ሶስቱ ጦሰኛ ሰዋች !
1:12:00
Пікірлер
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 7 минут бұрын
ባጭሩ ጦርነቱ ይቀጥላል።ይሄ ደግሞ ሰሜንአሜሪካ ምንቸግሯት።ይብላኝ ለአውሮፓ።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 11 минут бұрын
ትክክል ነው ፑቲን ...? ባይባልም ! ነገርግን ከዚህሁሉ ስቆቃ ...? ለመዳን ከመጭውም ..? ሌላ ሰቆቃ መልካም ነው ብዬ እገምታለሁ !
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 53 минут бұрын
የ Putin ን ጉንዘብ መንካት አይቻልም _ የአለም አቀፍ ባንኮችን ታማኝነት ያጠፋል። / ለምሳሌ እኔ ብዙ ገንዘብ ቢኖረኝ እነዚህ ባንኮች አላስቀምጥም _ ማርያምን ።/ በክፉ ቀን አይታመኑም እና የባንኮቹን ስም ዝርዝር ማወቅ እፈልጋለው _ ተሳስቼም ቢሆን ከነዚህ ባንኮች ጋር እኔም ቤተሰቤም ግንኙነት እንዳይኖራቸው። /This is Gezaw Taye _ Warning !!!!! / ያንድ ባንክ ትልቅ ሃብቱ ታማኝነቱ ነው ። ይህን ማፍረስ ወንጀል ነው _ የሩሲያ ገንዘብ አይነካም !!!!!!
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 57 минут бұрын
ወያኔንም አንድ ሰሞን እንዲሀ አድርጓት ነበር
@melakunegash7556
@melakunegash7556 2 сағат бұрын
ሩቶ በአንድ ወቅት በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ተፈላጊ ነበር። ምእራባዉያንን ስለመወዳጀት ከህወሀት አንድ የተማረው ነገር ሳይኖር አይቀርም። ህወሀት ከኢትዮጵያ ጋር በሚዋጋበት ወቅት ምእራባውያን በሙሉ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ሰጥተው ከሞት አድነውታል።ያ ኔ የነበረው ጦርነት እነ ኒዉዮርክ ታይምስ፣ ዘኢኮኖሚስት ሰፊ ሽፋን ሰጥተውታል። አሁንም አማራ እና ኦሮሚያ ውስጥ ጦርነት አለ። ግን አማራም ኦሮሚያም የህወሀት ስላልሆኑ ግድ የሚለው የምእራቡ አለም ሚዲያ የለም!
@wegf6808
@wegf6808 2 сағат бұрын
ትራምፕ ወደስልጣን ሲመጣ ዘለንስኪ ኩምሽሽ ብሎ ጦርነቱን ያቆማል!! እስከዛ በትእግስት ጠብቁ
@AfariWackoSleuth.ExportingSalt
@AfariWackoSleuth.ExportingSalt 2 сағат бұрын
ቀውስ ፋንድያ
@user-ry7oh1ex9r
@user-ry7oh1ex9r 3 сағат бұрын
Thank you for the information
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 3 сағат бұрын
great alem
@ReMu-rw3of
@ReMu-rw3of 3 сағат бұрын
አለምነህ አሜሪካን ለዘረፋ እንጂ ለእድገት የቀረበችው ሀገር የለም!!!
@AbelRete-kd9cu
@AbelRete-kd9cu 3 сағат бұрын
Ejeje alike
@eyobyonas880
@eyobyonas880 3 сағат бұрын
ዜናህ በጣም በገለልተኛ ምንጮችና ሀሳቦች የታጨቀ ነው ኮሜዲው ዘለንስኪ የኔቶው ጸሀፊ የዩክሬን ፕሬዘዳንት አማካሪ የዩክሬን ውጪ ጉዳይ ሚኒስተር የነዚህን ሰዋችን ሀሳብ መርጠህ መያዝህ ለታሰበው የሰላም ሀሳብ ተስማሚ ነው ብለህ ነው ። ባጭሩ የኔቶን ዘጋቢ የሆንክ ነው ሚመስለው ።አይ ለወሬ ታማይ ልዩ ነው ባክህ።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 3 сағат бұрын
አሁን ምእራባዊያ ና አሜሪካ ይሄ ጽፈው የሰጡት ሀሳብ እንደው ሰላም ሚያሰፍን ይመስላል ሚያሳዝነው አንድ የሀገር መሪ ህዝብን ስለሚወክል የህዝብን ሀሳብ ችግር መከራ ያማከለ የሀገሩን ሁኔታ ያማከለ ነው መሆን ያለበት። ምእራባዊያን በዩክሬን ነብስ ይጫወታሉ ይሄ አይሁድ ህዝብን የካደ ኮሜዲን ጨምሮ።
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 3 сағат бұрын
Weynee rashia; ene putin bhon yih torinet bekonventional war yisakal biye andin wetader alsewam
@simachewgizaw9054
@simachewgizaw9054 3 сағат бұрын
ጽንፍ የረገጠ ትንተና
@gecherki1611
@gecherki1611 3 сағат бұрын
ታሳዝናለህ። የራሱን ፍላጎት ነው የተናገረው
@TINATO73
@TINATO73 3 сағат бұрын
አሉክስ ስለ ፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን ዜና ይሰራልን
@nebiyuwudneh
@nebiyuwudneh 3 сағат бұрын
የዘለንስኪ 90 ሀገራት ስብሰባ ላይ የሚያቀርበው የሰላም ሀሳብ አይባልም ምክንያቱም ፍርድ ይሰጥልኝ ክስ ነው። ቢያንስ የራሺያን አግሬሽን መነሻ ምክንያት ከግምት ያስገባ ሰጥቶ መቀበል ያለው ድርድር ቢያንስ አንድ ነገር ዘለንስኪ ማስቀመጥ ነበረበት። ይህ ካልሆነ ራሺያ ጦርነቱን ተቋቁማ ቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ እስኪመጣ መጠበቅ ይኖርባታል ያኔ ትራንፕ
@BisratWubishet-bw1kp
@BisratWubishet-bw1kp 3 сағат бұрын
ኧረ በስመ ስላሴ ሠላም ይሻለናል
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 3 сағат бұрын
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር የምታደርገው የመጨረሻ የሰላም ስምምነት ይመስለኛል። የዩክሬን ምላሽ የለም ከሆነ የሚመጣው ጥቃት መጥፎ ይሆናል። ወይም የሩሲያ የሰላም ስምምነት ከሚቀጥለው ጥቃት በፊት እቅድ አካል ነው
@WallelignArba-nx6on
@WallelignArba-nx6on 3 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂 russi አመንክ አላመንክ ተደቁሳለች
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 4 сағат бұрын
እስክንድር የጫካ እስኳድ ነው መወገድ አለበት!!!
@Chereka203
@Chereka203 3 сағат бұрын
እስክንድር በአሕያ በቂጥሕ ያስበዳሓል ንፍጥ ቆማጣ ድሓ ነሕ ለማኝ
@Chereka203
@Chereka203 3 сағат бұрын
በሽተኛ አር ቂጥ🦮🧐☠️🦷💀🦴🤕🤒👎
@Yota504
@Yota504 4 сағат бұрын
I’m first for comment, alemnh is number one
@RoseHaddad-hn1so
@RoseHaddad-hn1so 4 сағат бұрын
Yetestafewu yifestemal talakitu babilon wodekech wodekech
@solomonbekele4199
@solomonbekele4199 4 сағат бұрын
መቼስ ማልጎደኒ ተመቸኝ😂😂😂😂
@Alassadfuad
@Alassadfuad 5 сағат бұрын
አለም አረ ምንድነው የሱማሊያው አሸባሪ እና ሁቲ ተጣምረው ኢትዮጵያን ሊተናኮሉ ነው ሚባለው ነገር ቼክ አርግልን
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 5 сағат бұрын
እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ውስጥ እረጅም እድሜ እንዲኖሩ ከምመኝላቸው የሀገሬ ልጆች መካከል ዋናው ነህ ዓለም በእጅ የያዙት ወርቅ.
