Пікірлер
@user-pq9ih7gm2w
@user-pq9ih7gm2w 2 минут бұрын
ያምሻል የምወደዉን ፍቅሬን ያልፈልኛል ብየ ጥየ መጥቸ ፍቅሬን አጥቸ እየጠቃጠልኩነዉ ያለሁት አይገኝ ገንዘብ ጥቅር ይበል ተይ ተይተይ👏👏👏👏😭
@alemalem6607
@alemalem6607 Сағат бұрын
❤❤❤
@EkramEku-st7nm
@EkramEku-st7nm 2 сағат бұрын
Yewollo sew gn meche nw kesdet tesfa yemtkortut eski ezihu lemelewet mokru ay enhedalen blachi kasebachihu demo ke areb hager wuchi lemehed asbu
@user-vf9ew6cx8n
@user-vf9ew6cx8n 2 сағат бұрын
እደ እነዚህ ሁለት ጅሎች የወልደያዎቹ በነገራችን ላይ ልጁን አቀዋለሁ ሀይስኩል አተ ገልቱ እሷንም እደዛው
@CgTu-yn3px
@CgTu-yn3px 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mekkahmadina7672
@mekkahmadina7672 3 сағат бұрын
ዋወውውውውው
@yyfff4809
@yyfff4809 3 сағат бұрын
ወይ እደ አፈ አይቀና ጎደና አለ ያገሬ ሰው እደሚወራው አደለም ትልቋ ሴት እዳወራችው አይምሰልሽ እሕቴ
@habibullah3935
@habibullah3935 3 сағат бұрын
😢😢😢😢😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘💘💘
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 3 сағат бұрын
ጀግና ነሺ ማርያምን❤
@habibullah3935
@habibullah3935 4 сағат бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❣️❣️❣️❣️❣️❣️💘
@user-up3qz3il1c
@user-up3qz3il1c 4 сағат бұрын
አረተይ እዘው ተቀመጪ እዚህ ከባድነው አይ እኔ መኸጃነው ያጣሁት ገና 15 አመቴ ተሰደድሁ ይኸው እሳቃያለሁ ብቻ እግዚያብሄር ይመስገን ቆሚያለሁ መቆምተተባለ😢😢😢😢😢😢😢
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 5 сағат бұрын
አረብ ሀገር ቀላል አደለም ውጣ ውረዱ ከባድ ነው መውጣቱ ቀላል ቢሆንም እዝህ መቶ መመለሱ ግን 😢😢
@aynalamaynalam
@aynalamaynalam 5 сағат бұрын
💪💪👈😮😮💔💔🙊🙊🙊😡😡💔
@user-wd1ct4wr2t
@user-wd1ct4wr2t 6 сағат бұрын
😢😢😢😢
@fatemafatema1090
@fatemafatema1090 6 сағат бұрын
❤❤😢😢😢😢
@emanhussen75
@emanhussen75 7 сағат бұрын
እዚህ አርብ ሀገር ከመጣሺ ከሰርሺ በልሺን ጤናሺን ሁሉንም ከሰርሺ
@emanhussen75
@emanhussen75 7 сағат бұрын
አርብ ሀገር አትምጫ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 сағат бұрын
ትክክልነው እቢ ሀሳብ ተቀብይእለው እኔም ድባይነን ስላይሁት ተርዳሁት
@furiduri8440
@furiduri8440 7 сағат бұрын
ማሂ ሰደትከወጣሺ ፈቅርኛሺን ታጫለሺ እኛበሺተኛነውየሆንው ሰደት አልመኝልሺም
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 сағат бұрын
እብ ልክነው እትሂጂ ባክሽ እይኑ ይጥፍ ስእዴት እግቢ እነ ኑሬ እኔ ምክሬነው
@samerahothifa3897
@samerahothifa3897 8 сағат бұрын
ሲያወሩት ቀላል ነው ግን ስትመጭ በሽተኛ ነው ሚያደርግሽ አቢንም ታጭዋለሽ ሂወትሽ የተስተካከለ የሚሆነው በሀገርሽ ላይ ነው ማን እዳገር😢
@samerahothifa3897
@samerahothifa3897 8 сағат бұрын
አረብ ሀገር ለጠላቴም አልመኝም ማሂ ከመጣሽ ቡሀላ ይቆጭሻል አቢ ጋ ከሱ ሁናችሁ ስሩ youtebe
@user-hw1pd3kr6u
@user-hw1pd3kr6u 8 сағат бұрын
መውጣት.ቀላልነው.መግባት.ግንን😢
@user-hw1pd3kr6u
@user-hw1pd3kr6u 8 сағат бұрын
ተውውው😢😢ሀረብሀገር.አትበሉ😊አርፈሽ.በጤናሽ.ቁጭ.በይይ😮
@HxShd
@HxShd 8 сағат бұрын
ምን የለኝም
@HxShd
@HxShd 8 сағат бұрын
አረብ ሃገር ጡሩ የሚባል የለም እኔ 7አመቴ
@madeenamadeena5005
@madeenamadeena5005 8 сағат бұрын
በጤናሸ አገርሸ ተቀመጭ
@rabiarabi2150
@rabiarabi2150 10 сағат бұрын
