Пікірлер
@user-qz8bj6io2e
@user-qz8bj6io2e 16 сағат бұрын
እንግሊዘኛ ትችላለህ እንዴ ዩኒ ታድለህ...ምድረ መሀይም ዛሬ ገና ነው እንዴ ፕሌን ላይ..!!
@SamiSami-md8bt
@SamiSami-md8bt Күн бұрын
Ay qetat ❤❤❤❤❤
@user-gx7bo8qe2n
@user-gx7bo8qe2n Күн бұрын
Kkkkk quci belemene letamaxa
@SamiSami-md8bt
@SamiSami-md8bt Күн бұрын
Bamaqamacha helu tataqa machebat 😂😂😂😂😂
@simretuzeleke6404
@simretuzeleke6404 Күн бұрын
ዮኒ ማኛ በሌለበት ክስ ሊመሠረትበት ይገባል ! በሀገር ክህደት : ሰዎችን ወደ ወንጀል በመገፋፋት : ሳያጣራ ሳያረጋግጥ አውቆና ፈልጉ በማህበራዊ ሚዲያ ጥቅምና እውቅና ለማግኘት ሲል የገዛ ሀገሩን አየር መንገድ እና ሀገሩን ለባዕድ አሳልፎ በመስጠት የአየር መንገዱን የደህንነት ሠራተኞች ወንጀል እንደሠሩ በማስመሠል በማስፈራራት ወደፊት እንደሚበቀላቸው በማስፈራራት ወንጀል እና በሀገር ክህደት በሀገራችን ሕግ ከመከሠስም በላይ አየር መንገዱ ዮኒ ላጠፋው ስሙ እና የተነሳውን ሁከት በማባባስ በአየር መንገዱ ላይ መጠነ ሰፊ የማጠልሸት ድርጊት በመፈፀሙ በአለም አቀፉ የአቬይሽን ህግ እንዲከሰስ እንዲሁም በተለይም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ማንኛውም በረራ እንዲታገድ ስሙ በእገዳ ሊስት ውስጥ እንዲገባ መሥራት አለበት።
@dansamkid01
@dansamkid01 Күн бұрын
ወገኔ ለዘመናት ታፍራ እና ተከብራ የኖረች ሀገራችን ኢትዬጽያ በውርጋጦች ተደፍራለች ይሄ ዬኒ ማኛ የሚባል ዱርዬ መሀይም በ international awaiting law ህግ በዚህ ቪዲዬ ማስረጃ በአሸባሪነት መጠየቅ በአለበት በአሜሪካ ሀገር ቢሆን አያደርጋትም ነበር አየር መንገዳችን ይህንን ጋጠወጥ ዱርዬ መክሰሰ አለበት ። እኛ አየር መንገዳችን ኩራታችን ነው የሁለት እና የሶስት መቶ ዶላር ልዪነት ቢኖር እንኳን ዋጋ ከፍለን ዋጋ ከፍለን የኢትዬዽያን አየር መንገድ ምርጫችን ነው።
@user-lv4we6fe3x
@user-lv4we6fe3x 2 күн бұрын
ዬኒ የሚባለው ሰውዬ እንደዚህ ነው እንዴ። የሰገጤ መአት አለች ሮማን።
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 3 күн бұрын
ለምን የበታችነት ስሜት ይሰማሃል😢ለምን ታፍርበታለህ ❤በጣም በራስ መተማመን.❤የራስህ ሃላፍነት❤
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs 3 күн бұрын
ዮኒ ሽልጥልጥ ሽንታም ኢትዮጵያ ገብህ ለብልፅግና ካድሬ ሆነህ ስታሽቋልጥ እንዳልነበር አሁን ልጆቹን ልታስበላ ወንድ ወንድ ስትጫወት አይሰቀጥጥህም 😂😂😂😂😂😂
@Betty-bx1kd
@Betty-bx1kd 4 күн бұрын
😢😢😢
@user-mo7nn5if7e
@user-mo7nn5if7e 4 күн бұрын
Era wayne😂😂😂
@BezaMengistu-ez2tb
@BezaMengistu-ez2tb 4 күн бұрын
Esy ekun tasere. Teghebu lik atew chemelka
@user-nv6qz9rs8c
@user-nv6qz9rs8c 4 күн бұрын
ወያላ ወያሎች
@user-qx2ij5fb4h
@user-qx2ij5fb4h 4 күн бұрын
እናንተ ስላልገባቹ ነው አየር የለም ዝናብ ነው ሰማዩ ጎም ለብሷል ሶስት ቀን አየር እያረፈ እየበረረ አደለም ለምን አትረጋጉም
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 4 күн бұрын
በጣም ትገርማላቹህ ይሄ ዮኒ ማኛም ዝም ብለህ ከመለፍለፍህ በፊት ለምን እውነቱን አታጣራም?
