Пікірлер
@mememalase9018
@mememalase9018 24 минут бұрын
Tebareku gate yebarkh ❤
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 37 минут бұрын
መልእክቱ እንድንፈርራ ብቻ ሳይሆን እንድንዘጋጅ ነዉ ስለዚሕ የሚሰማ ሁሉ ይዘጋጅ ደግሞም ሌሎችን እንድናስብና የተዘራዉን እንድናጭድ እግዚሐብሂር አምላክ ሐይል እንዲሰጠን በፀሎት እንትጋ::
@TibletsMichael
@TibletsMichael 42 минут бұрын
TEBAREK❤❤❤❤❤❤
@alexokelb2254
@alexokelb2254 Сағат бұрын
Tebarekuuuuu❤❤❤
@TerezaMihreteab
@TerezaMihreteab Сағат бұрын
God bless, bless, bless you so much dear family
@yohan7782
@yohan7782 Сағат бұрын
የቀደዳ ታሪክ አታቅርብ በናታችሁ ሰትይዋ ወይ በሽተኛ ናት ወይ አጭበርባሪ ናት.
@Mihiret855
@Mihiret855 Сағат бұрын
ለምንድነዉ ላይክ የማታረጉት
@abinetabinet8923
@abinetabinet8923 2 сағат бұрын
ተባረኩ ወድምች
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሉዚያናን እና ኦክላሆማን ያሰበ ጌታ ሜሪላንድን ያስብልን ደሞ❤
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi 2 сағат бұрын
❤ ጌታ ይባርክህ መሳይ
@meseretweldemariyam7526
@meseretweldemariyam7526 2 сағат бұрын
❤❤❤
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 3 сағат бұрын
🙏❤
@Chizzyboy0705
@Chizzyboy0705 3 сағат бұрын
You haven't seen what I have saw in my dream, I can not finish it by comment, I would like to speak on video.እማኑኝ የክርስቶስ መምጫ በጣም በጣም በጣም ቅርብ ነው😭😭😭😭
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz 3 сағат бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@abinetabinet8923
@abinetabinet8923 3 сағат бұрын
እሰይ ጌታ ይመሰገን ተባረክ
@melesemengistu-y1s
@melesemengistu-y1s 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@melesemengistu-y1s
@melesemengistu-y1s 3 сағат бұрын
❤❤
@melesemengistu-y1s
@melesemengistu-y1s 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melesemengistu-y1s
@melesemengistu-y1s 3 сағат бұрын
Belssed god❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lx9nr4os6x
@user-lx9nr4os6x 4 сағат бұрын
ያመነ የተጠመቀም ይድናል
@WudeKetena
@WudeKetena 4 сағат бұрын
በእውነት በጣም የምወደው ፕሮግራም በርቱ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 4 сағат бұрын
Mesay berta !
@nigist6147
@nigist6147 5 сағат бұрын
እኔ ቤልጄም ነው የምኖረው የሴትኛ አዳሪ እጋዊ ከሆነ እኮ ቆየ የተለየ ቦታ አለው ሴቴቹ በመስታወት ውስጥ እራሳቸውን ያሳያሉ የፈለገ ይገባል😊
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 5 сағат бұрын
❤❤❤
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 5 сағат бұрын
ለናንተ ብቻ ነው እንናዴ የሚታየው?
