Пікірлер
@user-xj2ml5mf6c
@user-xj2ml5mf6c 12 минут бұрын
እጅግበጣም ነውርነው የተናገረችው ተዋህዶን አትወክልም
@begashawbelay7753
@begashawbelay7753 45 минут бұрын
የእናንተ እምነት ቤቶች ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እምነትና ምእመኑን ሲሰድቡና ሲዘልፉ ቅቤ እየቀባችሁ ነው ወሬኛ ነሽ አዛኝ ቅቤ አንጓች ነሽ አርፈሽ የአብይ ጭንገረድነትሽን ቀጥይበት።።።።።።
@merongizaw5563
@merongizaw5563 52 минут бұрын
ምነው አንቺ ተንጫጫሽ
@MikeTedla
@MikeTedla 55 минут бұрын
ዶ/ሩ ስለሚያወሩት ነገር አይደለም ለመሞገትና ለመከራከር ለመረዳትና ለማወቅ እራሱ ብዙ ማለፍ ያሉብክ የእዉቀት ጀረጃዎች አሉ..ስለሚያወሩ እዉቀት ምንም መሠረት እደሌለክ ከጭፍን ሙግተክ ያስታውቃል.. ያንተ አይነቱ አምሮዉ በአሉታዊ ሀሳቦች የተደፈነ ነዉ ሀገሪቱና ሕዝቡ ቀና እንዳይልና ወደ ተክክለኛዉ ተፈጥሮዉና ማንነቱ እንዳይመለስና እንዳይነቃ እንቅፋት የሚሆነዉ..የምትሰጠዉ ነገር እንኳን ባይኖርክ ቢያንስ እንቅፋ አትሁን እዉቀታቸዉን ለትዉልድ ያስተላልፋ:: ዶ/ር አብርሃም አመሃ በጣም እወዶታለዉ አመሰግናለዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለዉ❤
@taresamy1165
@taresamy1165 Сағат бұрын
ya!!!!! you are write
@user-sn1gj9ud6s
@user-sn1gj9ud6s 2 сағат бұрын
mnagebash sle ortodoks chgaram weraga
@Rosatefra
@Rosatefra 2 сағат бұрын
Dr.meskerum.is the true child of Ethiopia.
@fresenbettadele3552
@fresenbettadele3552 41 минут бұрын
and also atrue child of our lord Jesus Christ .
@Rosatefra
@Rosatefra 33 минут бұрын
@@fresenbettadele3552 corrct
@senaitdebesay2784
@senaitdebesay2784 2 сағат бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ ስልካቸውን ፈልጌ ነበር
@aby7200
@aby7200 2 сағат бұрын
BE AWARE ‼️መጠንቀቅ መልካም ነዉ ይህን ምልልስ ተጠቅሞ ለሌላ ነገር አላማ እንዳይውል ምኞቴ ነዉ:: ዶ/ር መስከረም ጽሁፍ ልክ አይደለም! ሌላው ዶ/ር መስከረም በስድብ የምትደበድቡ ሰዎች እውነት ለዘሪቱ በመቆርቆር እንዳልሆነ የታወቀ ነዉ። ስለዚህ አደብ ግዙ። ሰዉ ሀዘኑን በሚፈልገው መንገድ ማስተናገድ አለበት! ዘሪቱ እንዲሁም መላ ቤተሰብ ሁሉ ፈጣሪ አብዝቶ መፅናቱን ይስጣችሁ። We have enough chaos ‼️ ሰላማችን ይብዛ
@meseehallu1001
@meseehallu1001 3 сағат бұрын
የዘመኔ ወፈፌ እስር ዶክተርን እትመጥኝም ወፌፌ
@meseehallu1001
@meseehallu1001 3 сағат бұрын
እስቴር እብድ በጣም እስጠላሽ ለሀጬም ሁሉም ቦታ ልታይ እልሽ
@SoloFan-ju1pq
@SoloFan-ju1pq 3 сағат бұрын
ምህረት ያርግለት ለመስከረም መሀት አያግኛት !
