Пікірлер
@teshomeTesfaw
@teshomeTesfaw 22 сағат бұрын
ኢትዮጵያ በመፈጠሪ በጣም እድለኛ ነኝ አሑን ግን እምኖረው እሮማንያ ነው እና በአርቲሥቶቻችን በጣም ነው እምኮራባቸው
@MohammedAmin-y4v
@MohammedAmin-y4v Күн бұрын
አወ አለ
@EnatTarekegn-s8o
@EnatTarekegn-s8o 11 күн бұрын
የልጅነት ጊዜ የትምህር ቤት ሰኔ 30 ት/ቤት የወላጆች ቀን በእስፒከር ይለቀቃል እኛ የነበረን ደስታ እሩጫ ጨዋታ ውስጤ ልዬ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤
@TeshomeGelete
@TeshomeGelete 18 күн бұрын
ዋዉ ትዝታ 18:47
@fretaQueen1100
@fretaQueen1100 19 күн бұрын
Old is Gold amazing memory❤❤❤
@EndeshiewehabetomeHabetome
@EndeshiewehabetomeHabetome 25 күн бұрын
ሙሉየ.የበላኚንነውያከከልኝ
@mulugetasimegnew
@mulugetasimegnew 28 күн бұрын
ALL ETH
@AdmasuAsefa-m6t
@AdmasuAsefa-m6t Ай бұрын
7:01 7:03 7:05
@hanaeshetu5689
@hanaeshetu5689 Ай бұрын
yesheya sweet voice ❤❤❤❤❤
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw Ай бұрын
እድሜውን አየነው እኮ ወያኔዎች ምን አድርጓል ኢትዮጵያዊ አይደሉም ።።
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw Ай бұрын
❤❤
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw Ай бұрын
እውነት ዶክተር አብይ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መልካም ስለሆነ አመሰግናለሁ ለምን መልስ ለኢትዮጵያውያን ነው ።
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw Ай бұрын
መልካም ሲሆን እርስ አንታመንም ኢትዮጵያ የሱ ብቻ ነው የሁሉቺን ነው እሱም እናድናት እኮ ነው ያለህ
@lifetree7177
@lifetree7177 16 күн бұрын
አብይ ብሎ ስው ከፋፋይ ይሄን ሌባ ባታስታስታውሱን ምን አለ?
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw Ай бұрын
ወያኔዎች ያየ እግዚአብሔር ይሰማ ።
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw Ай бұрын
ግዝያች በሉተ
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw Ай бұрын
ወያኔዎች ናቸው
@endrisseid9960
@endrisseid9960 Ай бұрын
ወይ ጊዜ እነዚህን በሰማሁበት ጆሮ አሁን እነ ሳንቾን ያሰማኝ!
@AyuAME
@AyuAME Ай бұрын
iwdishluuyishiyi
@SeyoumKebede-o6f
@SeyoumKebede-o6f Ай бұрын
ወይ ዘመን ያ እውነተኛ ፍቅር ያለበት ዘመን አልፎ አውሬ የበዛበት እረፍት የሌለበት የቃጠሎ ዘመን ላይ ደረስን
@AschaleteshomeTsema
@AschaleteshomeTsema Ай бұрын
የሺእመቤት ወስጤ ናት
@AlemayehusisayMitiku
@AlemayehusisayMitiku 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@abdelausman2746
@abdelausman2746 2 ай бұрын
የዱሮ ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት የተለየ ነው ማታውቀው ትዝታ አለው
@yetbarek63
@yetbarek63 2 ай бұрын
እኔማ ካሴቱን በኪሴ ይዠ ነበር የምንቀሳቀስ፣ካሴቱ አሁንም እዚህ አሜሪካን ይዠው መጥቻለሁ።
@SuperNat99
@SuperNat99 2 ай бұрын
Beautiful story ❤️❤️❤️
@ahmedibrahim6415
@ahmedibrahim6415 2 ай бұрын
You brought all my old days back. Very nostalgic melody
@Wanishet
@Wanishet 3 ай бұрын
❤❤❤እትነዉ
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 3 ай бұрын
ትዛለኝ ትዝ አለኝ አንድ ሰው እንባዬን ሊያፈሰው እንባዬን ሊያፈሰው😭 በእውነት ይህን ዘፈን ስሰማ እዚያው ደጉ ዘመን ላይ ወስዶ አስነፈረቀኝ😭..