@sarasiyoum
@sarasiyoum 5 сағат бұрын
መሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@user-dn3vc7lc9o
@user-dn3vc7lc9o 5 сағат бұрын
ከመቀሌ የሚነሳው የእግዚአብሔር ክብር ለቀረው ኢትዮጵያ ሁሉ የሚተርፍ ነው ክብር ለስሙ ይሁን።
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294 2 сағат бұрын
Ameeen
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 5 сағат бұрын
ወንድሜ መሳይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አሁንም እህት ወንድሞቼን አንቃን ቀስቅሰን መንፈስ ቅድስ አግዜን ሁልጊዜ ተክተን እንድንጠብቅ እርዳን❤
@yisakArge
@yisakArge 6 сағат бұрын
Maranata
@freefree7895
@freefree7895 6 сағат бұрын
መሳይ ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ያነቃቃል እግዚአብሔር ይባርክሕ
@BetlhemeAsfawa
@BetlhemeAsfawa 6 сағат бұрын
ስልክሽን ላኪልኝ እባክሽን እማማክርሽ ነገር አለ በጌታ ፍቅር እጠይቅሻለው
@SantaKassa
@SantaKassa 7 сағат бұрын
እግ/ይባርክህ አሁንም የበለጠ ሀይል ጉልበት ፅናት መንፈስ ቅዱስ ይስጥህ የበለጠ ነፍስ ከዐለም ወደ ዘላለም ህይወት ህይወት ታፈልሱ ዘንድ ብርታቱን ይስጣቹ።
@mebratayele5193
@mebratayele5193 7 сағат бұрын
መሳይ መሳይ እግዚአብሔር ይባርክ እንደገና ስላየሁ ደስ ብሎኛል ተባረክ ብሩክ ነህ
@eshetukoteofficial7091
@eshetukoteofficial7091 7 сағат бұрын
መሳይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በተለይ የሲኦል ምስክርነቶችን በየሳምንቱ ቢቀርብ ጥሩ ነው በርታ ተባረክ
@woinea3883
@woinea3883 8 сағат бұрын
ይሄንን ፕሮግራም እንደእኔ የሚወድ ፕሮግራሙን ላይክ ላይክ ሼር!!!❤❤❤
@ababachtessemahiko7108
@ababachtessemahiko7108 Сағат бұрын
Enem
@YashegatYash
@YashegatYash 10 сағат бұрын
ማራናታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YashegatYash
@YashegatYash 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazKebede-yk5pn
@AlmazKebede-yk5pn 12 сағат бұрын
በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም ከከነ አቅራቢው❤❤❤❤
@mulukenadmasu9407
@mulukenadmasu9407 Күн бұрын
The smartest journalist 👏
@TsinukalNega
@TsinukalNega Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ dowload ማድረግ ቢቻል ❤😊
@Dendi_D7
@Dendi_D7 Күн бұрын
በችግር የተቀበረ 😢 በችግር የከበረ😢😭😭😭😭
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Күн бұрын
አቤት ውሸት እግዚያብሔር አናገረኝ ትላለህ
@tekashawash9742
@tekashawash9742 Күн бұрын
ለመሆኑ የሴትየዋ የዝሙት ዜና ማቅረባችሁ ያሳዝናል ለእናንተ ትልቅ ዜና ነውንዴ ይኼ አለምን የሞላ ነው ርካሽ የሆነ ዜና የምታቀርቡት ዜና የሚያንፅ አጣችሁ ነው ያሳዝናለሰ ትልቅ ስም ማራናታ ይዛችሁ አርሙ
@YafetWap
@YafetWap Күн бұрын
yemir andega nachu 😍
@YafetWap
@YafetWap Күн бұрын
yemir andega nachu 😍
@YafetWap
@YafetWap Күн бұрын
❤❤wow amazing ❤❤
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 Күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም የሰይጣን ክፉ ሴራ የተመታ ይሁን።
