Пікірлер
@Umahlan
@Umahlan 18 сағат бұрын
ጎበዝ
@towfikendris8155
@towfikendris8155 23 сағат бұрын
sewu miketatlew motan, yoni magna new enesu andm neger alserum sew kemesadeb wuchi berchi
@user-ws8kd6ly3v
@user-ws8kd6ly3v 2 күн бұрын
ቤኪ መገኛው የት ነው የሙዙ ችግኝ
@user-tz4dp4dj8c
@user-tz4dp4dj8c 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@HananGg-sr2vw
@HananGg-sr2vw 4 күн бұрын
💔😢
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@zobleselam5695
@zobleselam5695 9 күн бұрын
በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
@abdunur8211
@abdunur8211 10 күн бұрын
Asayachualehu tialesh gin suspence adrgesh titewiyalesh eske mecheresha masayet alebish
@user-dv2mt3ck8e
@user-dv2mt3ck8e 12 күн бұрын
ዘሩኖ የት ነው የሚገኘው
@user-dv2mt3ck8e
@user-dv2mt3ck8e 12 күн бұрын
በረከት እንደት ነሽ አድናቂሽ ነኝ አንድ ጥያቄ ለጠይቅሽ ቀይሽኩርት ዘር ፈልጌ ነበር እኔ ያለው ባህርዳር ያለውት ግን ጥሩ ሽንኩርት ሚፈላ ዘር ፈልጌ አጣሁ ከነዋጋቸው ንገሪኝ
@HananGg-sr2vw
@HananGg-sr2vw 13 күн бұрын
ጀግና ሴት ሳይ ደስስ ይለኛል መልካም ቅናትም ያድርብኛል 💔 ሰላም በረከት እንዴት ነሸ እኔ ስደተኛ ነኝ saud arebia ነዉ እምኖረዉ እንዳንችዉ ሴት ነኝ ..ዳዊት ድርምስ እከታተላለሁኝ እና እዛ ነዉ ለመጀመርያ ግዜ የየሁሽ ያወኩሽ ከዛን ቀን ጀምሮ እግዛብሄር በምያዉቀዉ ልቤ ዉስጥ ነዉ የቀረሽዉ በ fbም እከታተልሻለሁ እና ደሞ እንደዝህ ልምድሽን ለማካፈል ሴትን ለማገዝ ትሁት ሴት ሁነሽ ሳይሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በጣም... ኣገሬ ገብቼ ግብርና መስራት ነዉ ምፈልገዉ እና ኣንች ኣብነቴ /ምሳሌየየ ነሽ እናም ኣንድ ቀን መድረክ ላይ ወጥቼ ኣስታዉሼሽ ስምሽን ጠርቼ ኣመሰግንሻለሁ ደሞም እትዮ ስመጣ ምክርሽን እገዛሽን ከፈለኩ እንደማገኝሽ ተስፋ ኣደርጋለሁ እናም የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ስያምር ነዉና ....እመ ኣምላክ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ የኔ ጀግና ❤👏
@JoannaSewnet
@JoannaSewnet 16 күн бұрын
ታድለሽ
@WebalamMulgeta
@WebalamMulgeta 21 күн бұрын
እባክሽን እኔ እናት ነኘበጣም ነው እማከብርሽ ወጣትም ነኘ ግን አንቼጋ ስራካለ ብትቀጥሪኘ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 22 күн бұрын
I do appreciate dear❤
@Wegu-p6y
@Wegu-p6y 22 күн бұрын
ስልክሽን ላክልኝ
@user-hz7lx2ss8d
@user-hz7lx2ss8d 26 күн бұрын
አይዞሽ በርቺ እነዚ
@user-hz7lx2ss8d
@user-hz7lx2ss8d 26 күн бұрын
አንድ አንድ ቤተሰብ እከካም 😢የማይረባ ሞልቶ የማይሞላ ገደል 😢
@BabeFikru
@BabeFikru 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@GetuAberaAbate-ql7mn
@GetuAberaAbate-ql7mn Ай бұрын
እኔ ስራ እፈልጋለው
@nidaleturky4170
@nidaleturky4170 Ай бұрын
ሰይጣን አምላኪ ስለሆንሽና እናትሽን ስላስቀየምሽ በጣም እጠላሻለሁ 👎👎👎
@bekifarmerofficial
@bekifarmerofficial 23 күн бұрын
E/r lebona yestesh
@Hirutyearsemalij
@Hirutyearsemalij Ай бұрын
እኔ አግሮኖምስት ነኝ ካንች ጋር እድል አግንቼ ብሰራ ዴስ ይለኛል እንዴት ነው እንችን ማገኘው ?
