Пікірлер
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 51 минут бұрын
ልደቱ የኢትዮጵያ እንቅፋት
@yeshialemmengistu3643
@yeshialemmengistu3643 2 сағат бұрын
He Is allways critising FANO.HE IS AGAINST.
@kemelewf1531
@kemelewf1531 2 сағат бұрын
Kibebew is my favorite.
@mesfinyosaf3076
@mesfinyosaf3076 3 сағат бұрын
እርዮት እኔ በግሌ በጣም አመሠግንሻለሁ!!!!!!!!!!💚💛❤️ ለዮናስ ሞላምእንኳን ደስ አለህ🍀🌼🌺
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 4 сағат бұрын
ጋዜጠኛ ርዕዮት ተባረኪ ። ፈጣሪ በሂድሽበት ቦታ ያስታዉስሽ የሰጠብቅሽ ። እንዲህ የተረሳዉን ሰዉ አስታዉሰሽ ፤ ምን ሆኖ ይሆን ብለዉ ለሚያስቡት ወገነቹ መልስ ስለሆንሺላቸዉ ። አቶ የዉሐንስ ተባረክ። ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ ማለት እንዲህ ነዉ ።
@solomonmiheretu5117
@solomonmiheretu5117 5 сағат бұрын
ርዕዮት መልካም ነገር ነው። ብዙ ክፉዎች ባለንበት አለም እንዲህ አይነት ጥቂቶች መገኘታቸው ያስደስታል። ያልተሰሙ ድምፅ ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን ። ሰሎሞን ወልደመድህን
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽 እንኳን ዳንክ
@kassahunbogale9879
@kassahunbogale9879 7 сағат бұрын
ጆኒ በርታ
@kassahunbogale9879
@kassahunbogale9879 7 сағат бұрын
ጆኒ በርታ እባክህ
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 8 сағат бұрын
❤❤❤❤
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 8 сағат бұрын
መልካም ስራ ለማን መጥፎ ነዉ ርዕዮት ይህ ልጅ ከአየር መንገድ ጀምሮ ከተደረገ የነበረዉን አዉቃለሁ ስለዚህ እግዚአብሔር ይህን የሰራሽዉ ስራ በዉጤት እንዲህ ሆኖ ስላየሽዉ እንኳን ደስ አለሽ ይህ ሰዉ የዛን ሰዓት አላየሁትም ነበር ትንሽ ጥሩ ሰርተሽ ብዙ ማድረግ የሚችለው አምላክ ብድራትህን በእጥፍ ድርብ ይስጥህ አቶ ዮሐንስ ዮናስ ስምህ በእራሱ ትርጉም አለዉ የማይተወዉ አምላክ እንኳን ለእዚህ አበቃህ ባለቤቱም እጅግ ምስጋና ይድረስሽ በጠቅላለዉ ለዮናስ መልካም በማድረግ፣በገንዘብ በፀሎት ሁሉ ለተሳተፋችሁ ይህን ቀን ለማየት አበቃችሁ አንድ ሐኪም ትርፉ ታማሚዉ ሲድነለት ሰለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን
@hahu3160
@hahu3160 11 сағат бұрын
የደረሰበት ነገር ሲሰማ መቸም አሰቃቂ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሰቆቃ በዚህመንገድ መቀጠሉ በጣም ያሳዝናል
@yaredkassaye6526
@yaredkassaye6526 11 сағат бұрын
ሰሞኑን ስለዚህ ልጅ ሳስብ ነበር።
@hawsebadidba7221
@hawsebadidba7221 12 сағат бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ::
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 13 сағат бұрын
እርጉሙ ብአዴን የበላው ወንድማችን በእግዚአብሔር ታምር እንደዚህ ተሽሎት ማየት በጣም ደስ ይላል:: ሰሞኑን መነሻውን ሳላውቀው ይህ ወንድም ትዝ እያለኝ ነበር::
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 15 сағат бұрын
Dinqem hizb dehinint! Yihe hizb aseqay new Enji
@MignoteFikre
@MignoteFikre 15 сағат бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ተመሰገን❤❤❤ ከነ ልጅህ ሚሰትህ እህቶችህ ጋ
@fikerbetel8645
@fikerbetel8645 15 сағат бұрын
ተባረኪ❤ !
@fikerbetel8645
@fikerbetel8645 15 сағат бұрын
kzfaq.info/get/bejne/f651krJ8vteZf2w.htmlsi=Dxx8bFgo64svnrHp
@fathifathi9214
@fathifathi9214 15 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉
@ebz1040
@ebz1040 16 сағат бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ለዚህ በመብቃትህ ልብ ይነካል የኢትዮጵያ ፓለቲካ ስንቱን በላ ስንቱን አስደደ ስንት ያልተስማ ጉድ አለ በኦሮሚያና በአማራ ክልል በአ/አ በሱሜሊያ ከባዱን ፍጅት የደረስባቸው አካባቢዎች ናቸው
@askjember3525
@askjember3525 16 сағат бұрын
ሰላም ቤተሰብ የምትገቡ ሁሉ ላይክ፣ሽር ሰብሰክራብ እናድርግ አይከፈልበትም። አሁን ሰድብ፣ ፈለጠዉ ቁረጠዉ፣ ገደለዉ ቀማዉ የሚል ዜና ቤሆን በመቶ ሸህ ታገቡት ነበር?ከዚህ ግን እዉነትና ጥሩ ባህላችን የሚስተላልፋ ሰሆና ትንሽ ነዉ ለምን ??? ቤንስ እከዚህ ወር 200k እናሰገባዉ አደራ አደራ❤❤✋💚💛❤💐💐💐🌹🌹🌹
@gull4738
@gull4738 23 сағат бұрын
Yes Dr. All need a change of frame of mind.
