robertaalt 20 сағат бұрын
ድሮስ የት ለመድረስ,ነበር ጉራው,,,👎
@NATIDEBRUYNE
@NATIDEBRUYNE 20 сағат бұрын
Human blood saceres
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 20 сағат бұрын
Is this guy in born in Somalia When Ethiopians dies you don’t see him.where ever something happened someone where he is number one .syco
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 20 сағат бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 20 сағат бұрын
Temsgen Bohgas😢😢
@amsaleworku139
@amsaleworku139 20 сағат бұрын
Ethiopian military are heroes
@amsaleworku139
@amsaleworku139 20 сағат бұрын
:ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 20 сағат бұрын
ግባና፡አስክሬንህን፡ልቀም😂😂😂😂😂😂ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤አማራን፡እያረዱ፡ሰላም፡የሚባል፡ነገር፡የለም
@amsaleworku139
@amsaleworku139 19 сағат бұрын
ያንተ ነው አንሳው. የእኔ እዚያ የለም የኢትዮጵያ ወታደር እዚያ አይሆንም
@amsaleworku139
@amsaleworku139 19 сағат бұрын
ያንተ ነው አንሳው የእኔ እዚያ የለም የኢትዮጵያ ወታደር እዚያ አይሆንም
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 20 сағат бұрын
ተነስ ሁልህም ጅግናም አማራም ፋኖም የሆንክንም ጅግናም ወንስዉም ሁልዉ አናራም በየምድርንም ትምገል ታገልሽመፍትሄዉንም ትግልነዉ አማራም ሁልህም እጅንም ለእጅም ተያያዝ ወዳንድንም ተጠቃለል በትግልም ቦታም ሁልህም ተገኝ ጥርይም አድርግዉ ወደሁልዉም ቦታም ዝመትም አናራም ፋኖም ታጋይም እጅንም ለእጅም ተያይዛችሁንም ታገልዉትባስቸካይም አዋጅንም በማወጅም የገባዉ ጨፍጫፊይም ጦርንም ኦሬሞንም ጀነራሎችንም የታህትም ህዎሀትም ጀነራሎችንም በማቸዉ ጅግናዉ አማራም በዉሸትም መከላካያም ስም ስማችንም አድርገዉ ሚጨፈጭፍዉንም ማስወገድም ግድንም ነዉ ተነስ ሁልህም ጅግናም ፋኖም አማራም ታገል ታገል አማራም ፋኖም ወንድዉም።
@user-hu2jq1vi7t
@user-hu2jq1vi7t 20 сағат бұрын
Ye kadada sew techegern eko
@yhhih3709
@yhhih3709 20 сағат бұрын
ተመሰገን፣፣ጡሩነህ፣፣፣፣ለናተሌቦቺ፣፣አገርአጥፊሆዳም፣፣፣፣፣መሰዋትነት፣፣የሚከፈል፣፣፣ወጣት፣፣፣ለነተአዪሞትም፣፣የበላቺሁት፣፣አገሪቱን የዘቀዘቃቺሀት፣፣እነተመሰዋት ክፈሉተመሰገንጡሩነህ
@Bretanssa
@Bretanssa 20 сағат бұрын
ተመስገን ጥሩነህ ..."መስዋትነት ካልከፈላችሁ በራሳችሁ ላይ እንደፈረዳችሁ ቁጠሩት " 😅😅😅😅 ከሞቱ በኋላ ምን ሊመጣባቸው ነው ? ..አይ ስቱፒዶች
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 20 сағат бұрын
FANO. TERRORIST. NEW.
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 20 сағат бұрын
FANO. YETEMARE. ECONOMIST. ALACHEW. ????