@sarahkanaan677
@sarahkanaan677 4 күн бұрын
😂I 😂😂😂😂😂
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 4 күн бұрын
ዮኒ ጆነ ዳኒኤል ምንሆነ😢😢😢
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 4 күн бұрын
ድሮም ዘፋኝ የሰይጣን የገደል ማሚቶ ነፍሰገዳይ ነው በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ኢሳያስ 13:21
@heyerumudesir3238
@heyerumudesir3238 4 күн бұрын
በጭራሽ መለቀቅ የለበትም፡፡ የሰራው ከባድ ጥፋት ነ ው፡ ፡ አውሮፕላኑን መብረር በማይችልበት ሁኔታ የግድ ይብረር ብሎ መበጥበጥ ምን ማለት ነ ው፡ ፡ የበረራ ደህንነት የማረጋገጥ የተቋሙ ኃላፊነት ብቻ ሣይሆን ግዴታም ጭምር ነው ። በመሆኑ የደህንነት ችግር አለ ብሎ ካሰብ በረራ መሰረዙ ምንድነው ጥፋቱ? ወንድሜ ቀርፁህ የለቀቀከው የቪድዮ ምስል ያንተን የገዛ ጥፋትህን ነ ው፡ ፡ ተቋሙ ከሰሰህ እንደ ማስረጃ ሊቀርብ የሚችል ትልቅ ነገር። ይገርማል ታክሲ አደረገው እኮ።
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 күн бұрын
😂😂😂😂መንግስት አለመኖሩን በደንብ ንገሩልን ምን እያሥተዳደረ ነዉ የበሻሻ አራዳ አማራን ለማጥፋት ከመሮጥ አ,አ አሥተዳድር
@user-ln4kn2ts6z
@user-ln4kn2ts6z 4 күн бұрын
አይይይይ ጋጠወጥነት አይኢትዮጵያ ባስመሰላቹእንዴ በሰማይኮነው የሚበረው ደመናሆኖባቸው ይሆናል ብቅብቆች
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 4 күн бұрын
ዮኒ እንባ ጠባቂ 🤣🤣🤣🤣 🤣🤣
@baraka99ethiopia72
@baraka99ethiopia72 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Dinke363
@Dinke363 4 күн бұрын
ተጨማለቁ አየር መንገዱ የራሱ ህግ አለው ያጋጠመው ችግር ካለ ውረዱ ትኬት ይቀየራል ለነገ ከተባሉ አይወርዱም እንዴ ይህን የሚያክል አየር መንገድ ስም ለማጥፋት ይህ ሁሉ ግር ግር ምን ይጠቅማል ጆን ዳንኤል ትልቅ ስተት ሰርቷል
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 4 күн бұрын
ትክክል 😂😂 የምር
@MeronSetotaw
@MeronSetotaw 4 күн бұрын
Meneden new neger maketatel
@SofiaHassan-f4u
@SofiaHassan-f4u 4 күн бұрын
እጀራሽይውጣ
@sharewmengistu2153
@sharewmengistu2153 4 күн бұрын
If I were ethiopian airlines I will not let him get out of the flight
@saved2501
@saved2501 4 күн бұрын
This clown 🤡 😂😂😂😂😂😂😂😂
@LijiAmhara
@LijiAmhara 5 күн бұрын
😂😂 these people are drama , Take these people to the Country side, including Yoni Magna to be a farmers.