@Chereka203
@Chereka203 4 сағат бұрын
😂😂😂😂ፈሰም ነሕ
@Chereka203
@Chereka203 4 сағат бұрын
ፈስ ቃሚ😂😂
@birukfekadu4352
@birukfekadu4352 5 сағат бұрын
Good job G7
@user-oy9dk5tr3n
@user-oy9dk5tr3n 6 сағат бұрын
አንተ ሰወየ አሁን አርጅተሀል ግን ምዕራባውያን ይከፍሉሀል እንዴ ? ምዕዛናዊ የሆነ መረጃ ለማቅረብ ሞክር ።
@AshenafiTesfaye-lw7pk
@AshenafiTesfaye-lw7pk 5 сағат бұрын
ፑቲንም እናንተም በርቱ ጨጋራ ይጨምርላቹ፣ተፅናኑ።
@user-pi6he7pn9z
@user-pi6he7pn9z 6 сағат бұрын
እዚ አለም ላይ አሜሪካ ከፈቀደች ይሆናል ኩባን ወደ ድንጋይ ዘመን ከፈለገች ትቀይራታለች
@kukulu99
@kukulu99 6 сағат бұрын
አቦ የኛንም ነርቭ እየበጠሰው ነው
@tokichaw_ambo
@tokichaw_ambo 6 сағат бұрын
ለመጨረሻው ዘመን የተጠበቁ ሦስቱም የንስሩ ራሶች መጥፋታቸው አይቀሬ ቢሆንም፤ መጀመሪያ መካከለኛው ራስ በቀኝ በኩል ባለው ራስ ይዋጣል። ከዚያም የቀኙ የግራውን ራስ ያጠፋል።
@Chereka203
@Chereka203 4 сағат бұрын
ፈሳም ዛራም ጠንቋይ😂🧐🏴‍☠️💀🦷🤒🤒🤕🤕🦴👎
@DemekeMerga-pu1mf
@DemekeMerga-pu1mf 6 сағат бұрын
ድል ለሩሲያ
@DemekeMerga-pu1mf
@DemekeMerga-pu1mf 6 сағат бұрын
እውነትም ሌቦች
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 6 сағат бұрын
በሂወት እያለሁ አሜሪካ ስትፈርስ ማየት ነው ህልሜ
@shewhat438
@shewhat438 5 сағат бұрын
Eniem to be honest
@tesfaymehari5308
@tesfaymehari5308 4 сағат бұрын
ዳቦ ገዝተህ ብላ መጀመሪያ ደደብ
@shewhat438
@shewhat438 4 сағат бұрын
@@tesfaymehari5308 le Melaw aletih yemigeza alegn ante yelemagn zer Hulu be dabo yemitilekaw😂😂😂
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 3 сағат бұрын
​@@tesfaymehari5308 ደሀ ነህ 😅😅
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 6 сағат бұрын
አነዚህ ምእራባዊያኔ ለፍረተ ቢስ የቀን ሌቦች ናቸው።
@Chereka203
@Chereka203 3 сағат бұрын
ፋንድያ ቆማጣ አንተን ብሎ ተንታይ ቆማጣ ለማኝ ኢትዮጵያ በአዉሮፓ በአሜሪካ ዶላር ኤሮ በስንዴ እየተረዳሕ 😫😫😫😫🤧
@melakunegash7556
@melakunegash7556 6 сағат бұрын
እናት አገር ሩስያ በፑቲን ምክንያት ይህ ሁሉ ዋጋ ትክፈል? ፑቲን እንደ ኬጂቪ ሰላይነታቸው ዬክሬይንን ሲወሩ ይህ እንደሚመጣ ጠብቀው ገንዘቡን ዘወር ማድረግ ነበረባቸው ! አዬ ሩስያ ማቱሽካ!ቢያንስ እንደ ቻይና እድፍጠው አገራቸወ‍እን ቢያበለፅጉ ምን ነበረበት!