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 21 сағат бұрын
የሞላጫው፡ንግግግር፡አወዛጋቢ፡ሳይሆን፡እመራዋለሁ፡ለሚለው፡ህዝብ፡ያለውን፡ንቀት፡ያሳየበት፡ነው፡ጨረስኩ።
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 21 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤ በሰው በላው ኦሮሙማ አራዊት ስራዊት ለሚጨፈጨፉ😢 ለታላቁ ለአማራ ድል❤❤
@Ahmed-r1w
@Ahmed-r1w 21 сағат бұрын
ገደይ ግባ አብዩ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 21 сағат бұрын
ፈረንጆች ብድር የለቀቁለት ሰውየውን ለማስወገድ ይመስላል። ኑሮ ሲወደድ የህዝብ ዓመፅ እንደማይቀር ያውቁታል። ህፃኑ ንጉስ አልገባውም ይጨፍራል።
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 23 сағат бұрын
ገና ትባላላችሁ የንጹሃን ደም ዋጋ ያስከፍላችሁሀል እዝቦችን ያዋረደ አገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች።
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 23 сағат бұрын
ገና ትባላላችሁ የንጹሃን ደም ዋጋ ያስከፍላችሁሀል እዝቦችን ያዋረደ አገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 23 сағат бұрын
A❤❤❤❤❤❤
@user-ki1iq8mo1s
@user-ki1iq8mo1s Күн бұрын
14:18 ሕዝቡ መማር አለበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሙዝ በልቶ ልጣጭ መንገድ ላይ የሚጥል ሕዝብ ነው ቆሞ ሰው ፊት የሚሸና ሰው መቀጣት አለበት ።እንቅልፍ የሚነሱ የቤተክርስቲያን ና የመስጊድ ማይክሮስኮፖ ድምፅ ማጉያ መከልከል አለበት ።ከኢትዮጵያ በስተቀር በሌላው አለም የለም ።
@The20angel10
@The20angel10 Күн бұрын
ፈጣሪ እና ኢትዮጵያዊነት፦ ============== "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" የሚለውን ሕዝብ አረስቶ እጁን ወደ ብልጽግና እየዘረጋ ነው። እግዚአብሔር ግን እየተናገረን ነው፤ ሕዝቤ ሆይ አላዳመጥኸውም። ኢትዮጵያ ዛሬ እየደረሰባት ያለው መከራ፣ ግፍና ሰቆቃ ድሮ አባቶቻችን በሰው አገር ሆነ ተብሎ ሲሰሙ ወደ ፈጣሪ ያለቀሱበት ጉድ ነበር። የዛሬው ኢትዮጵያዊ ግን እጁን ወደ ብልጽግና ዘርግቶ ብር ወደ ገደል ሲንደረደርና ዶላር ወደ ሰማይ ሲያርግ እያየ ይደነቃል። ሚስጥሩ ወይም ተንኰሉ ሕዝቤ አልገባውም። የቤት ሰራተኛ እቃ በሰበረች ጊዜ ሁሉ አሰሪዋ ደሞዟን ይይዝባታል፤ ለዘመዶቿ እርዳታ የምትሰጠው ብር ስታጣ በአራጣ ያበድራታል፤ እያለ እያለ ገንዘቡን መመለስ ሲያቅታት ጉልበቷን ብቻ ሳይሆን እርሷን ከንብረቱ ሁሉ አንዷ ያደርግና ይገዛታል፤ ባርያው ሆና እያገለገለችው እድሜዋን ታልፋለች። በተመሳሳይ በደሀ እና ሀብታም አገሮች መካከል እንመለከተው። አፍሪካ ማዕድኗ ያልተነካ ድንግል መሬት እንደሆነች ለሁሉም ግልጽ ነው። ይህንን ማዕድን በአፍሪካ ሰማይ ላይ እንደ ጭልፊት እየተንሳፈፉ ሲቃኙት የጎመጁ ምእራባዊ ሀብታም አገሮች አፍሪካን ለመውርና የእጅ አዙር ቅኝ ግዢ ለማድረግ የሚጠቀሙበት አዲሱ ዘዴ የፈጠሩት ድሃ አገራትን በብድር አንቆ ይዞ የአገሪቱን ማእድን መዝረፍ እና ሕቧን አፈናቅሎ በጥገኝነት ስም መበዝበዝ ነው። "DV lottery" አረንጓዴው ባርነት የዚሁ ዋነኛ ምሳሌ ነው። ታድያ የአፍሪካ መሪዎች የሚያደርጉትን የማያውቁ ይመስል የምእራባዊዩን እቅድ ሲያሳኩለት ይታያል። ስለእውነት ግን በ95% ሕዝብ ግብርና ምርት የምትኖር አገር ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብድር ምኗ ነው። ሀረግ እሬሳ አሽቶ ቁስሉን ቀብቶ ለሚያድን ሕዝብ ለመድሃኒት መግዣ ነወ? ወይስ በፈረስ፣ በበቁሎና በአህያ ጀርባ እየተጓጓዘ ለሚኖረው ኑሮው መኪና ወይም አውሮፕላን መግዣ ነው?ከአቅሙ በላይ የሆነ የውጭ ብድር ምኑ ነው። መሪው ሰላሙን ቢሰጠውኰ ሕዝቡ ተባብሮ ያመረተውን ተባብሮ በለቶና ነግዶ ኑሮውን በትቂት አመታት እንደ ህንድ እና ቻይና መቀየር በቻለ ነበር። ኢትዮጵያ የምታመርተውን በሰላም ሆና ሸጣ የምትፈልገውን ትግዛ፤ አራሷን መሸጥ የለባትም። ከጦርነት ነፃ ትሁን። ሁሉንም በፈጣሪ ልመናና ፀሎት ብናደርገው የአባቶቻችንን መንፈሳዊ ፀጋ በተጎናፀፍነ ነበር። ኢትዮጵያዊ ሁሉ እስኪ ልቦናችንን ወደ ፈጣሪ መንበር እናዙርና እንማፀነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ፤ ከሜን።
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw Күн бұрын
ጨለለችበቃሰዉየ
@user-bj8lv5yx7y
@user-bj8lv5yx7y Күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@teferimulatu9737
@teferimulatu9737 Күн бұрын
ችግሩን የፈጠርከው መከረኛው አንተ!
