Bayoik Thailand #shorts
0:16
5 ай бұрын
Пікірлер
@EyuelKemeab
@EyuelKemeab 8 күн бұрын
የአንተ ሌላው ድክመትህ ሚስት ትቀያይራለህ ሌላው ስለ አለፈው ነገር ሁሌ ታወራለህ ( ስለሚስቶችህ ) ባለፈ ነገር ላይ መቆየትህ ወይም ቆሞ ቀር መሆንህ የፀጉርህ ስታይል ይናገራል ጆንትራ ቁርጥህ ።ሌላው በጣም አውቃለሁ አይነት ስሜት አለብህ ። በጣም የአወቀ ሰው ኦርቶዶክስ ትሆን ነበረ ።
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 23 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@tesfahunmegnot
@tesfahunmegnot 26 күн бұрын
nice program !
@gebrehiwotteka4678
@gebrehiwotteka4678 Ай бұрын
great thanks doctor
@tsehaygselassie2351
@tsehaygselassie2351 Ай бұрын
30000 ደማዝተኛ ነው 20000 ለጫት እና ለቢራ ያልቃል
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta Ай бұрын
ዶ.ር አቦ ዘመንህ ይባረክ! የሕይወት ስንቅ ነው ያስታጠቅኸኝ።አመሠግናለሁ በርቱ።ግልጽነትህን ወድጄዋለሁ
@ZerituZenebe
@ZerituZenebe Ай бұрын
God bless you Dr
@user-oq3yh7ww3m
@user-oq3yh7ww3m Ай бұрын
ሰምቸ ሰምቸ የማልጠግበዉ ዱክተር እድሜናጤናይስጥህ❤❤❤
@user-vx9np1tq3y
@user-vx9np1tq3y Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@mahdersahlu8547
@mahdersahlu8547 Ай бұрын
You are so blessed to have lessen to you learned a lot keep up the good work.
@user-kn8gx6ko9y
@user-kn8gx6ko9y 2 ай бұрын
May God Bless all Your ministry Life time docter
@user-kn8gx6ko9y
@user-kn8gx6ko9y 2 ай бұрын
Swot...Amaing word
@tsigehanakiros7713
@tsigehanakiros7713 2 ай бұрын
ዶ/ወዳጄነህ በጣም የታደለ ሰው ነው… ምክርህ… አገላለጽህ… ሥርዓትህ…ምን ልበል… የተባረከ ሰው… ሀሳብህን/ምክርህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን…
@lohafiker4441
@lohafiker4441 2 ай бұрын
ዉዱ Dr ደናነክ❤❤❤❤🎉
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 ай бұрын
Dr enamsegn alen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Muhamedmame-sr2fl
@Muhamedmame-sr2fl 3 ай бұрын
ዶክታር ት/ቱ ሁሉም ሚዲያዎች ታዳራሽ እንዲዮን የህልነ ግዴተሀን በመወጣት ለኢትዮጺየ ወጣቶች ድራሱለቻው
@mekedestereda5105
@mekedestereda5105 3 ай бұрын
የኔ ድካም ብ ብቻ ነው
@user-xz1qz8dh3p
@user-xz1qz8dh3p 3 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ ነኝ ሰዎች ከኔ ጋር ሲሆኑ የውስጣቸውን ያወሩኛል❤❤❤
@hasaboch777
@hasaboch777 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።
@AkkaJoobiraa
@AkkaJoobiraa 3 ай бұрын
Strength & Weakness:Internal environment,we can control it.e.g-Personal behavior; Personal talent; Emotional intelligence Opportunity &Threat: External environment,we can't control it.e.g-Economic system Try to explain like this!
@user-zx8yw4no6z
@user-zx8yw4no6z 3 ай бұрын
ዶክተር አትፍታተንው ተብሎል ይልከው በጣም አስቆኝል ግን ውይይታቹሁን ላልፍው ብዬ እስቲ ትንሽ ልስማው ብዬ ገብቼ ተመቻቹኝ በኔችግርዙሪይ ሆነ ውይይታቹህ ተመቻቹኝ ይመቻቹህ
@askalekifle2292
@askalekifle2292 3 ай бұрын
What is your phone number?
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 3 ай бұрын
የሚገርም ነው ቢጤዬን አገኘሁ። እኔም የፕሌን ፍራቻ የለኝም ድልድይ ፍራቻ ግን ከባህላዊ እስከ ዘመናዊ በጣም አለኝ።
@hasaboch777
@hasaboch777 3 ай бұрын
SWOT.❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 ай бұрын
ዶክተር ጌታ ይባርክህ!!!!!!!!
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 3 ай бұрын
Egziabher yibarkachu tiru timihirt new ❤❤❤
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 3 ай бұрын
ጣፋጭ ሣቢ አስተማሪ ነው እንዳልከውም ትላልቅ ድርጅቶች ይጠቀሙበታል ለድርጅታቸው ግምገማ። አንተ ወደ ግለሰብ ግምገማ አወረድከው በጣም በጣም ጠቃሚ ነው በዋትስአፕ 80 በቴሌግራም 200 ሼር አደረግሁት ለልጆቼም ላክሁ እናመሰግናለን በጣም በጣም
@BelayG-dh2re
@BelayG-dh2re 3 ай бұрын
Thanks ❤SWOT 🎉
@tesigekassa3423
@tesigekassa3423 3 ай бұрын
አንተ ለራስህ እማትረባ ጨመሰላቃ በማይመለጰትህ ገብተህ እምትዘበራርቅ ማፈርያ ሰው ልትመክርም ሆነ ልታስተምር መንም አይነት ሞራል የለህም።እንደኔ እንደኔ ብትደበቅ ወይም ብትጠፋ ይመረጣል እላሎህ። ሳይህ ያቅለሸልሸኛል ! የሚያዳምጡህ ካሉ እንዳንተ በሽተኞች ናቸው።
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 2 ай бұрын
Lebona yseteke sew sewn aytelam wendema
@tewodrosmekonen6833
@tewodrosmekonen6833 3 ай бұрын
ቡዳ ለራሱ አያቅም አሉ አታፍርም ስውን ስትመክር
@ZerituZenebe
@ZerituZenebe Ай бұрын
Anterase cheger alebhe betlantena shetetu atewkswe
@b4p2max82
@b4p2max82 4 ай бұрын
Wodajie hail aleh ahunem yetegeletewun ewnetegna Birhan litsebkew sibket lante kengusu yeteseteh Habt new
@b4p2max82
@b4p2max82 4 ай бұрын
Wodajie minew Getahen yemtwodewun Eyesusen btageleglew ante just eko birhan ale
@tesfafekadu5451
@tesfafekadu5451 4 ай бұрын
ጥበብና ማስተዋል ይጨምርልዎት ። ለእኛም ሆኖልናልና ! ተርፎልናልና ! እባክዎ ይቀጥሉበት።
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 4 ай бұрын
እብድ ጀብሃ ውሻ ሻዕብያ
@romandeneke1651
@romandeneke1651 4 ай бұрын
ባለቤቴ ሙሉ ቀን ሞባይሉ ላይ ነው ለአንድ ሰከንድ አይለያይም በጣም ትልቅ ችግር ወስጥ ነው ችግር ውስጥ መሆኑንም አያውቀውም እድሜ አይወስነውም በጣም ብዙ ሰው በዚህ ችግር ውስጥ ያለው እድሜ አይወስነውም ሌላው በጫት ሌላው በመጠጥ ሌላው ደግሞ የፌስ ቡክ የዩቲውብ ምርኮኛ በመሆን ትዳሩን እያጣ ቤተሰቡን እያጣ ነው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 4 ай бұрын
የኔውም በሱስ የተያዘ ነው ጭራሽ እቤት አያድርም😢
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 3 ай бұрын
አንቺ ሳትሆኚ በሌላ ሰው ይሕን ሰው መሆንን ርእስ ይከታተል ወይም ርእሱን ስጭውና ምንም እንደማያውቅ ሰው ሆነሽ አስረዳኝ SWOT ማለት ምን ማለት ነው? በይው ሚስጥሩን ጠብቂለት። ተስፋ አትቁረጪ። ጥበብ ይኑርሽ አመሰግናለሁ
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 2 ай бұрын
He is grow up he should take a responsible to his family and remeber you should stop him that make spent together go to church and walk read a bible to him and pray for him this days its difficult all the ppl has this problem all over the world .,,
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ ነገር ነው ያካፈላችሁን ሁለት ምርጦች❤
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 4 ай бұрын
የራሳችሁ ለምን አትፈጥሩም የሰው ሀሳብ ወስዳችው ሰው ከምታደናግሩ ይሄ በነሱ ዩቲዩብ አለ
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h 4 ай бұрын
ቤተሠብ❤❤❤ደምሮኝ
@user-se8jn3ll7d
@user-se8jn3ll7d 4 ай бұрын
❤❤
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 4 ай бұрын
Strength and weakness are internal while opportunities and treats are external which inhabits your progress.
@marthayilma2349
@marthayilma2349 4 ай бұрын
በጣም ግልፅ ነህ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 4 ай бұрын
ደጋግሜ መስማት አለብኝ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 4 ай бұрын
SWAT
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 ай бұрын
SWOT
@marthayilma2349
@marthayilma2349 4 ай бұрын
Waw Dr እንዴት ደስ የሚል ትሞርት ነው
@ZaeferanZaefu
@ZaeferanZaefu 4 ай бұрын
Fetari berekethn ychemrlk❤
@mimilove1639
@mimilove1639 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 4 ай бұрын
ወዳጀነህ የሚባል ሰው እራሱን አለሳልሶ የሚናገረው፣ አላማ ስላለው ነው። ይህ ሰው የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው። ስራውም ወጣቱን በመልካ ንግግር ማማለልና ከንቱ ማድረግ ነው። መንግስት መልካም ወጣት የሚለውን በስውር ጥሩ ሰው መስሎ እየሰራ ያለው ይህ ወዳጄነህ የተባለ ክፉ ሰይጣን ሰው ነው። ይህ ሰው በእምነትም የአውሮፓና የአሜሪካን አማኝ ነኝ ኃይማኖተኛ አይደለሁም የሚልን ፍልስፍና የሚከተል አገርን እንዲያጠፋ ተልዕኮ የተሰጠው ሰው ነው። አማኝ ነኝ ማለት ስርዓት ፣ ህግ፣ ደንብ ፣ ህብረት ሳይኖር እንደእንስሳት መኖር ማለት ነው። እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስ ሲሰጠን ስርዓት፣ ህግ፣ ትዕዛዝ፣ ፍርድ፣ ጽድቅ ወዘተ አስቀምጦልን ነው። በሰጠንም መንገድ እናመልካለን። በአውሮፓ ውስጥ ሁሉም አይነት አማኝ:- ሙስሊም፣ ኦርቶዶክስ ፣ መናፍቅ ፣ ቡዲዝም ፣ ወዘተ በአንድ ቤተክርስቲያን በአንድ ሆነው መገልገል ይችላሉ። አገልግሎቱ አንድ ነው። ቤተክርስቲያኑ የየትኛው እምነት ነው ተብለው ሲጠየቁ የሁሉም ይላሉ። ይህ ማለት ያሉ እምነቶችን/ኃይማኖቶችን አጥፍቶ እንደእንስሳ አይነት ትውልድ መፍጠር ነው። ያ የሚፈጠረው ትውልድ ሁሉም ለየብቻው የሚያስብ፣ ለየብቻው የሚኖር ከንቱ ትውልድ ይሆናል ማለት ነው። ወንድማችን ወዳጄነህ በኢትዮጵያ እየሰራ ያለው ይህን ነው። እሱ እራሱ ሲጠየቅ መናፍቅ አይደለሁም፣ ኦርቶዶክስ አይደለሁም፣ ሙስሊም አይደለሁም ነገር ግን በክርስቶስ አምናለሁ ይላል። ኦርቶዶክሱን ለመሳብ ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ፣ በታቦቱም አምናለሁ ይላል። ይህን ሁሉ የሚለው ሁሉንም ትውልድ ግራ በማጋባት እየሰራ ላለው ሴራ ስለሚጠቅመው ነው።
@user-zi3et7bw1x
@user-zi3et7bw1x 4 ай бұрын
ስለራስህ መሰለኝ የምታወራው! check ur self!!
@user-fe1rp6ou5h
@user-fe1rp6ou5h 4 ай бұрын
my threat is my relationship with opposite sex , my weakness are lazy to wake up early, aggressiveness,
@wegf6808
@wegf6808 4 ай бұрын
አንተ በህይወትህ እየቀለድክበት ነው!!
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 4 ай бұрын
Tabariku❤