@TinbitAbera
@TinbitAbera 6 сағат бұрын
Best leder in the world Vladimir putin
@shewhat438
@shewhat438 5 сағат бұрын
Min aynet ye teshenafi menfes new yalachu besmeam
@TewodrosKumsa-mf1dm
@TewodrosKumsa-mf1dm 6 сағат бұрын
Alemneh Wassie ayanebim malet new?
@simachewgizaw9054
@simachewgizaw9054 6 сағат бұрын
እንደ አዋዜዎች ዜና ነገጠዋት ምዕራባውያን እስራኤል እና አሜሪካ ከአለም ካርታ በጠፉ ነበር
@weledmoha9966
@weledmoha9966 7 сағат бұрын
Endanite aynet yihud eyalu alem selam atagegnim
@user-wt3rc7if8p
@user-wt3rc7if8p 7 сағат бұрын
ለሌሎች ሀገሮች ጥሩ ትምህርት ነው ሀብታቸውን ውጪ ላስቀመጡ ምን ዋስትና አላቸው
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye 7 сағат бұрын
እንደሚመስለኝ ሩሲያ ጦርነቱን ፍሪዝ ወይም ከአስር ፐርሰንት ያልዘለለ እንቅስቃሴ በማድረግ አጋር መፈለግ ያለባት ይመስለኛል። ይህ ጦርነት ሩሲያን ብዙ ዋጋ ሊያስከፍል እና ከክብር ጋር በተያያዘ የሚያሳጣት ብዙ ነገሮች እንዳሉ እየታየ ነው። ቭላድሚር ፑቲን የጂኦፖለቲክስ እሳቤው ምዕራቡ ድረስ ሀብት መመሸግ ለምን ሲባል እንዳሰበው የሚያውቀው እራሱ ነው። ቭላድሚር ፑቲን በአውሮፓ ሀብት ማስቁመጥ ላለው ጂኦፖለቲክስ እና ምዕራብ ሪዮት ልዩነት በፍፁም የማይመከር ነገር ነበር። ጦርነቱንም ሲጀምሩ ለምን ይህን ነገር አላሰቡትም። ወይስ የሙስና ገንዘብ ነው። ስለዚህ ፑቲን በዚህ ጦርነት ተደጋጋሚ ክፍተት የማሳየት ዝንባሌ እየታየባቸው ነው። ይህም ቃላቸው ጦርነቱን እና የሩሲያን ድህንነት ያልጠበቀ መሆኑ። ወታደሮቻቸው ያለፈረቃ ሀገር ውረሩ ተብለው በከፍተኛ የውጊያ ቀውስ እንቅልፍ አቶ እየተዋጋ መሆኑ። የጦርነቱ ድባብ ከምዕራቡ በሚመጣ ያልተጠበቁ ውሳኔዎች ሩሲያ ተመጣጣኝ ምላሾች እና እርምጃዎች አለመውሰዷ የዩክሬን ሰራዊት አብዛኛው በጦርነቱ ቢያልቅም ቢሸሽም በምዕራቡ አለም ያለው የፕሮፓጋንዳ ስራ የዩክሬን ሰራዊት በጥንካሬ እንዳለ አርጎ ለአለም ሲዘግብ በዝምታ መመልከት። የሩሲያ ጦር ሌላ ህብረት ፍለጋ እና የሪዮት አጣማሪ የተጋሪነት አጋር ያለመፈለግ የፑቲን ውሳኔዎች ሄደው ሄደው ወደ እርግማን ብቻ እየተቀየሩ መምጣታቸው የምዕራቡ ቀጣይ የእርምጃ አቅጣጫቸው ሩሲያን የጦሯን አቅም መስበር እና እነሱ በተራቸው ሩሲያን በመክበብ መወረር መፈለጋቸው ሩሲያ የጦሯን ደፋር የጦር ስነልቦና አለአግባብ በሆኑ የጦር ግንባሮች ላይ መስዋትነት እየከፈለ እንዲቆይ መፍቀዷ ለሚመጣው እና እየተከሰተ ላለው የናቶ ህብረት ተመጣጣኝ የድፍረት እርምጃዎችን የሩሲያን ክብር በጠበቀ መልኩ አለመወሰዱ የዩክሬን ጉዳይ ከሞተበት እየተነሳ የሩሲያን ግስጋሴ ቀልብሶ ወደ መልሶ ማጥቃት የሚቀይሩ ሂደቶች እየታዩ መሆናቸው እነዚህ እና ሌሎች መሰል የሩሲያ ምላሽ አሰጣጥ ድክመቶች ላይ ምንም አይነት እንቅስቃሴ አለመኖር ሩሲያ በጦርነቱ እንድትሸነፍ የሚያደርጉ ሁኔታዎች እየሆኑ መምጣት ጀምረዋል