ይቅርብሺ፣ስደት፣ወላሂ9 አመቴአገርለመግባት፣አልሞላልኚም፣ምነው፣እደዚህ፣ይቅርብሺ፣የሚለኚሰው፣አትቸ😢😢
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 10 сағат бұрын
ስደት ለመሄድ ቀላል ነው ለመመለስ ግን ከባድ ነው 😢 ብዙ ነገር ነው የሚያሳጣው ዕድሜ ጤና ጉልበት ብዙ ነገር ነው የሚያሳጣን አትሂዲ
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x 10 сағат бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@endalehibebo2545
@endalehibebo2545 11 сағат бұрын
ኧረ ዝም ብላሽ ተቀመጭ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 11 сағат бұрын
አረብ አገር ላዱ ጡሩ ቢሆን ላዱ ጡሩ አይሆንም እኔ ለማንም አረብ አገርን አልመኝም እድሜና ጉልበት መጨረስ ነው ትርፍ የለውም
@MichaelScofield-mr4ki
@MichaelScofield-mr4ki 12 сағат бұрын
እናት አደልሽም እንዴ አረብ አገርኩ መጥፎ ነው ተሰው ጥሩ ነው
@user-qb3hw7fd9e
@user-qb3hw7fd9e 12 сағат бұрын
ዋላሂ ይቅርብሽ እህቴ እኔ አስር አመቴ ምንም አላተረፍኩም
@user-rd4zk4zd7g
@user-rd4zk4zd7g 12 сағат бұрын
መቼም ቢሆን የአረብ ጥሩ የለም እናቶች አረብ ሀገርን አታበረታቱ እባካችሁን
@EthiopiaLove-zs2nr
@EthiopiaLove-zs2nr 14 сағат бұрын
ይቅርብሽ ማሂ እዛው ሂወትሽን ምሪ እዚህም መተሽ ጉዳት እንጅ ጥቅም አታገኝም ሀገርሽ ላይ ሆነሽ ስራ ሳትንቂ ስሪ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 14 сағат бұрын
ምነው አረብሀገር መቀለጃመሠለሽ እድሜሽን ጤንነትሽን ውበትሽን ማንነትሽን ጉልበትሽን ጌዜሽን እረስንቱን ልዘርዝርልሽ ይሄንሁሉ ስደት ያሳጣሻል።
@user-tz8mn1xe2s
@user-tz8mn1xe2s 14 сағат бұрын
ኧረአገላለፅበትክክል
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 14 сағат бұрын
@@user-tz8mn1xe2s በራሴ ያለፈብኝ ስለሆነ ነው በደንብ የገለፅኩት
@thaerhassan
@thaerhassan 9 сағат бұрын
በጣም ትክክል በናትሻ ይቅርብሽ😢
@thaerhassan
@thaerhassan 9 сағат бұрын
የሰው ሀገር በጣም ኩፉ ነው።
@HxShd
@HxShd 9 сағат бұрын
ትክክል ስንቱን ዘርዝረን እንጨርሰዋለን እንደ ው ሆድ ይፉጀው😢
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 15 сағат бұрын
ተይ ማሂየ ይቅርብሽ የኔ ቆጆ❤❤
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 15 сағат бұрын
እረ ተይ ማሒ በደብ አስቢበት እንደበፊቱ አይደለም ከፍቷል እዛው ሁኝ
@S.u.yeemanafaki
@S.u.yeemanafaki 15 сағат бұрын
ሜሂ,አስቢበት
@SalamSalamah
@SalamSalamah 15 сағат бұрын
ማሪምንኮሜትአብቢ ቡሀላይፀፆትሻከዚህመጥተሽ እኛምአገራችንንበይትባገኘናትእንላለንአችስጭራሽልመጭ😳😳
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o 17 сағат бұрын
አይ ይቅርብሽ ስደት ስቃይ ነው እኔ 6 አመቴ ምንም ነገር የለም 😢😢😢😢
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 17 сағат бұрын
አረ ተይ ማሂ ማርያም ያለድሚያችን ተሠደን ይህዉ በበሽታና በናፍቆት በሲቃይ እንፈተናለን 😢😢😢ይቅርብሽ ማሂ😢
@zainabaman3561
@zainabaman3561 17 сағат бұрын
አንድ ነገር ልንገርሽ አክስትሽን አትስሚያት 100% ደስተኛ አትሆኝም
@HappyDirtBike-li1mv
@HappyDirtBike-li1mv 17 сағат бұрын
አረእቅርብሽእኛአስጠልቶነዉ😥😥
@MadinaOmar-vp5iv
@MadinaOmar-vp5iv 17 сағат бұрын
እረተይይቅርብሽ
@bintomer6193
@bintomer6193 17 сағат бұрын
በምንአማረኛ ብናስረዳችሁ ነዉ የሚገባችሁ ስደት ብዙስቃይ አለዉ ሲቀጥል በሰዉ ቢዛ መጥተሽ ስታለቅሽ እዳኖሪ መክተብ የሌለበት ስራ እደምታለቅሽ አቀሽ
@ttgwell-zs3mf
@ttgwell-zs3mf 17 сағат бұрын
ሰደት ክፋ ነዉ እህቴ😢😢
@ttgwell-zs3mf
@ttgwell-zs3mf 17 сағат бұрын
እወ ሰደት ይቅርብሸ እህቴ 😢😢😢