@hamzakhalid-rf2kc
@hamzakhalid-rf2kc 5 күн бұрын
Yehizbu Andent des yelal
@kimichibimpap2375
@kimichibimpap2375 5 күн бұрын
Yehe drama yebka
@user-gx6eo8xs7k
@user-gx6eo8xs7k 5 күн бұрын
እፊ ኢንዲይ ህዝባችን ከሚሳቀ ሀገር ብነሆን ይሻለኛል እንደ ሁለተኛ ዜገ ህዝባችን ተሳቀየ ከምት የተረፈ ይህ ሁሉ ግፋ
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 5 күн бұрын
I wachen gays
@SamiSami-md8bt
@SamiSami-md8bt 5 күн бұрын
Menaw nagaru alegabane errr
@kebederoza-jd8in
@kebederoza-jd8in 5 күн бұрын
Hi reacman
@kebederoza-jd8in
@kebederoza-jd8in 5 күн бұрын
Hi mensur
@kebederoza-jd8in
@kebederoza-jd8in 5 күн бұрын
Hi
@AilfiaRadi
@AilfiaRadi 5 күн бұрын
ምን ጨት አየቀምሽ ነው የሆንሽ አትመቺም
@AilfiaRadi
@AilfiaRadi 5 күн бұрын
የሆሽ ምን ልበልሽ ደቆሮ ጀኒነት ምተምር ከሱገር
@SamiSami-md8bt
@SamiSami-md8bt 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SamiSami-md8bt
@SamiSami-md8bt 5 күн бұрын
❤❤😂❤❤❤
@SamiSami-md8bt
@SamiSami-md8bt 6 күн бұрын
Ermi anebasa ❤❤❤❤❤
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 6 күн бұрын
አይ ጂጂ አንቺ እዚህ እንደ ሃብታም ትቆጥራላችሁ ድሃ ነው የምትባሉት
@asterbetty1347
@asterbetty1347 7 күн бұрын
😂❤
@user-xe2ih3ur7i
@user-xe2ih3ur7i 7 күн бұрын
አረባክሻ ጂጂ ወረናኛ አሸንዳ አማራ ክልል ነበረ የሚከበረው ፤ወያኔ አማራ ክልል ሲከበረ አይቶ ፤አበረን እናክበር ብሎ ፤በሚቀጥለው አመት ነጥቆ እሰደው ፤፤ትግራይ ከወያኔ በፊት አሸንዳ ተከሮ አያቅም፤፤አሸንዳ ራሱ አማርኛ ቃል ነው፤፤
@user-wv9ru5lm7u
@user-wv9ru5lm7u 8 күн бұрын
ናይወየ🎉🎉🎉❤
@SamiSami-md8bt
@SamiSami-md8bt 9 күн бұрын
Kkkkk black ❤❤❤❤❤❤
@sarahkanaan677
@sarahkanaan677 9 күн бұрын
Janiy ❤❤❤❤❤❤❤
@eleniworku3153
@eleniworku3153 9 күн бұрын
ውርደት ያሻፍባታል ሆዴ የለም አይ መቅለል
@SamiSami-md8bt
@SamiSami-md8bt 9 күн бұрын
bamat meyasazen nagar er yedadal
@SamiSami-md8bt
@SamiSami-md8bt 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😅😅😅
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha 10 күн бұрын
ዋው! የኦሮሞ ልጆች ትግራይ ሄደው አሼንዳን ስላከበሩ የኢትዮጵያን አንድነት አሳዩ ማለት ነው? ዝምታ ወርቅ ነው🤫
@user-qe1yh3xv6r
@user-qe1yh3xv6r 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤gegekooooo