Пікірлер
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 сағат бұрын
አሁን ከትንሽ ግዜ በሁዋላ እድሜአቸው ሲጨምር ጉዳቱን ያዩታል ደሞ እጅግ በጣም ሀጢያት ነው ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 4 сағат бұрын
@@marakikaleab9020 ሲያጌጡ ተመላለጡ ነው ነገሩ😨
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 8 сағат бұрын
ያንቺስ😂😂😂😂😂
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 8 сағат бұрын
@@Gemechuchala8655 5k😩
@Tsionmulalem
@Tsionmulalem Күн бұрын
Raches🤔
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. Күн бұрын
@@Tsionmulalem ከምርጥ አምስቱ ውጪ ነው 😨
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 Күн бұрын
ቢቀቡ ባይቀቡ ምን አገባን ወሬ ብቻ ማፈሪያ ይኸንን ወሬ ብለሽ ታቀርቢያለሽ እስቲ ስለሀገርሽ ትንሽ ተጨነቂ
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. Күн бұрын
@@zenashlemma5037 ከውጪ የሚገቡ የኮስሞቲክስ ምርቶች ከቀነሱ ሃገር ታድጋለች : የውጪ ምንዛሪን እናድናለን 😂
@abebawendale2754
@abebawendale2754 Күн бұрын
ከ ነፃነት አና ከ አንዱ ወንድ ዉቺ ሌሎቻችሁ ቁምነገር የላችሁም
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. Күн бұрын
@@abebawendale2754 እሱም እኮ ቀልድ ነው የያዘው በምን ይለያያሉ 😅
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 Күн бұрын
You are on the same page and one penny the same face. I got it to day the vision from God and there will be a big change for our lovely country Ethiopia and her precious people. God almighty has heard our prayers and have seen our tears. It is time to act for God. 🙏 when you learn teach and when you get give. 🙏 I am homesick for our lovely country Ethiopia that never colonized by western. Never take lightly freedom and liberty and democracy were inherited from our fathers. 🙏❤ keep up good work for the goal.M.kass from the promise land heavenly sweet home.
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. Күн бұрын
😘🙏
@leulexrecords
@leulexrecords 2 күн бұрын
Abbay yemitelu eski
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 2 күн бұрын
@@leulexrecords አለን አለን ድምቅ በሃገር ባህል 😆💃🔥
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 2 күн бұрын
ያላሙድን ሚስት ሁና ሊኮፍተር ባይኖራት ነበር የሚገረመኝ
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 2 күн бұрын
አረወግጅልኝምነውእንጨትውጠዋልእንዴይበላሉይጠጣሉእንዴትነውሳይነካኩሚኖሩትይሄእኔእንጃአላምንም
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho 2 күн бұрын
yendemewz yebeltacwal
@user-qj1wc8fq5c
@user-qj1wc8fq5c 2 күн бұрын
yehulum demoz betam tinish new 🙏
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 2 күн бұрын
@@user-qj1wc8fq5c በምን ስሌት 😳
@abebe7532
@abebe7532 2 күн бұрын
Reksew Temeledu ⁉️🥺😂🤣
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 2 күн бұрын
እኔ አንዲ ባግላደሺ እየጠየቀኝ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ከኸዱ ልኸድ😁😁😁
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 2 күн бұрын
@@user-jw8hu3rx6m ሁለቴ እንዳታስቢ በዚህ ጉዳይ እህቴ ወስኚ ኋላ እንዳይቆጭሽ 😅💃
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 күн бұрын
የኛዎቹ እኮ የራሳቸውን ዲዛይን አይጠቀሙም ሁሌ ከፈረንጅ እንደ ኮረጁ ነው በጣም ይደብራል
