Пікірлер
@Almey-tq1en
@Almey-tq1en 7 күн бұрын
,🙏🙏🙏👏👏
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 10 күн бұрын
She was not queen
@KullioLuu
@KullioLuu 11 күн бұрын
Interesting fact , Rahwayne (Somali tribe) are Mai Mai speaks broken Amharic language , We are Saab Saabaa. My question is where are my Great Great Grandfathers in Ethiopia 🇪🇹
@AminAmin-e5d
@AminAmin-e5d 13 күн бұрын
ተረት
@AminAmin-e5d
@AminAmin-e5d 13 күн бұрын
በህይወቴ እንዲህ ያለ ተረት ሰምቼ አላውቅም
@Am4nu3l
@Am4nu3l 15 күн бұрын
ስለ ሳባ እግር የሚነገረው ታሪክ አፈ ታሪክ ብቻ አይደለም እዉነተኛ ታሪክ ነው
@user-ts7lz8if3t
@user-ts7lz8if3t 16 күн бұрын
When her father killed the snake wherever he is spill and her feet. That's what exchange something Bianca's little horn. Touch little horn beyond that you have notice. You're a beautiful woman. This light don't lie, pleashe's not ourefit she's not she's normal person. They understand that the snake or whoever that's been killed. He's blood spill and her feet. It happened something that's all?
@hayaa6575
@hayaa6575 22 күн бұрын
Kuran laye alalem !!!! Kuran laye yetuga new😂😂😂
@BirhaneKahsay-qq7rs
@BirhaneKahsay-qq7rs 29 күн бұрын
በሁለተኛ ዜና ም35 ቁ1-5 የለው ታቦት ታድያ ከየት መጣ ወይደሞ ሁለት ታቦታት ነበሩ?
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v Ай бұрын
የዩዲትን እውነተኛ ታሪክ ለምን አትናገርም?? በ15 አመቷ ሀለቱን ጡቷን ነው የቆረጧት የአክሱም ጳጳሶች እውነቱን ተናገሩ
@user-fb4ih1wx9m
@user-fb4ih1wx9m Ай бұрын
የንግሥት ሳባ፡እሰራለሁ ፡ሀአየደለችመህዲ።😢
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y Ай бұрын
ኢቶጲያዊ ናት እኮ ንግስተ ሳባ. ቅዱስ ሰለሞንን አግብታ አፄ ሚሊሊክን የወለደችሁ ሰለሞን እስራኤላዊ ነዉ ሰለሞን የቅዱስ ዳዊት ልጅ ነዉ እህትዬ ታሪኩን ለመመልከት ሞክሪ❤❤
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y Ай бұрын
አይደለችም ኢቶጲያዊ ናት ታሪክ ለማንበብ ሞክሪ የንግስተ ሳባን ታሪክ👏👏
@AbdulkerimDelil-vc5wz
@AbdulkerimDelil-vc5wz Ай бұрын
Wushat naw Saba ke Yemen naw yehedachiw
@tadeth
@tadeth Ай бұрын
Don’t touch me!!! እንዲያውም ፍታኝ ክክክክ
@user-iv4xs9mt4i
@user-iv4xs9mt4i Ай бұрын
መኪዳ መኪኖች ❤
@kingjo7100
@kingjo7100 Ай бұрын
አትሳሳት ንግስተ ሳባ ስታስተዳድር የነበረችዉ ሃያሉ የአክሱም መንግስት እንጂ ኣስጦብያ አልነበረም...አትዘባርቅ
@emmydagne6692
@emmydagne6692 Ай бұрын
የሄ ካሩትን ፈልም አረከዉ
@pvalendis
@pvalendis Ай бұрын
Was breast cutting the custom even at the time of Yewdit?
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Ай бұрын
በነገራችን ላይ ንጉሥ ሰለሞን በእስራኤል ለይ ባሥራ ሁለቱ ነገድ ማለት ነው። የነገሠው ከእየሱስ ክርስቶስ በፊት ከ970-930 ዓመተ ዓለም ነው።
@kainokuorilehto2056
@kainokuorilehto2056 Ай бұрын
በትክክል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@EliasGebremichael-gp4mo
@EliasGebremichael-gp4mo Ай бұрын
ዮዲት ጉዲት በኣድዋ ኣካባቢ በሚገኝ ሓሓይለ በሚባል መንደር ተወላጅ ሁና የኣይሁዶችን ሃይማኖት ኣክራሪ ተከታይ ፀረ ክርስትና ነበረች
@user-ls5jo8ml7m
@user-ls5jo8ml7m Ай бұрын
ሲራ 27 የቁርዓን አያ የለም ወንድሜ ተሳስተሀል ሀሳብህን አደንቃለሁ ❤❤❤
@OroVlog1
@OroVlog1 Ай бұрын
Saba ina solomon yezan mata be minigna koyankuya neber yemiyawerut😁
@fetheyasuleyman5229
@fetheyasuleyman5229 Ай бұрын
በ ቁርዓን ላይ ያወራከው ፈጹም ከውነት የራቀ ነዉ መጀመርያ አንብብ
@yafet306
@yafet306 2 ай бұрын
ምንም እንኳ የኢትየጵያ ታሪኮች ውሸት ቢሆኑም የሳባን ታሪክ ስንቃኘው ወይዘሮ ሳባ ወርቅ ከፋይ የመጀመሪያዋ ሹገር ማሚ ነበረች ሰለሞን ተብሎ ለሚጠራው የእስራኤል አለሌ ጎረምሳ ብዙ ወርቅ ከፍላ በመሸርሞጥ የሽጉር ማሚዎች መስራች ነበረች
@burnlies
@burnlies 2 ай бұрын
First of all the narration seems more untrustful because it is unlikely a daughter of one of the ruling class in the ancient time would be exposed to poverty and decided to immigrate just due to starvation. Besides, although it explained that she immigrated to Axum, it didn't reveal where she come from or her specific homeland area.
@user-qr6ti9bn6v
@user-qr6ti9bn6v 2 ай бұрын
ሸርሙጣ ሴትኛ አዳሪ ቆሻሻ ሴት ነች ባል የሌላት ቅንዝራም ነች
@Sepr6jy
@Sepr6jy 2 ай бұрын
ነገሩን ጫፍ ጫፍ አውርተሀል ግን ቁርአን በደንብ ነግሮናል
@Sepr6jy
@Sepr6jy 2 ай бұрын
ግን ብዙዋሽተሀል
@user-cy1dk7dl3e
@user-cy1dk7dl3e 2 ай бұрын
የተመረዘ ታሪክን ለትውልድ አታስተላልፍ መጀመሪያ ታሪክን በደንብ መመርመር አለብህ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 ай бұрын
አይሁድ ናት የምን ክርስትያን በመስቀል አታምንም በቤተክርስትያን አታምንም💒✝️
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 2 ай бұрын
ዉሸታም አይሁድ ናት በዉሸት ትርክት ቄሶች ክርሥትያን ነን የሚሉ የእየሱስ ጠላት ኦረቶዶክሶች አባትዋን በልጅነትዋ ሥለገደሉባት ነዉ በጭራሸ ጥፋተኛ አይደለችም ጥፋተኞቹ የዉሸት ታቦተ ሥእል ጭራሸ ጌታ እየሱስ አዳምን ለማዳን በፈቃዱ ሥለፍቅር ተሠቀሎልን ሣለ አይሁዶችን ጥፋተኛ በማድረግ በዉሸት ተረት በግፍ የገደሉ የናተ የኦርቶዶክሥ ቄሶች የጌታ ጠላቶች
@540963
@540963 2 ай бұрын
በእርግጥ ሀገራችን የታሪክ ሀብታም ናት ነገር ግን በጣም የተሳሳተ ሀሳብ አነሳህ ቁርዓን ሳባን አረባዊ ለማድረግ መዋሸት አይጠበቅበትም መለኮታዊ መፅሀፍ የአምላክን ትክክለኛ መንገድና እውነት እንጅ የጎሳን የአካባቢን ፍላጎት አይደለም ነገር ግን ሳባ ኢትዬጲያዊ የሚያደርገው የአማራኛ ትርጉም መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው በነገራችን ላይ ኦርጂናል ቅጅ የሚባል መፅሀፍ ቅዱስ አለም ላይ የለም እና በደንብ ያረጋገጥከውን ነገር አቅርብ ያለ በቂ ግንዛቤ በድፍረት አትግባ
@MickeyBeyene
@MickeyBeyene 2 ай бұрын
Then how can I get the real bible
@540963
@540963 2 ай бұрын
@@MickeyBeyeneከሌለ ከየት ይመጣል ሁሉም አለም ላይ ያለው ትርጉም ብቻ ነው ሁሉም በየሀገሩእና በየ አካባቢው በየጊዜው የራሱን የማህበረሰብና የፖለቲካ ፍላጎት ከመማካተት የቦዘነ የለም በዚህ ምክንያትም ወጥ ትርጉም ያላቸው የመጽሀፍ ቅዱስ ትርጓሜ እንዳይገኝ አድርጓል
@Dawa2222D
@Dawa2222D 2 ай бұрын
ጭራሽ ሲራ ሚባል ነገር?? ተረጋጋ
@Bk-amharik
@Bk-amharik 2 ай бұрын
Zemebelak atiqedad koteyam jazbaa tarikin atena
@MeriiJuh-ss2gu
@MeriiJuh-ss2gu 2 ай бұрын
ሲቀጥልም ሡለይማን ዐ.ሰተራንጉስሳይሆን መልእክተኛ ነበር መጀመሪያ እወቅ ከመዘባረቅህ በፊት።
@MeriiJuh-ss2gu
@MeriiJuh-ss2gu 2 ай бұрын
ሁሉም ቅጥፈትነው እውነታውንማወቅ ከፈለክ ቁርአን አንብብ
@hajisaidibrahim1011
@hajisaidibrahim1011 2 ай бұрын
መንግሰት መነሻው የመን ሐገር ሐገሩም ሣባውያን ነው ።
@user-oq6zt3po3n
@user-oq6zt3po3n 2 ай бұрын
ምን አይነት ግፍ ነው😢😢
@tadeesse286
@tadeesse286 2 ай бұрын
ውሽታም አንብሊቬር ናት ኢአማኒ ናት በቤተክርስቲያን ብዘ በደል አድርሳለች አትዋሽ አትዋሽ አትዋሽ
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 3 ай бұрын
Ychi aremene yhne bsiol eytkatlech new. Echi koshasha
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 3 ай бұрын
Wuyyyy aba gebre hana
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ታሪኮች እዉነተኛነቱ አጠራጣሪ ነዉ።
@lofi1417
@lofi1417 6 ай бұрын
In which chapter did you said that Quran says that?
@hajisaidibrahim1011
@hajisaidibrahim1011 2 ай бұрын
Surd Sab
@lofi1417
@lofi1417 6 ай бұрын
Did you even read what the Quran says about this? Are you even sure in which chapter it talks about this?
@lofi1417
@lofi1417 6 ай бұрын
Read the Quran first .
@chuwatbanatessema637
@chuwatbanatessema637 7 ай бұрын
Belew......, yehe kelemedinenw ye orthodox tewahdo yewshet yefetera tarikoch andu new. Lik, ye Muse Tselat be axum Tsion ale tebilo endemiwashew ayinet malet new. Israleloch eyefelegut silehone wushet lemidobin new enji egna gar yelem beluachew.
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 3 ай бұрын
ውሸት ለመሆኑ ምን ማስረጃ አልዎት።ለዘመናት የካበተ ታሪክ ያላትን ቤ/ክ ለመናቅ መሞከርዎ ይገርማል።
@BetelhemTesfaye-ih3ks
@BetelhemTesfaye-ih3ks 8 ай бұрын
pdf aleh
@Asnakech100
@Asnakech100 8 ай бұрын
የታሪኩ ምንጭ ይጠቀስ! ምክንያቱም ዮዲት የአይሁድ እምነት ተከታይ ስለነበረች አይሁዶች ደግሞ የክርስትናንም ሆነ የእስልምና እምነትን አጥብቀው ስለሚጠሉ ከነገሰች በኋላ በርካታ አብያተ ክርስቲያናትን አቃጥላለች፣ ምክንያቷ ክርስትናን መጥላት ነው፣ ጡቷ በካሕናት ስለመቆረጡ ግን ይህን ታሪክ እስከዛሬ አልሰማሁም ! ስለዚህ ቢረጋገጥ ጥሩ ነው፣
@yodittogo1374
@yodittogo1374 9 ай бұрын
My name is yodit But she is hero.
@addipawl2381
@addipawl2381 11 ай бұрын
Thank you gn tru new
@AstoryTub
@AstoryTub 8 ай бұрын
Welcome
@addipawl2381
@addipawl2381 11 ай бұрын
Yemn arebgna ere atwash