GHLU  ተስፋ ያላት ሴት
44:32
ወደ ቃሉ እንመለስ
1:02:16
Пікірлер
@destinyrg9133
@destinyrg9133 3 күн бұрын
More blessing
@Eyerus5
@Eyerus5 16 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ውዴ 🥰
@pastorfissehafeyissatuffa4454
@pastorfissehafeyissatuffa4454 24 күн бұрын
የአንባቢ ቁጥር መች አነሰ የጸፊና ጥራት ያለው ጽሑፍ አቅራቢ እንጂ። ይህን አባባል ወድጄዋለሁ...
@pastorfissehafeyissatuffa4454
@pastorfissehafeyissatuffa4454 24 күн бұрын
ትልቅ መግለጫ ስለ ዓፈበአ ።መጋቢ መስፍን ከነቤተሰብህ ተባረክ አብረን በመንግሥቱ ስራ ስለተሰማራን ደስ ይለኛል።
@bihonegndemena5411
@bihonegndemena5411 Ай бұрын
ጌታ ፓስተር ስሜ ታደሰን ይባርክ።
@wederjojo
@wederjojo Ай бұрын
ድንቅ መልክት ነው ተባረኩ ❤❤❤
@godislove6988
@godislove6988 Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክዎት ፓስተር እሸቴ❤❤❤
@tinsaemultimedia8705
@tinsaemultimedia8705 Ай бұрын
በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው
@librameja5283
@librameja5283 Ай бұрын
አንተን የሰጠን ልኢሊ እግዝአብሔር ይመሰገን ተባረክ ፓሰተር ጸጋውን ያብዛልህ🙏🏻🙏🏻🏆🏆❤️
@tesfubekeletube2024
@tesfubekeletube2024 Ай бұрын
ስክነት እርጋታ ! ተባረኩልኝ ።
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 Ай бұрын
ተባረኩልኝ
@librameja5283
@librameja5283 Ай бұрын
ይገርማል ክብሩን እግዚአብሔር ብቻ ይውሰድ ትልቅ ነገር ነው ጌታ ይርዳን ተባርክ ፓሰተር🙏🏻🙏🏻🏆🏆
@hirutdaniel7348
@hirutdaniel7348 2 ай бұрын
ፓስተር ሙሴ ዘመንህ ይባረክ ለዘመኒቱ ቤተክርስቲያን እና በክርስቶስ ላመኑ ሁሉ አስፈላጊ እና ወሳኝ መልእክት ነው የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተ ያስተላለፈው።
@tadelewoldeyes4155
@tadelewoldeyes4155 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የጊዜው መልእክት ነው
@aklilubashe
@aklilubashe 2 ай бұрын
አ.ፈ.በ.አ ...ትርጉሙ ይፃፍልን
@hirutdaniel7348
@hirutdaniel7348 2 ай бұрын
ዓፈበአ ትርጉሙ አለም አቀፍ ፈውስ በፍቅርና በአንድነት ነው።
@TamiratDesalegn-jo4zu
@TamiratDesalegn-jo4zu 2 ай бұрын
ምርጥ ራእይ ነው ተባረኩ
@TamiratDesalegn-jo4zu
@TamiratDesalegn-jo4zu 2 ай бұрын
ከዚህ ጋር መተባበር እፈልጋለሁ
@duresoalemu4804
@duresoalemu4804 3 ай бұрын
Bertu tiru program new
@duresoalemu4804
@duresoalemu4804 3 ай бұрын
Tebareku
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! እህቴ አንቺና ሌሎች ወገኖች ልትሰሩት የተነሳችሁበት ሀሳብ በጣም የከበረ አገልግሎት ነው!!! በርቱ በርቱ !! እግዚአብሔር ሁሉን ያዘጋጃል!! የምትይው ሁሉ ዕውነትና በጣም የመንፈስ ቅዱስ ጥበብና ዕውቀት የሞላው ነው !! ትንሽ እርማት :- አንጋፋ , አሉ የተባሉ, አንዳንዶች ሜጋ ይላሉ እንዲህ የሚባል ህብረት የለም!! መፅሀፍ ቅዱስ ላይ በጣም በትክክልና በትህትና ሲገልፀው በእገሊት ቤት የምትገኘዋን , በቆሮንቶስ የምትገኘው በእየሩሳሌም የምትገኘው ...... ብዙ እንጂ አንጋፋ , ሜጋ, ትልቁ በማለት መመዘኛ ቃላቶችን አያስተምረንም!!! ከሰውነታችን ያሉ ትንንሿና በጣም ስስ የመሰሉት የሰውነታችን ብልቶች እነሱ ከሌሉ ይህ የሚታየው ግዙፍ ሰውነት ሊሰራ ወይም ሂወት ሊቀጥል አይችልም :: እግር ተቆርጦ መኖር ይቻላል ልብ ተቆርጣ አደለም ታማ ሂወት አይቀጥልም :: ስለዚህ በጌታ አካል ውስጥ ያሉትን ህብረቶች አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ ማድረጉ እና በዕድሜ ቆይታ ወይም በሰው ቁጥር የግዚአብሔር ቤት የእግዚአብሔር መኖር መገለጫ መመዘኛ ወይም መንፈሳዊ ስኬት ነው ብለን ልንል አንችልም !! ለማንኛውም ልል የፈለኩት ይህንን ባንለምደው !! ብዬ ነው ተባረኩ በርቱ እኛም እንቀላቀላችኇለን የሁላችንም ሥራ ነው ግዴታችን ነው :: ❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽
@user-no2wf1lu8k
@user-no2wf1lu8k 4 ай бұрын
tebareku
@GHLU-qi4ul
@GHLU-qi4ul 3 ай бұрын
amen
@wederjojo
@wederjojo 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ደስ የሚል መልክት ነው እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካቹ
@GHLU-qi4ul
@GHLU-qi4ul 3 ай бұрын
amen tebareku
@pastorfissehafeyissatuffa4454
@pastorfissehafeyissatuffa4454 4 ай бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@GHLU-qi4ul
@GHLU-qi4ul 3 ай бұрын
amen pastor
@wederjojo
@wederjojo 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@Berhantube52
@Berhantube52 4 ай бұрын
Teri akerareb new tebareku
@henockmaat9765
@henockmaat9765 4 ай бұрын
Worada debtera freemeson againest Ethiopia !!! Leba wait
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 5 ай бұрын
Keber hulu legeta yehun
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 5 ай бұрын
Denk nw
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 5 ай бұрын
BLESSD
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 5 ай бұрын
ተባረኩ PASTOR
@Berhantube52
@Berhantube52 5 ай бұрын
BLESSD
@wederjojo
@wederjojo 5 ай бұрын
ፖስተር ፍሥሓ ዘመንሕ ይባረክ ደስ የሚል ትምርት እውነትን በፍቅር ነው የገለጽከው የሰላም ሰው ለመሆን የሚፈልግ ሁሉ ሊያየው የሚገባ ትምሕርት ነው ተባረኩ።