Easy PotatoBread Recipe Hmbasha
8:04
Пікірлер
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 16 сағат бұрын
ሽምብራው የተቆላነው ወይስ በጥሬው የተፈጨ?
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 3 күн бұрын
የጤፍ እንጀራ አትበይ ቅይጥ የእህል አይነት ነው አታምቻች
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 күн бұрын
ኤዱ ሃቀኛ ሰው ነሽ ሁሉም የእንጀራ ረሲፒዎችሽ ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣው ሞክሬው በጣም እናመሰግናለን እማ መታመን ለራስ ነው
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 8 күн бұрын
Wow
@mekdessamson9358
@mekdessamson9358 9 күн бұрын
Thank you🥰የአጃውን ዱቅት እንድት ነው ያስፈጨሽው?
@liasol8518
@liasol8518 11 күн бұрын
Kesir wuha alew?
@hanaworku1181
@hanaworku1181 16 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህት። ❤❤የገዛሁት ጤፍ አልሆን ብሎኝ ተቸግሬ ያንቺን ቪዲዮ ሳገኝ በጣም ደስ አለኝ። ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ። 🙏🙏🙏.
@techzone115
@techzone115 17 күн бұрын
you said your address is in coment belew but you have not address there
@techzone115
@techzone115 17 күн бұрын
bemin enagngish
@techzone115
@techzone115 17 күн бұрын
adrasha ayseram
@ghideytesfamical2558
@ghideytesfamical2558 19 күн бұрын
Yetin tenoriy yehetey ani Canada eye zenebi
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 19 күн бұрын
Wow ልዩ ነው ባለሞያ ❤ስብ መስሽ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 23 күн бұрын
ገባኝ አመሰግናለሁ ቅርጹ የማጠፋብኝ አያቀጠንኩ ነው ለካ በዳቦ አንደኛ ነኝ
@user-kf4vs8jm2l
@user-kf4vs8jm2l 25 күн бұрын
Gòod job
@rb3zio
@rb3zio 25 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ሙያሽን ስላግራሽን:: ለመጀመሪያ ጊዜ እንጀራ ብትክክል ወጣልኝ:: ❤❤❤
@Bruktawittelake
@Bruktawittelake 26 күн бұрын
Yemabukiashen brand negerigne please
@you_know_who__
@you_know_who__ 28 күн бұрын
መፍጫውን የት ነወ የገዛሺዎ እህቴ?
@DagiTeka-pm1td
@DagiTeka-pm1td 29 күн бұрын
ውዴ ምልሽልኝ በናትሽ አሁን ልሰራ ነበር ባኪንግ ፓውደር የለኝም ችግር አለው
@FairouseJafar
@FairouseJafar 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantayetegegne4102
@fantayetegegne4102 Ай бұрын
10q
@fantayetegegne4102
@fantayetegegne4102 Ай бұрын
100
@KisanetHadgu
@KisanetHadgu Ай бұрын
በጣም ጥሩ ቀጥይበት
@GgGgg-zb3li
@GgGgg-zb3li Ай бұрын
እቀ መጠብየ ውስጥ ለሚን ተጥብየለሺ በባልድ አርገሽ አተጥብም?
@Imo123-u6u
@Imo123-u6u Ай бұрын
12:24 ❤
@Imo123-u6u
@Imo123-u6u Ай бұрын
Mexad, yat, yegyal
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 Ай бұрын
ምንድነው ዱዳ ናቺሁ እንዴ ማሃይም
@tigisthailu6398
@tigisthailu6398 Ай бұрын
ባለሙያ ነሸ
@user-oq6kl6di1i
@user-oq6kl6di1i Ай бұрын
Thank you❤
@user-df7lp3ql6b
@user-df7lp3ql6b Ай бұрын
Lebugur yhonal sis
@tigsitihayilu1858
@tigsitihayilu1858 Ай бұрын
ዋጋዉስትነዉ
@tigsitihayilu1858
@tigsitihayilu1858 Ай бұрын
ሳላምነዉዋጋስትነዉ
@user-fr5bo5is3j
@user-fr5bo5is3j Ай бұрын
ቤኪንግ ሶዳ ይሆናል እህቴ
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ። አድናቂሽ ነኝ
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Ай бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ። አሰራርሽን ወድጄዋለሁኝ። እሞክረዋለሁ።
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Ай бұрын
Wow good job girl 👏👏👏👏👏
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Ай бұрын
ሃቀኛ ሰው ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እኔም ሞክሬው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የወጣልኝ
@genetgebreselassie4671
@genetgebreselassie4671 Ай бұрын
Thank you 🫶🏽🫶🏽🫶🏽
@mimimulu2295
@mimimulu2295 Ай бұрын
ጎበዝ በደንብ ነው የበራራሺው በለሙያ ነሽ አገዜር ይባርክሸ።❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤
@YuhanaBelay
@YuhanaBelay Ай бұрын
Helo, I am new to your channel I have a question for u to ask when I was in adissabeba. I used to make good injera and when I come to us it's been 2 months and I couldn't make good injera and I love injera and my family to i don't know what the problem is if it's me or the metade I use please help. And I use niyat mitade that's the brand for the metade and if u have any suggestions please give me one thank you
@VivoY02-ge2hi
@VivoY02-ge2hi Ай бұрын
❤❤
@user-du6cu5wl8s
@user-du6cu5wl8s Ай бұрын
Egi er y
@AmirAli-lq3iw
@AmirAli-lq3iw Ай бұрын
Amesegnalew yene konjo anchi andalshin eaderekut Le ayne rasu medanite hone
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 Ай бұрын
እስማርት፡ የኛ፡ ልጅ፡ አንች፡ መምህርት፡ መሆን፡ ትችያለሽ፡፡በርች።
@MounirSaaidoun
@MounirSaaidoun Ай бұрын
Ari be hager yeti agignlwe beruti
@user-bk1td5lh8y
@user-bk1td5lh8y Ай бұрын
ተመቸሽኝ❤❤
@almazshiferaw7993
@almazshiferaw7993 2 ай бұрын
ስንበላ እጅ ላይ በጣም ሚያጣብቀውስ ከገበያ ከምንገዛው ይበጥ እቤት ምንጋ ግረው በጣም sticky ነው እና ትክክል ያልሆነ አሰራር ተከትለን ነው? ከሆነስ እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
@dawithayth6338
@dawithayth6338 2 ай бұрын
ወዬኔኔኔ የሚያምር እንጀራ ጋገርኩ ❤❤❤❤❤። ተባረኪ የኔ ውድ።
@tsehaynegash43
@tsehaynegash43 2 ай бұрын
ለምንድነው ዱቄት የተጨመረው
@dawithayth6338
@dawithayth6338 2 ай бұрын
ሳትጨምሪ ሳትቀንሺ ከእርሾ አሰራሩ እስከ አብሲት አጣጣሉ ሁሉንም ነገር እንዳለችው አድርጊ ምርጥ እንጀራ ነው የሚወጣልሽ
@SeniyeGebriel
@SeniyeGebriel 2 ай бұрын
Wow 👏🙏💝እጅሽ ይባረክ ውዴ
@dawithayth6338
@dawithayth6338 2 ай бұрын
እንጀራ በጣም አስቸግሮኛል።እንደ እራስሽ ነው ያቦካሁት አብሲት የጣልኩት ያቀጣጠንኩት። wish me good luck 👍