@SuperNat99
@SuperNat99 2 ай бұрын
I felt that too
@mulumitku4817
@mulumitku4817 3 ай бұрын
ደጉ ጌዜ
@SuperNat99
@SuperNat99 2 ай бұрын
AYGELTSEWM
@teferibayakedagan3346
@teferibayakedagan3346 3 ай бұрын
በጣም ደጉ ጊዜ ነበር ክፋት የሌለበት ❤❤❤
@user-cl9hm6pf7u
@user-cl9hm6pf7u 3 ай бұрын
እኔ የአሰመራ ልጂ ነኝ አሁን ግን አዲሰ አበባ ነዉ ያለሁትና የልጂነት ጊዜን ወደ ኋላ ይመልሰኝና የነዚህ ዘፈኖች ትዝታ በጣም ይሰማኛል
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 3 ай бұрын
አይ ግዚየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሻምበል ቢያብል ጎጃሚየዉዐተዝ አለኝ ኤፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍምናአይ ከፉግዝየ ደረሰን😢😢😢😢😢😢😢
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 3 ай бұрын
ትክክለኛውን አልበም አይደለም የለጠፋችሁት
@birkubelachew8194
@birkubelachew8194 4 ай бұрын
እርጎዬዎች ድምፃውያን:- ❤️❤️❤️❤️❤️ - የሺመቤት ዱባለ - ብርቱካን ዱባለ - ንጋቱ ዱባለ - እናና ዱባለ - ኢየሩሳሌም ዱባለ ታሪካዊ ቤተሰብ 🌹🌹🌹🌹🌹
@eliastesfaye2676
@eliastesfaye2676 4 ай бұрын
ወቅቱ ወርሐ ሐምሌ 1981 አ.ም ነው መላው ቤተሰባችን ከእናታችን ቤተሰቦች ጋር ለማሳለፍ ወደ ደሴ ለመጓዝ መርካቶ በሚገኘው መናህሪያ በማለዳ ነበር የደረስነው ትኬት ቆርጠን ከተሳፈርን በኃላ በተሳፈርንበት ባስ ውስጥ የተከፈተው የየሺመቤት ዱባለ ካሴት ነበር ማለዳ ከአዲስ አበባ ተነስተን ማታ ደሴ እስክንደርስ ቦሱን ይዘውር የነበረው ሾፌር ካሴቱን እየገለባበጠ ሙሉ ቀን አሰማን ካደኩ በኃላ ይህን ሙዚቃ በሆነ አጋጣሚ ስሰማ ወደ ደሴ ስንጎዝ የነበረውን የልጅነቴን ወራት ያስታውሰኛል በጉዟችን በመንገድ ላይ ያየሁዋቸውን ተራሮች ገደሎች ዋሻዎች በአይኔ ላይ ድቅን ይላሉ ልጅነት ተመልሶ አይመጣም ጥሎት የሚሄደው ትዝታ ከባድ ነው።
@musguntesfatsionkidane2482
@musguntesfatsionkidane2482 4 ай бұрын
😢ይህ ዘፈን ስዘፈን የልጅነቴ ቀን ትዝ ይለኛል የደርግ ግዜ በአስመራ;እድሜ ይሰጠ የሽመቤት
@Rasdashen1
@Rasdashen1 4 ай бұрын
Nostalgic! The first country music I fall in love with her voice back then in my teens !! unique voice !!
@EliasTakele-yc2ft
@EliasTakele-yc2ft 5 ай бұрын
አቦ እኔ ልጅ ሁኜ ሜኤዴ ሰማር 32,ቀበሌ መሠሉ ፋታሁንን አስታውሳለሁ
@EliasTakele-yc2ft
@EliasTakele-yc2ft 5 ай бұрын
አቦ እኔ ልጅ ሁኜ ሜኤዴ ሰማር 32,ቀበሌ መሠሉ ፋታሁንን አስታውሳለሁ
@EliasTakele-yc2ft
@EliasTakele-yc2ft 5 ай бұрын
አቦ እኔ ልጅ ሁኜ ሜኤዴ ሰማር 32,ቀበሌ መሠሉ ፋታሁንን አስታውሳለሁ
@EliasTakele-yc2ft
@EliasTakele-yc2ft 5 ай бұрын
አቦ እኔ ልጅ ሁኜ ሜኤዴ ሰማር 32,ቀበሌ መሠሉ ፋታሁንን አስታውሳለሁ
@danielawol1930
@danielawol1930 5 ай бұрын
እነዚህን ሙዚቃዎች ስሰማ ልቤን ስውር አድርጎ ወደኋላ የሚመልስኝ እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ብዙ ሰው የኔ አይነት ስሜት ነው የሚሰማው
@SuperNat99
@SuperNat99 5 ай бұрын
Yes indeed....we all do
@user-up8do4hn5s
@user-up8do4hn5s 4 ай бұрын
Betam❤❤❤❤
@rahilabraham7141
@rahilabraham7141 3 ай бұрын
በህልማችን አይመለስም ያማ ዘመን ትዝታብቻአህ
@user-ms3pc5tg5e
@user-ms3pc5tg5e 5 ай бұрын
Now she is a wife to a man colled kiflu mamo of quasmeda
@habtamudinku
@habtamudinku 5 ай бұрын
ደጉግዜ
@SuperNat99
@SuperNat99 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@kibruayele3840
@kibruayele3840 5 ай бұрын
የልጅነት ትውስታዬ
@SuperNat99
@SuperNat99 5 ай бұрын
Yehulachenm ✌️
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 5 ай бұрын
Des seli ኦልድ
@geberealx3449
@geberealx3449 5 ай бұрын
የሽዬን ስሰማት በፊት የኬኔዲ ሚስት ትመስለኝ ነበር
@kalidabdurezaq9981
@kalidabdurezaq9981 5 ай бұрын
Really you back me long time
@SuperNat99
@SuperNat99 5 ай бұрын
It's for an eternity..
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 5 ай бұрын
ይህንን እየሰሙ በስደት ሀገር ቢከብድም ልብስ መተኮስ ስጀምር ሁልጊዜም እሰማሻለሁ እድሜ ይስጥሽ
@SuperNat99
@SuperNat99 5 ай бұрын
Owww .....that's so sweet 😊
@AbdulazizAhmedjudo
@AbdulazizAhmedjudo 6 ай бұрын
batam des yemil muzika nw baziyan gize 1985 1gna B kifil simar tinish hogne baseferachin digis ametibal sihon ba tep tekfiteew enadamitalen !
@SuperNat99
@SuperNat99 6 ай бұрын
Oww...same type of experience...but on 1992
@WarqenhShiburu-kq1iv
@WarqenhShiburu-kq1iv 6 ай бұрын
ሀይ
@smachewabebe6014
@smachewabebe6014 6 ай бұрын
ለምን እንደሆን አይገባኝም እንደነዚህ ያሉ አርቲስቶች የራሳቸው ዩቱብ ቻናል የሌላቸው ?
@SuperNat99
@SuperNat99 6 ай бұрын
Actually...abzagnaw behiwet yelum .many has gone but not forgotten
@yemanetesfay7052
@yemanetesfay7052 6 ай бұрын
Wowww Really u back me long time
@dawitasefa6503
@dawitasefa6503 6 ай бұрын
Long term memory unlocked