Пікірлер
@footballtips4593
@footballtips4593 2 минут бұрын
አሜን አባታችን እድሜ ይስጦት❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@Orthodox72112
@Orthodox72112 30 минут бұрын
የአባቴን የመምህር ግርማን ድምፅ ሰማሁኝ ከዋላ እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቼ እወዳችዋለዉ❤
@user-qv3qy9tb6e
@user-qv3qy9tb6e 53 минут бұрын
Abata emeba xegawun tabizalot
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 54 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 55 минут бұрын
Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Сағат бұрын
Abaatachen rijjimedemi yestuti ldejjiwe yabikani kiduse mekayeli seyelini
@user-jb5gj5lp9n
@user-jb5gj5lp9n Сағат бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዞሎት
@user-is9pl9mp5b
@user-is9pl9mp5b Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hassen-jr
@hassen-jr Сағат бұрын
አድራሻቹህ ግን የት ነው
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 Сағат бұрын
የእመቤታችን እዳ አይደለም ። እራሳቹን ቻሉ። ከዚህ በፊት እንዲህ ብላቹ መምህር / ቀሲስ ሄኖክ እያሉ ለዚሁ አላማ ያዋጣነውን ምን አረጋቹት?? ማስረጃ አለኝ። ሰው ያዋጣል ምንም ግን አትሰሩም።
@EdenAshagre
@EdenAshagre 44 минут бұрын
ወዳጄ ይቅር ይበለዎ?እኛ ለግለችን እርዱን አላልነዎም፡፡ከአሁን በፊት ረድተው ከሆነ ጥሩ ነው፡፡መመጻደቅ ግን አይገባም፡፡ የቦታዋነ ሁኔታ ከባድ ዋጋ የከፈሉ አባቶችን መጠየቅ ተገቢ ነበር፡፡ እስከዛሬ ቦታ እየተገዛ ነው፡፡እውነቱ ይህ መሆኑን ቀረብ ብለው ይጠይቁ፡፡ አባቶችን ያለአግባብመክሰስ ተገቢ አይደለም😅
@user-io6td6vz1b
@user-io6td6vz1b Сағат бұрын
ኢትዬጲያ ከመፈጠር ሰሜን ኮርያ መፈጠር ምንም እምነት የሌላቸው አሁን ይሄን ልጅ ለምን ተሸክሞ በላ ተብሎ የሄ ሁላ ጉድ በስም ብቻ ተቀምጠናል የክርስትያን ሀገር ተብለን ❤❤❤❤❤❤
@meri3483
@meri3483 Сағат бұрын
እኔም ውስጤን ነው ያመመኝ ስሰማው😢
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l Сағат бұрын
እድሜና ጢና ይሰጥልን አባቶችን መምህራንም ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤🙏🙏
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 2 сағат бұрын
ቃለሄውት ያሰማልን❤❤❤
@user-lt4xs5sc7d
@user-lt4xs5sc7d 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤
@selamaraya1893
@selamaraya1893 2 сағат бұрын
amen❤❤❤❤❤❤❤
@Kalkidan-kc3ml
@Kalkidan-kc3ml 2 сағат бұрын
Abatachin erajim edime ketena gar yadililin yagelgilot zemenon yekidusan yestarkan yesamatat amlk lehu egziyabher yibazalot ❤❤❤
@user-qv3qy9tb6e
@user-qv3qy9tb6e 3 сағат бұрын
Abatachin xegawun yabizalot egizaber ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Eyob797
@Eyob797 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዕረ(ጅ)ም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጥልን ውድ አባት አባ ሣሙኤል።
@Eyob797
@Eyob797 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዕረ(ጅ)ም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጥልን ውድ አባት አባ ሣሙኤል።
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 3 сағат бұрын
ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል 👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር ፃጋሆትን ያቢዝልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 3 сағат бұрын
❤❤❤🥰🙏🏾😇💕😍🥹✝️✝️✝️😥
@user-yemaryam
@user-yemaryam 3 сағат бұрын
የቆቃ ሚኣኤል ምን ያላደረክልኝ አለ ደጉ ሩህሩህ መልአክት አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን የኔ ነፍቆት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 сағат бұрын
አባታችንእድማናጤናይስጦት🎉🎉🎉
@ybsty-nq5eu
@ybsty-nq5eu 3 сағат бұрын
እውነት ሁሉ ይወደሳልና !አባታችን እርሶን ያቆይልን !!!