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 2 күн бұрын
@@konjetalemudegifie2400 ግን አምሮባቸዋል ደስ የሚለው 👋🔥
@FetiyaKassim
@FetiyaKassim 3 күн бұрын
This is stupid.crazy history .I don't like this type history
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 3 күн бұрын
@@FetiyaKassim 😅😅😅 ተቸገርን እኮ ጆሮ አልሰማ አይል 😩😩
@malgmalg7807
@malgmalg7807 3 күн бұрын
Tedye,zelalme,nure
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 3 күн бұрын
በቃ ሁሌ ኩረጃ የኛዎቹ እስኪ በራሳችን የሀገር ልብስ ዘንጡ የነሱ የነሱ ነው እኛን አይገልፅም የሀገራችንን የባህል ልብሶች ለአለም አስተዋውቁ ህንዶችን አታዩዋቸውም ከነሱ ተማሩ
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 3 күн бұрын
😂😂👋💃
@FevenDereje-sy5uz
@FevenDereje-sy5uz 3 күн бұрын
Hule edzy mtlu sewoch ende style models bcha nw ende ensu promote karegut bewla artist edlbsew aydelem ye Hager lbs mndnew esum be botaw yilbsal ye wuchi lbs melbsu mndnew matter miyaregew
@user-uw2yx7rc6w
@user-uw2yx7rc6w 3 күн бұрын
On habsha
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 3 күн бұрын
💃💃😍
@michaelmichael5251
@michaelmichael5251 3 күн бұрын
ቴዲ የጥቅም ሰው ነው እስላምና ኦሮሞ ጠል ነው
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 3 күн бұрын
@@michaelmichael5251 ባንድ የሚኖርበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ ብሎ ዘፍኗል እኮ 😂💃🙏
@user-oi3qv7pe2r
@user-oi3qv7pe2r 3 күн бұрын
እግዞኦ ለምን እደምጠሉት እናቃለ 💚💛💓 ይችን ስለሚወድ ነው
@EyerusBenyam
@EyerusBenyam 3 күн бұрын
Hulum. Endethe. Behino. Menale❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@afromedia3945
@afromedia3945 3 күн бұрын
ጥቅሙ ምንድነው?😢
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 3 күн бұрын
@@afromedia3945 የታክሲ አገልግሎት ይሰጣል 😂💃👋
@aynalemaynalem3698
@aynalemaynalem3698 3 күн бұрын
Yene konjo ❤❤
@kidistruga1619
@kidistruga1619 3 күн бұрын
ጥርግ ይበሉ!!!!!
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 3 күн бұрын
ምነው ኪዱ 😴
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 3 күн бұрын
ወሬኛ አላርፍ ካልሽ ተላጭተሽ ትገቢያለሽ
@hanlove412
@hanlove412 4 күн бұрын
መቅደስኮ ተናግራለች የcmc አልታድ ልጅ መሆኗን መቅደስ ወንድሜ ስትቀርብ አንድ ሰፈር ነን ብላለች አስተካክይ
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 4 күн бұрын
እሽ ውዴ አመሰግናለሁ ለመረጃሽ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏❤
@hanlove412
@hanlove412 4 күн бұрын
የምትንጫጩ ግን ስለ ታዋቂ ሰውኮ መረጃ ይነገራል ምድረ ሸዋዬ መች ነው የምሰለጥኑት
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 4 күн бұрын
🙏👋💃
@sikosilo1326
@sikosilo1326 4 күн бұрын
የሰው ደምወዝ ከመቁጠር ስራስሪ
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 4 күн бұрын
👋💃
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t 4 күн бұрын
ቸኮሉ እንጅ ያው አዳማ እየተሰራ ነው። ማ መሪ እንደሆነ በማይታወቅበት አገር ውነታቸው ነው።ኢትዮጵያ ለምን የፈረንሳይ አውሮፕላንን ገዛች ያልተለመደ ነገር።ስለዚህ ምናልባት የተቀመጠው መንግሥት በጥቅም ታውሮ መንግሥቱ ለውጭ አገር መንግሥት ተከራይቶ ቢሆንስ ምክንያቱም ራሱን በማይተካ በተከታታይ በጣም ይኸ ነው በማይባል ኢንቨስትመንት ተካሄደ የሚባለው ፕሮጀክት ገንዘብ ከየት መጣ ጎሽ ይሉናል ባይ ይገርማል።
@EyerusBenyam
@EyerusBenyam 4 күн бұрын
Sayat. Demese. Natural. Beauty😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 4 күн бұрын