@gull4738
@gull4738 23 сағат бұрын
አይ ዶክተር ነገሩ.......
@user-vm1fm1db8l
@user-vm1fm1db8l Күн бұрын
Emperor Menlik was successful by the Oromo Generals,
@user-vm1fm1db8l
@user-vm1fm1db8l Күн бұрын
Can you bring examples
@user-vm1fm1db8l
@user-vm1fm1db8l Күн бұрын
Political end goal/Political Road Map ??? believe me,The Amhara Groups/entities never ,ever have spirit of organizing themselves in one strong powerful force in the Ethiopia's long history said to be (3000)Yrs..
@SultanSultan-md9nl
@SultanSultan-md9nl Күн бұрын
በርግጥ ላንተ የሚበጀህን የምታውቀው ኣንተ ነህ ፡ነገር ግን ከሙያህ ከተሰጥኦህ ውጪ መኖር ??????????
@penafrica4321
@penafrica4321 Күн бұрын
ነገደዎችን ዋጋ እንዲያጨሩ ቁጥጥር ማድረግ ውጤት አያመጣም። ምክንያቱም መንግሥት የብር የመግዛት ዕቅምን ቀንሶ ነጋዴውን ያለዋጋ ጭምራ ሺጥ ማለት ከስረህ ሱቅህን ዝግ ማለት ነው። ይህ ችግሩን ያባብሳል እንጂ ህዝቡን ከችግር አያወጣም።
@saraahmed293
@saraahmed293 Күн бұрын
እንኳን ደስ ያላቹ እያሉ ህዝብን የሚያደናግሩ የመግስት ተከፋይ ካድሬዎችን በጋራ ልናወግዝ ይገባል
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 Күн бұрын
በዶላር ፖሊሲ ዙሪያ dr ዮናስንና ልደቱን አቅርባችሁ ሃሳባቸዉን ብታሰሙን ጠቃሚ ነው.
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w Күн бұрын
እንድያው ዝም ብለክ እስክ የተረሳ በስድ ያላዎጣክ ካለ ፈልግ 😀😀ምርጥ ሰው 👍
@danile
@danile Күн бұрын
ተቦርነ እና ክበበው አረጅ
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Күн бұрын
ሰላም!!የኑሮ ውድነቱን ምክንያት በማድረግ ዐቅማቸው ለማይችል ምን አማራጭ ኖሮ ነው፤ከብር 3.50 ወደ ብር 35 ከፍ ያለውና እንዲህ የናረው? ነው ወይንስ በዚህ ሥርዓት ግማሽና ብጥሌ መሸጥ ሊጀመር ነው? ይኸ የግለሰብ ዋጋን ይመለከታል።መንግሥታዊ ድርጅቶችስ ምን ያቀዱት ጉዳይ አለ?ነው ወይንስ አሁንም በመደመሩ ዐባዜ ላይ ናቸው?
@Desalegn-v2e
@Desalegn-v2e Күн бұрын
ፍኖ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ
@solomongirma8767
@solomongirma8767 Күн бұрын
በርቱ
@mengizemmedia
@mengizemmedia Күн бұрын
gofund.me/13ec2701
@mengizemmedia
@mengizemmedia Күн бұрын
gofund.me/13ec2701
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Күн бұрын
ከእዚህ በፊት በአለም ባንክ ከ30 አመት በላይ በኤክስፐርትነትና በአማካሪነት የሠሩ ኢትዮጵያዊን ሰው በአንድ ሚዲያ ላይ ተገናኝተን ለመሆኑ በአለም ባንክና IMF ተረድተው ከድህነት የተላቀቁ የአፍሪካ አገራት ካሉ ይጥቀሱልኝ ስል ጠይቅያቸው ነበር ነገር ግን አንድም አገር ሊጠቅሱልኝ አልቻሉም:: በድሃ አገሮች ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ብድር ብክነትን እና ሙስናን በመጨመር ኑሮን በማስወደድ ዜጎች ለከፋ ድህነት ለግጭት ለጦርነትና ለስደት እንዲጋለጡና የአገራቱ የተፈጥሮና የሰውሠራሽ ሃብቶችም በዕዳ እንዲያዙ ነው የሚያደርገው:: በከፍተኛ ብድር የተሠሩ ፕሮጄክቶች ምን ያህል ኪሣራ ውስጥ እንደጣሉን ለማሳያ ቢያንስ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቶቻችን እና የከተማ ውስጥ ባቡር መሥመሮቻችን አንደ ምሣሌ መውሰድ ይቻላል:: መፍትሔው ባንኮች በነፃ ውድድር የእራሳቸውን የገንዘብ ምንጭ በመፈለግ በውድድር እንዲያድጉ ቢደረግ የተሻለና የሰለጠነ መንገድ ነው የሚሆነው:: አሁን ባንኮች በዕዳ በተገኘ የውጭ ምንዛሪ እየፈነጩ ነው:: ለብሔራዊ ባንክ ያስያዙት ወርቅ ወይም ሌላ ውድ መያዣ የላቸውም:: ዶላር የሚገዙትም ሆነ የሚሸጡት በጨበጣ ነው:: ጥቁር ገበያው እየናረ ነው የሚሄደው:: ምክንያቱም የእኛ አገር ጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሬ የሚፈልገው ለተለያዩ ምክንያቶች ቢሆንም ይበልጥ ደግሞ የሚፈልገው ወደ ውጭ አገር ለመሰደጃ እና አቅም ከፈቀደ ደግሞ በውጭ አገር ኢንቨስት ለማድረግ ለመማር ወዘተ ነው:: ስለዚህ የጥቁር ገበያው ዋጋ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይሄድም:: ባንኮች ከሙስና አሠራር ጸድተው እንኳ ሥራቸውን ቢሠሩ እያደገ የሚመጣውን በውጭ ንግድ ላይ የሚሠማራውን የነጋዴ ፍላጎት ለሟሟላት የሚችል የውጭ ምንዛሬ መቼም ማግኘት አይችሉም:: የሚሻለው የአገር ውስጥን ምርት ጥራት አሳድጎ በቅድሚያ በአገር ውስጥ ለሚኖር ዜጋ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርብ በማድረግ የብርን ዋጋ ከፍ ማድረግ ነው:: ከውጭ አገራትም ጋር የንግድና የቴክኖሎጂ Import-Export ልውውጥን ማድረግና በሥርዓት መለወጥና ማደግ ያስፈልጋል:: በመጨረሻም መንግሥትና ሕዝብ ከሴረኛ መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማትና ከማይረቡ የኢኮኖሚ ጉዳይ አማካሪ ድርጅቶችና ግለሠቦች መራቅ አለባቸው:: ዶ/ር ጃፈር ሺፋ ኮንሠልታንት ስፔሻሊስትና ኢንቬንተር
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Күн бұрын
Dr. Yonas, I disagree with your statement. Yetnagerut Amharan ye Mekefafeya agenda new. Zemene mesqel yemiyadregew Orthodox selbone new. Period!!! Yemin yesera tenetane new,? Ye Amhara Orthodox ena Muslimu 1 new! Fact!!!
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Күн бұрын
WoW Dr.Younas Great idea comes from Great Mind so keep it up ! God Bless you and your family. I wish it would worth a lot others to follow you, .
@kassuamedie9742
@kassuamedie9742 Күн бұрын
Powerful mind of Ethiopian
@user-op7yt
@user-op7yt Күн бұрын
በጦርነት የሚመጣ ለውጥ የለም። ፋኖን ነፃ አውጪ ነው ብሎ የሚጠብቅ ሌላ ኢትዮጵያዊ የለም።
@rukiyap6949
@rukiyap6949 14 сағат бұрын
አንተ፣አውራ አማለራ፣ነው!!ኢትዮጵያን፣ነፃያወጣት፣የትነበርክ?
@lidetuayele5977
@lidetuayele5977 Күн бұрын
ዶ/ር ዮናስ የመስቀሉ ትንታኔ ምንአልባት ላም ባልዋለበት እንዳይሆን?
@danielyohannes4409
@danielyohannes4409 Күн бұрын
Thus guy is creating division among Fano based on religion and region.
@ethio1775
@ethio1775 Күн бұрын
Gazetenga reywet anche gobez nesh yehen jonas bero ye mibal zerenga atakrebew derejas ye kenesal yehe sew sebeza amhara tel new
@danielyohannes4409
@danielyohannes4409 Күн бұрын
Eryot you should interject him when he said you know there us a power struggle between Gojam and Gonder, specially after the death if Dr Ammbachew. This guy is telling us Goha killed Ambachew. Thuis guy isvey bad
@tilahunliyew9347
@tilahunliyew9347 Күн бұрын
Why don't you try to interview those controversy fano Semana and skinner instead of bringing other people
@getachewbelay6159
@getachewbelay6159 Күн бұрын
Would be nice if Mingizem Media brings the professor face-2-face with Dr. Kostentinos Berha Tesfa.
@nigussie8372
@nigussie8372 Күн бұрын
የፋኖ ትግል ወደ ጠባብ ጎጥ ሊወሰድ ኡንደሚችል የታወቀ ነበር የሠፈር ጎረምሳ መሪ ነኝ ማለት እና የዶላር ጥገኞች መብዛቱ ትግሉ ለመጠለፋ ግልጥ ነበር በኢትዮጵያ ጉልበት እና እኔ አውቅልሃለሁ ባዬች የሚፈፅሙት ድንቍርና ወለድ ጀብድ አደጋ ነው