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 Күн бұрын
Be cautious. This group is corrupt, and ruthless and poses a serious threat to Ethiopians.
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Күн бұрын
ገበሬ ሰላም ከሌለው የደሞዝ ጭማሪ ለውጥ አያመጣም
@yonasaraya2402
@yonasaraya2402 Күн бұрын
Zenbabaw yetinkola new😂😂😂😂
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 Күн бұрын
Demonstration demonstration demonstration Ethiopians wake up Abiy Ahmed is a killer 💀💀
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 Күн бұрын
ይህንን ጭራቅ አብይን ከማዳመጥ ይልቅ እግዚአብሔርን እያዳመጣችሁ ሐገርንና ልጆችህን ከአውሬዎቹ ኢትዮጵያዊ የሆንክ ሁሉ አድን አይዟችሁ ኃይሉ የእግዚአብሔር ሰለሆነ አትፍሩ!!!እግዚአብሔር እየተዋጉ ላችሁ ስለሆነ እናንተም ቆርጣችሁ ታገሉ!!!እግዚአብሔር ለውነት ይፈርዳል !!!ነፃነት ቅርብ ነው!!!በርቱ ይህንን የጭራቅና የዳቢሎስ ስብስብ የአምላካችሁን ስም እየጠራችሁ አስበርግጉት!!!
@sileshsami7999
@sileshsami7999 Күн бұрын
አድሳባ ላይ አመፅ ትላሌ እንደ እንኳን የእኮኖም ማሻሻያ አይደሌም ቤቱም እላዩ ላይ ፈርሶ እንኳን ትንፋሸ አይልም ዱሮም ለተቃውሞ የምወጣው እና መንግስትን የምቃወመው ኦሮሞው እሱም አምቦና ወለጋ እነሱም አሁን አይወጡም ሌላው ፈሳም ነው አሜትና ወሬ ብቻ
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l Күн бұрын
የ ኢትዮጵያ ህዝብ በመላ አብይ ስራውን እንዲለቅ ለመጠየቅ በያለንበት ሰልፍ መውጣት አለብን። የአዲስ አበባ ነዋሪ ህዝብ አብይን ከስራው ለማባረ ር ሁላችን መነሳት አለብን።
@user-ol4kt2df8d
@user-ol4kt2df8d Күн бұрын
ቸሩ መድሃኒያለም በዕለተ ቀን እረ ገላግለን በአዲስ አመት አዲስ መንግስት ያድርግልን።
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew Күн бұрын
ጋላዉ ነዉ ያልሰለጠነዉ አንቺ ደሞ ዝጊ እቃ
@Abi-yk4zx
@Abi-yk4zx Күн бұрын
Ate jomira hodam neh endet 3 milion
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Күн бұрын
የህዝብ አመጽ ይነሳል ብሎ ከወለጋ የኦሮሙማውን ሽፍታ ጦር አምጥቶ የለምን? ህዝብን ለመጨፍጨፍ፤ የሚያሳዝነው ከህዝብ መገደል ይልቅ ለዘንባባ ማዘን ለሆዝብ ያለውን ንቀት ሁሉም ሊያስተውል ይገባል።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Күн бұрын
ኦህዴድ ብልጽግና ይዝረፍ እንጂ ሌላማ ማን ደፍሮ ይዘርፋል፣የኣትዯጵያ ህዝብ ጨዋ ህዝብ ነውና መዝረፍ አለመደም፣፣ አቤት ውሸት አቤት መቀደድ ማነው ከዚህ ከሀዲና መሰሪ ጋር እየተደራደረ ያለው? እንኳን ጨዋው ፋኖ ኦነግ ሸኔምጨአልደራደርም ብሏል፣እንዴት ህዝብ እየሰማና እያወቀ መዋሸት ምን አመጣው? ፋኖስ የሰጠውን መግለጫ አልሰማምን?