@ayelechteka3712
@ayelechteka3712 Ай бұрын
በረከት ለመሆኑ የምትሸጪው ቅቤ የላም ነው እህል ቅጠልም አይል እኔስ አንድ ኪሎ ነው የገዛሁት አልበላሁትም
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e Ай бұрын
ደግኒት በርች 500ሄክታር አማራ ክልል አለኝ ማማከር እፈልጋለሁ አንችን ወንዞች በዙሪያው አሉ?
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Ай бұрын
በርከት ገበሬዋ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaammeeWallooAhmed-ir2cw
@MaammeeWallooAhmed-ir2cw Ай бұрын
እኔ ሴት ነኝ ቁጥርሸን አስቀምጭልኝ
@bereketmihretu-d1j
@bereketmihretu-d1j Ай бұрын
Endate new magignet yemichalew Baki ?
@AbuDavido
@AbuDavido Ай бұрын
Jagn snsh
@AbuDavido
@AbuDavido Ай бұрын
Good❤
@staymotivated5409
@staymotivated5409 Ай бұрын
i need to meet you i have amazing opportunity for you so how can i reach you??
@staymotivated5409
@staymotivated5409 Ай бұрын
i need to meet you i have amazing opportunity for you so how can i reach you??
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv Ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ነሽ ኢትዮጵያዊነት በልብሽ የለመለመች የብዙዎች አርአያ (ተምሳሌት )🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@safiyasafiya5679
@safiyasafiya5679 Ай бұрын
Jabadhu rabbin si bira hia jirtuu
@safiyasafiya5679
@safiyasafiya5679 Ай бұрын
Jabadhu❤❤❤
@safiyasafiya5679
@safiyasafiya5679 Ай бұрын
Jabadhu raabbin is haegu fi ege bilsi itpiyat miqanyatu bayata baye si yadae erga si arga walhi rabbin si hatisu❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@safiyasafiya5679
@safiyasafiya5679 Ай бұрын
Bamiye bsye si jaldha wahi garu si argachu hin daeye
@safiyasafiya5679
@safiyasafiya5679 Ай бұрын
Bamiye bsye si jaldha wahi garu si argachu hin daeye
@safiyasafiya5679
@safiyasafiya5679 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@bekelebelaye8551
@bekelebelaye8551 Ай бұрын
💪የአይቻልምን ተራራ የናደች ቤኬ ገበሬዋ ዮኒ መጋኛ የሚባለውን እንቅፋት ድንጋይ ከፊትሽ ላይ ያንሳልሽ 🙏 በተረፈ በርቺ በረከት ለበረከት ሁኚ
@Abuaboset
@Abuaboset Ай бұрын
በረከት ደናነሽ
@user-sh8rt2cr4s
@user-sh8rt2cr4s 2 ай бұрын
ስራሽ ጥሩ ነው ግን ውሸት አትዋሺ ሳሪስ አለ ብለሽ አዞርሽኝ የሌለውን
@user-nd4iu2zw2i
@user-nd4iu2zw2i 2 ай бұрын
ይመችሽ አቦ የሥራ ወኔሽ በጣአም ደሥ ይላል
@Abuaboset
@Abuaboset 2 ай бұрын
እረ በእናትሽ አውሪኝ ሥራ አሠሪኝ
@Abuaboset
@Abuaboset 2 ай бұрын
በረከት አታወሪኝም በእናትሽ
@Abuaboset
@Abuaboset 2 ай бұрын
በረከት አውሪኝ እስቲ
@user-nd4iu2zw2i
@user-nd4iu2zw2i 2 ай бұрын
የቀና ብዙያወራል እግዝያብሄር ይርዳሽ
@user-nd4iu2zw2i
@user-nd4iu2zw2i 2 ай бұрын
የኔውድ ተባረኪ እኔ ያለሁት ሠው አገርነው ልመጣ እያሠብኩኝ ነው ከአንች መረከብ ብችልና ብሠራ በጣአም ደሥይለኛል እባክሽን ሥልክ
@user-yo3ct9rt8h
@user-yo3ct9rt8h 2 ай бұрын
Beky men laderegesh ahunem ke aynena kemekegna yawtash
@user-yo3ct9rt8h
@user-yo3ct9rt8h 2 ай бұрын
Beki tenkeri telat ke gonachen new yemimetaw ye enat ye agot mekegna
@Daniel-ps4lg
@Daniel-ps4lg 2 ай бұрын
Gobez
@GenetDagne-te4cm
@GenetDagne-te4cm 2 ай бұрын
በረከት እባክሽ ያንችን ምርት መሸጥ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ላግኝሽ እባክሽ አግዥኝ ስራ ትቼ ተቀምጫለሁ የቢዝነስ ማኔጅመንት ምሩቅ ነኝ