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Күн бұрын
ይህን የሰይጣን ዓምልኮ ዋነኛ ምልክት የሆነውን ኮከብ ከኡትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ እስካላነሳን ድረስ በኢትዮጵያ ላይ ሰላምና መግባባት ይመጣል ብሎ ማሰብ ከንቱ ነው። በተለይ ደግሞ የዓማኞች ማለቴ ክርስቶስን ተከታይ ነን የምንል ነብዮች፣ ፓስተሮች፣ ዘማርያኖች ባጠቃላይ ከጠቅላዩ አብይ ጀምሮ ይህን የሰይጣን ኮኮብ ምልክት ያለበትን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማን በጣም ወዳጅና ተጠቃሚ መሆናቸው ይገርመኛል። ምክንያቱም፣ ክርስትያን ነኝ ስንል አትሊስት የጌታ የኢየሱስን ፍቅር የቀመስንና ማዳኑንም በህይወታችን ላይ የተገለጠ እንዲሁም የዚህ የጨለማው ዓለም ገዥ ሰይጣንን ዓላማ በሚገባ በመንፈስ ቅዱስ መረዳት ያለን ነን ብለን እናምናለንና። ታዲያ ስለሰይጣናዊ ዕምነቶች፣ ጥንቆላ፣ ምትሃትና አስማት እንዲሁም ጠዓዎት አምልኮዎች ዘፈና ዘፋኞች፣ ቁማር ___ ሁሉም በጋራ የሚጠቀሙበት ይህ ሰይጣናዊ ወይንም ሰይጣናዊ በሆኑ አምልኮዎች እንደ ሎጎ ወይንም መለያ ሆኖ ሲያገለግል እያየነው። ለምሳሌ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ይህን ምልክት ያለበትን ሰንደቅ አላማ በመቃወም ምንም ምልክት የሌለበትን ሲጠቀሙና እነርሱን አህዛብ ብለን እኛ ግን እውነቱን እያወቅን አንድም ጠቅላዩን በመደገፍ (የኛን ሃይማኖት ተከታይ ስለሆነ ብቻ) ሌላው እርሱም ቢሆን ለእግዚአብሔር ቃል መታዘዝ የጎደለው ብዙ ጣዖትን አምልኮ የሆኑ ዓምልኮዎችን በይፋ እንዲከበሩና ብሎም በዮኒስኮ እንዲመዘገቡ አድርጓል። (እሬቻ፣ ብዙ ሃውልቶችን በተለያዩ ከተሞችና አደባባዮች እንዲሁም ፓርኮች ማፍረስ ሲገባው እርሱ ግን ተክሏል። የግብረ ሰዶም ምልክት ያደረጓትን ፒኮክ እያወቀ በቤተ መንግስቱ መግቢያ በሩ ላይ አድርጓል። ብዙ ጊዜም በኢብራይስጥ ፊደል ሶስት ጊዜ 6ን በቲሸርቱ ላይ ከነባለቤቱ በማድረግ በይፋ ሰይጣንን ደገፈ) እኔ በግሌ የጌታ የክርስቶስ ኢየሱስ ተከታይ ስሆን ከላይ የጠቀስኳቸውን የሰይጣን ሃይማኖት ተከታዮችን ምልክት ኮከብ እንዲሁም ለማናቸውም ሰዎችም ሆን በቤተ መንግሥት መግቢያ በር ላይ የተገነቡና እየተገነቡ ያሉትን መፅሃፍ ቅዱሳዊ (የእግዚአብሔር ቃልን ያልተከተሉ ተግባራትን ሁሉ) በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እቃወማለሁ። ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ማስተዋልን ከጥበብ ጋር እግዚአብሔርንም በመፍራትና እርሱንም ብቻ በማምለክ ዕለት ተዕለት የምንኖርበትን ሰማያዊ ፀጋ አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። ይቅርም ይበለን። ❤❤❤ አሜን አሜን። ለኢትዮጵያ ህዝብና አገራችን በመጀመሪያ ለቅዱስ እግዚአብሔር ቃል መታዘዝና እርሱን ብቻ ማምለክ፣ ፍቅር፣ ሰላም፣ ጤና፣ ዕድገትና አንድነት ይሁን❤❤❤!! ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ምህረቱን፣ ፍቅሩን፣ ሰላሙንና ፊቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይመልስልን ❤❤❤ አሜን
@eyerusalemalemayehu8699
@eyerusalemalemayehu8699 2 күн бұрын
Geta ymesgen 🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemalemayehu8699
@eyerusalemalemayehu8699 2 күн бұрын
Geta ymesgen 🙏🙏🙏🙏
@berekettibebu8861
@berekettibebu8861 2 күн бұрын
amazing talent!! , እንዲህም ሆነ፤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ መንፈስ በሳኦል ላይ በሆነ ጊዜ ዳዊት በገና ይዞ በእጁ ይመታ ነበር፤ ሳኦልንም ደስ ያሰኘው ያሳርፈውም ነበር፥ ክፉ መንፈስም ከእርሱ ይርቅ ነበር። መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 16:23