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l 2 күн бұрын
ምን ይመስላል እከፍ 😂😂😂😂
@tarikuabate134
@tarikuabate134 2 күн бұрын
ቱልቱላ አንተነህ እያደራደርክ ያለህው ቀዳዳ
@user-kh7kd6cy4u
@user-kh7kd6cy4u 2 күн бұрын
ምነው ብልጽግናዎች ከሰው ይበልጥ ለዘንባባ በጣም ፎከስ እያረጋችሁ ነው አስደግማችሁ ነው እንዴ የተከላችሁት?
@menberelakew4238
@menberelakew4238 2 күн бұрын
ፋኖ በምንም መልኩ መደራደርም መግባባትም አይሞከርም።ይሄ ሰይጣን መቅለስለሱ ማዘናጋቱ ነው
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g 2 күн бұрын
abiy weredatahm weshetem beletsgena fuk abiy weredatahm weshetem schoped abiy 😂😭😂😭😂😭😂😭😂😭😂😭😂😭😂😭👎😭😭😭😭
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 2 күн бұрын
የመንግስት ሰራተኛ ያልሆነስ ምን እንብላልጆቻችንስ ምን ይሁኑ ግብር ሀይሉስ ማን ነው
@IndrisNuru
@IndrisNuru 2 күн бұрын
ኣብይመከላካያናቦሊስመድቦመርካቶንእድዘርፉኣዝዞልመረካቶእየተዘረፈነዉ
@rahamanurhussen5771
@rahamanurhussen5771 2 күн бұрын
ይሄ መንግስት ከምጣ አገሩን ብትንትኑን አወጣት አላህ ይገላግለን
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 күн бұрын
አዎ ከፉኖ ጋር ሢደራደሩ ኦጅ ሠጡ ይባላል ጉረኞች ከወያኔና ከትግሬ ከኦነግ ጋር ሢታረቁ ወያኔ ኦነግ ተሸነፉ ኦጅ ሠጠ ሥትሉን ነበር ረሣችሁትዴ መንግሥት ሢወገር ነው ከወጋሪው ጋር የሚታረቀው አቅሙን ገምቶ ገና አልተነጋገራችሁም ገና ነው ግን ኦናንተን በሻሻ ለምን ሌላውን ውጭ ሀገር ኦንዴት ቢንቃችሁ ነው ያሣዝናል ሚሥኩኖች ምናለ ጁባካን ለሞራላችሁ ቢወሥዳችሁ ግን
@andrewmillecam7518
@andrewmillecam7518 2 күн бұрын
እዚህ አገር ብዙ ችግሮች አሉ። ሆኖም አብይ የማይሠርቅ፣ ስውር የክፋት አጀንዳ የሌለው፣ ደግ እና ቀለል ያለ፣ አገሩን የሚወድ መሪ ነው። እግዚአብሄር እቅዱን ያሳካለታል። እመነኝ እንዲህ ዓይነት መሪ አይቼ አላውቅም። ታሪኩ በወርቅ ቀለም ይፃፋል።
@feredenegash7976
@feredenegash7976 2 күн бұрын
ውሸታም
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur 2 күн бұрын
ይበለን ሲያንሰን ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ሆዳም ህዝቡ እንደት መታገልና መተባበር እና ቢያንስ እንኳ የቤት ውስጥ አመፅ ከቤት ላለመውጣት እንኳ መተባበር ያቅተዋል
@betremariam5662
@betremariam5662 2 күн бұрын
ከእስክንድር ጋ ይሆናል ¡ እስክንድር የጎጃምን ወይስ የጎንደርን ወይስ የወሎን ወይስ የሸዋን ወይስ . . .የማንን አማራ ወክሎ ነው የሚደራደረው ፣ የአዲስ አበባ አማራ የሚባል ይኖር ? ሐብታሙንና እስክንድርን መጠየቅ ነው ።