@getehailu4694
@getehailu4694 4 сағат бұрын
እመቤቴ ከበረከቱ ታሳትፈን
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 4 сағат бұрын
ከእስር የሚፈታን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 сағат бұрын
እኔ በመንገድ ላይ መኪና ስር የጣለዉ ልጅ መንገድ ላይ ጥሎት አይተን ባለሚናዉ ደግ ክርስቲያን ነበር እዳ ሊያገባዉ ነበር ወስዶ ጥግ ላይ አስተኝቶት ሰዉ ከቦት አንዷ መናፍቅ ጭንቅላቱን ይዛ በየሱስም እያለች ስትዳረቅ እኛ ደረስንና ጣፋጭ አላያዛችሁም ሲሉን እኔ አጅሬዉ ዛሩ ጣፋጭ ፈላጊዉ ሙጬ ዘሪጋ ዛር ክብሪት ጭስ የሚወደዉ ወሰን ጋላ ዛር እንደሆነ እድሜ ለአባታችን መላከ መንክራት ስለነቃሁ ትዝ ሲለኝ አዷ ጓደኛችን የቅዱስ ሩፋኤል ቤ/ን ሰፈር ልጅ ነበረች ፀበል የነበረበት ባዶ ትንሽ ሀይላንድ በቦርሳዋ ከመስሪያቤት ስንመለስ ይዛ ነበር አምጭዉ አልኳት ትዝ ሲለኝ የለዉም ግን ጠብታዉ ሀይል እንዳለዉ አምናለሁ ከተሰበሰቡት አንዷ ክርስቲያን ይሄ እኮ ፀበል አያድነዉም ስትለኝ እንዴት ስሜቴን እንደተፈታተነችዉ አትጠይቁኝ ዳሩ እሷ አልነበረችም ዉስጧ ያለዉ ዛር ስራዉ እንዳይገለጥ ነበር ነዉ ስላት ደነገጠች ከዛች መናፍቅ ያነሰ እምነት አለሽ አልኳት መናፍቋ ትጮህ ነበረ ልጁን ለማዳን ባላት እምነት ልጁ ፀጥ ብሏል ቆይ ሂጅ ይሄን የፀበል ጠብታ አድርጊበት ብየ አያድነዉም ላለችዉ ሰጠናት አፉ ላይ አፍስሽበት ብለናት ስታፈስበት በስላሴ ስም ስራህን አቁም አንተ ከይሲ በቅዱስ ሩፋኤል ስም ስንለዉ ብድግ አለ። መናፍቋ ደንግጣ ፀጥ ብላ ሄደች። እኔም ያችን ክርስቲያን እምነቷን ማነስ አሳየናት። እንደዉ እኮ አለማመን በኛዉ ነዉ የባሰዉ
@khaledalnuaimi3505
@khaledalnuaimi3505 Сағат бұрын
እውነት ነው ይገርማል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የኔ ታናሽ ወንድም በዚሁ አጋንት ከሞተ 7 አመት ሞላው ይጥለው ነበረ ወንዝ ላይ በጭንቅላቱ ጥሎት ደም ጭንቅላት ውስጥ ፈሶ ማንም አላየውም ነበረ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Сағат бұрын
@@khaledalnuaimi3505 ውይ ነብስ ይማር በዘሩ ስለሚኖር በርቱ ቤተሰብ በማህበር ፀሎት
@khaledalnuaimi3505
@khaledalnuaimi3505 Сағат бұрын
@@Kidist-rn2xc አሜን አዎ ፀሎት ያስፈልጋል በትጋት ካልሆነ ከባድ ነው ሁሉም ፈቃደኛ ላይሆኑ ይችላሉና በፀሎት አስቢን እህተ ማርያምና ቤተሰቦቿ ብለሽ እህቴ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 сағат бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@azebanteneh2949
@azebanteneh2949 5 сағат бұрын
ሠላም አባ እድሜ እና ጤና ይስጦት
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 5 сағат бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤
@redaejembere2076
@redaejembere2076 5 сағат бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት። በ ቪድዮው ያለው ተሌፎን ቁጥር በተደጋጋሚ ብ ደዉል አይነሳም። ሌላ አማራጭ አለ ወይ።
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@GeniGeni-ko7kp
@GeniGeni-ko7kp 5 сағат бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lt4xs5sc7d
@user-lt4xs5sc7d 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤
@אולבהרתרפ
@אולבהרתרפ 5 сағат бұрын
ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን
@אולבהרתרפ
@אולבהרתרפ 5 сағат бұрын
አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@ሀሴት
@ሀሴት 6 сағат бұрын
ወንድሜም ጭቅላቱ ተሞ እርሶ ጋር መትዋል ዳብሱልኝ አባታችን ሳሙኤል ፋኖስ ይባላል ስልኮት እምቢ አለኝ
@ሀሴት
@ሀሴት 6 сағат бұрын
በፀሎት አስቡኝ አባ 🙏ወለተ ህይወት እና ልጄ ትርስተ አብ ናት አባ በስደት ተሰቃይቼ የወለድክዋት ልጄ ነች 4 ወር ሳይሞላት ለናቴ ጥዬ ስደት መጣሁ ሳልጠግባት ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ በሉልኝ ፀጉርዋን እነነጨች ትበላለች ከፊት መላጣ አደረገችው እየነጨች ሹሩባም ሲሰራ እየነጨች😢
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ያቆይልን❤❤❤❤❤
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 6 сағат бұрын
አባታችን በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ማደን እያየን ነውና በእውነት ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ሁሉ በእርሱ ነውና ። ፈጣሪዬ እኔንም ከ3ቱ እስራት ፍታኝ አሜን ። ሌሎቹንም ሕዝብዋችህንም አስባቸው ። በረከተዎ ይድረስልኝ አባቴ ። ብርሃነስላሴ ነኝ ከዝዋይ ። ታምሩን በኔ ላይ እግዚአብሔር ይግለፅ አሜን ። እመቤቴ ማርያም ሁሉን ነግሬሻለሁ
@ሀሴት
@ሀሴት 6 сағат бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቀው የርሶን ፈውስ ሳዮት ውስጤ ደስስስ ይለዋል ተመስገን አልልም ነበር አሁን ሁሌም ተመስገን እላለሁ
@ሀሴት
@ሀሴት 6 сағат бұрын
አባታችን ሰላም ይብዛሎት የኔ አባት🙏🙏🙏
@KumeeQtr
@KumeeQtr 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dz8jz7pl8f
@user-dz8jz7pl8f 6 сағат бұрын
Abatachen bereketote ydereben bsedet alem nw yalewete lager Meder bselam yabeqagne metet tedergobegnale btselotachu asebugn welete mariyam
@user-mx5kf6yc3s
@user-mx5kf6yc3s 6 сағат бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🎉🎉
@yeab_tech
@yeab_tech 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Ameen
@yeab_tech
@yeab_tech 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Ameen
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 6 сағат бұрын
❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 6 сағат бұрын
ከናታችን ከወይናባ ማርያም በረከት ያሳትፈን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