@eyobyonas880
@eyobyonas880 7 сағат бұрын
ይህ የወረሱት የሩሲያ ገንዘብ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላቸዋል እነ አሜሪካንን ሂሳብን ቀድመው ሰርተውታል ሩሲያዊያን ጉዳዩን ከ አላስካ ጋር አያይዘውታል ብሩን እንደወሰዱ ሩሲያም ግዛቷን ወደ አባት ሀገሯ ትቀላቅላታለች ።🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺Urraaaaa
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 7 сағат бұрын
Dele Leruseya puten 🎉🎉🎉
@WallelignArba-nx6on
@WallelignArba-nx6on 7 сағат бұрын
አመንክ አላመንክ ራሺያን አደቀቁዋት...
@shewhat438
@shewhat438 5 сағат бұрын
@@WallelignArba-nx6on Denez anbib hid endie new yadeqeqwat 3% edget eyayu Europe be inflation ezi keftonal Yale
@MohammedAdemadem
@MohammedAdemadem 7 сағат бұрын
ምእራቦች ምንም ዋጋየላቸውም
@WallelignArba-nx6on
@WallelignArba-nx6on 7 сағат бұрын
Hahahhah🤣🤣🤣🤣
@WallelignArba-nx6on
@WallelignArba-nx6on 7 сағат бұрын
ድቭ አልደረሰም?
@ergbyoutube2778
@ergbyoutube2778 9 сағат бұрын
ደደብ ገረድ ሂዝቦላ አመድ ያደረገውን ሰይጣኗ እስራኤል የምትመፃደቅበትን አይረን ዶም ለምን አልዘገብክም ስላከሸፈችው እና ስለገደለችው ብቻ አፍህን ከምከፍት ነው ያን ያን አታይም
@simachewgizaw9054
@simachewgizaw9054 10 сағат бұрын
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከፑቲን የሚከፈላችሁ ከሜሪካ እና ምዕራባውያን የከለከሏቹ ነገር አለ እንዴ? እንደ እናንተ ዘገባ እኮ አሜሪካ ከካርታ በጠፋች ነበር።
@user-kj2vz6ub1z
@user-kj2vz6ub1z 10 сағат бұрын
እውነት ያሸንፋል እውነት ደግሞ ፍልስጠምጋ ነው
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 13 сағат бұрын
የዘመኔ ነብር የግሪኩን እስክንድር አስታወስከኝ ሁራ Hura 😊
@SofanitWorku
@SofanitWorku 15 сағат бұрын
ድል ለስእራል ሞት እኛም ሀገር ጭምር ላሉት ጠላቶቿ እስልምና ሰላም ነው😂😂😂😂😂😂 ድል ለእስራኤል❤
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 15 сағат бұрын
ዜና አቀራረብህ እጅግ አሪፍ ነው