አንደኛ አይገባትም ታድያ ይቺ ልእልት 👋💃
@aneshamood6033
@aneshamood6033 4 күн бұрын
ቴዲ አፍሮ እሰከ ቤተሰቦቹ በኢትዮጵያ አንድ ነት ነው የሚያምነው መቼም ለሃገሩ ይወዳል በኢትዮጵያ አንድ ሰንደቃላማና አንድ ህዝብ ነው ቴዲ በጨዋነት ተከብሮ በዱባይ በሃረቦቹም በኢትዮጵያ በደንብ እየሰራ ነው ማንም ጋር መነካካት አይፈልግም በደሰታ ሃገሩ በሰላም ይመለሳል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም ዘር ሃይማኖት አይከፋፍለንም ኢትዮጵያዊ አንድ ነው በአንድነቱ አይደራደርም ሁሉም ሰው አንድ ከአንድ አይበልጥም በኢትዮጵያ ዋናው ደሃ ሰላምና ጤና እነፈልጋለን ኢትዮጵያ በጣም እየተለወጠች ነው ነገ በየት ልግባ ይመጣል የሚባለውና ሃገር ውሰጥ ያለው ንግግር እኩል አልመጣልንም ሁሉም ሄዶ ማየት ነው
@user-tw9fj3jy5i
@user-tw9fj3jy5i 4 күн бұрын
mndnew mtaweriw btam semahush ehete mnuga new sew serash nger yaltetekmut😜
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 4 күн бұрын
አያ ከሌሎቹ አንፃር ነው ሊደነቁ ይገባቸዋል 👋
@KaliMan-fw2uf
@KaliMan-fw2uf 4 күн бұрын
ግን እስቲ በምን እንዳወቅሽ ብቻ ንገሪኝ
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 4 күн бұрын
እስከ ላይ ሰው አለኝ 😅💃
@EyerusBenyam
@EyerusBenyam 4 күн бұрын
❤❤
@Bulbula-ki2vv
@Bulbula-ki2vv 5 күн бұрын
እኔም አንዱ ነኝ ።
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 5 күн бұрын
በረከትህ ይደርብን 🤪🥰
@ethiolove2286
@ethiolove2286 5 күн бұрын
ሲቀበሉ አይተሻል?!🤔😆😆😆
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 5 күн бұрын
በኛ ባንክ ነው peroll 😅👋💃
@nidaleturky4170
@nidaleturky4170 5 күн бұрын
😂❤
@selamassefa4968
@selamassefa4968 5 күн бұрын
ሹፌር አግኝታ ይሆን🤔🤔
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 5 күн бұрын
ባልሽን ዳሪላት ውዴ 😂😂😂😅💃
@erminadew7087
@erminadew7087 5 күн бұрын
ሲጀመር ብዙዎቹ ስለጋዜጠኝነት አልተማሩም
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 5 күн бұрын
ኤርሚዬ ጋዜጠኝነት ከተቀበረ ቆየ እኮ ኢቢኤስ በቆንጆ ና ታዋቂ ሰዎች ፊት ነው ሚነግደው አሁን በአስፋው ቦታ የገባው አርቲስት ስሙን ብቻ ነው ይዞ የመጣ 😤
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 6 күн бұрын
ይህን ልጅ ያለ ቅጥ እንዲያብጥ አደረጋችሁት
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 6 күн бұрын
ማንን😅
@ElsaWendmkun
@ElsaWendmkun 6 күн бұрын
ወይ ጉድ 😂😂😂😂 ምንድነው ምታሰሚኝ
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 6 күн бұрын
😅👋👋
@user-fj2ii7jj3s
@user-fj2ii7jj3s 6 күн бұрын
ቆንጆ መልኩን ሲጠቀምበት።
@FasilMengstu
@FasilMengstu 6 күн бұрын
የመቅዲ አነሰች
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 6 күн бұрын
ከውጪ ለሚያያት ባለብቱ ነው ምትመስለው አይደል 😅 የልጇን ልደት ቤቢ ሻወር ቭሎግ ነው ምሰራበት ጣቢያው ላይ የግሏ አርጋዋለች
@SntayhuSemeneh-cc9ed
@SntayhuSemeneh-cc9ed 6 күн бұрын
ደምወዝ ሲቀበሉ ያያችሁ አትመስሉም
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 6 күн бұрын
ዘመኑ የመረጃ ነው ውዴ ያን ያህል ርቀት መሄድ አይጠበቅብሽም👋😅
@user-uw1vb8ye2r
@user-uw1vb8ye2r 6 күн бұрын
mejemeriya slesewu kemawrt erasa chahn hunu edena minm chegr yelewu
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 6 күн бұрын
ግን ያልተለመደ ስለሆነ ብዙዎች ለማመን ተቸግረው ነበር
@user-uw1vb8ye2r
@user-uw1vb8ye2r 6 күн бұрын
awe ychelalu
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 6 күн бұрын
🙏👋
@AbolEthiopia.
@AbolEthiopia. 6 күн бұрын
ለብዙ ሰው ግን አዲስ ነገር ስለሆነ ለማመን ሁሉ የቸገረው ብዙ ነው
@user-ly9hy9wd4o
@user-ly9hy9wd4o 6 күн бұрын
❤❤