@abayineshbiru3002
@abayineshbiru3002 3 сағат бұрын
Wandimochena Ehitoche egna wangel amagnoch ye Geta iyasusin sira minim sanimeramer nawu yamenawu, indihu be netsa waga sankefil tekfilolin dinenal be medanachininim yaminaregagtibet andu manged dagmo be destachinim hone be hazenachin Amilakachinin enamasginewalen yihenin yihe ya Zarituni hazanim bezihu malku taredut. Ena degimo please ya felgewunim yahil Wangel amagnochin bititalu enkuan Be manfes kidus sira atashufu yihewu Geta miskire nawu tilacha berasu ye chelema sira nawu bazih lay dagmo menfes kidusin mazilaf baminim waga atastekakilutim
@SeenaaArsii
@SeenaaArsii 4 сағат бұрын
Zim bey Acabcabii 🤣🤣🤣
@-tikusmedia8321
@-tikusmedia8321 6 сағат бұрын
አንቺ ሴትዮ እንደዚ ወርደሽ አሉባልተኛ ሆነሽ ቀረሽ
@EyerysalemMolla
@EyerysalemMolla 7 сағат бұрын
አሰቴር ጥሩ አሰተየያየት ነው የሰጠሸው እና ጥሩ ብለሻል ዘመንሸ ይባረክ
@bezichobelayneh8605
@bezichobelayneh8605 7 сағат бұрын
ዶ/ር መስከረም መጽሐፍ ቅዱስ አታነብ ለዛ ነው ብታነብ አትሰጥም ነበር
@raheldebasu243
@raheldebasu243 8 сағат бұрын
ዶክተር ቀንአ ለረ/ፕሮፈሰር አቡርሃም የሚመጥ ሰው አይመሰለኝም ይህ የሀበሻ ባህሪ ስላለቀቀን ሁሉን አውቃለሁ ባይነት ካልሆነ
@yordanostesfaye2037
@yordanostesfaye2037 8 сағат бұрын
አስቱ ይቺ ሴት እኮ የጌታ ኢየሱስ ተቃዋሚ ናት አጋጣሚውን ተጠቅማ ስለ መጽናናት እና አጽናኙ እግዚአብሔር ስለማታውቅ ቀጥታ በወንጌል አማኞች ላይ ያላትን ጥላቻዋን ነው የገለጸችው እኛ ግን የደረሰላትን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ። አስቱ የዘሪቱ ሀዘን ገና ነው ደርሶብኛል ልጄ ከዩንቨርስቲ በተመረቀ በዓመቱ ተሰደደ በሳምንቱ ወደ ፖላንድ በታክሲ ሊሻገር ሲል አደጋ ደረሰበት አስቱ መስከረም 2 ዓመቱ ሊሆን ነው ክፍሉ እንኳ ዛሬም ዝግ የዘሪቱ ሀዘን በሕይወት እስካለች ነው ግን መንፈስ ቅዱስ ደርሶ ስለሚደግፍ ትቆማለች መስከረም ግን እግዚአብሔር ይድረስላት ጽሑፏ ሁሉ የወንጌል አማኝ ጥላቻ ላይ ያተኮረ ነው ።
@user-nv6so9yy1j
@user-nv6so9yy1j 8 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ መልስ አላት " በእናንተ ስላለው ተስፋ ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋችሁ ሁኑ " 1ኛ ጴጥ 3፥15
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 8 сағат бұрын
የአስቴርንስምበመጥፎኮመንትአትፅፉምንአረገችትክክለኛውንነገርስለተናገረችየተሳሳተችውንያቺመስከረምተብየዋንየትአድርጋችሁነውትክክልአይደለችምመስከረመናፍቃንእያለችለምትሳደበውባለችበትሃይማኖትአርፋአትቀመጥምወይበዛላይየዘሪቱንእንባልትጠጣውነውምንያህልእንደተጎዳችእሷናፈጣሪነውእሚያውቀውፈጣሪያፅናሽነውእሚባለውወይስወሬይዛተፍተፍእምትለውሚድያላይሌላእምታቀርበውነገርአጣችእንዴአስቴርበርችልንልክነሽ
@dawittessema6124
@dawittessema6124 9 сағат бұрын
የእርሷን Intention ምናልባት ለመረዳት እንሞክር የገለጸችበት መንገድ እና ጊዜ ትክክል ላይሆን ይችላል ነገር ግን እውነትም አለው ሀሳቡ ምንም በመጮህ ለማደባበቅ እና እርሷንም ለማሳቀቅ መሞከሩ አይጠቅምም ። አእህታችን አዎ አዝናለች ትጎዳለችም ምንም ቢሆን የመጀመሪያ ልጇ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣት ። እንደባህልም እርም የሚባል ባህል አለን ኩነኔም የለውም ፤ እርሷ አላዘነችም ወይም አልተጎዳችም ሳይሆን በማይመስል አስተምህሮ ሰዎች ከሰዋዊ ስብዕናቸው ጋር እንዲጣሉ አታድርጓቸው ነው። እንደውም ይበልጥ ትጎዳለች ይህች እናት አልቅሳ ቢወጣላት ይሻል ነበር ።
@draloo2019
@draloo2019 9 сағат бұрын
አንድ እውነት ብቻ ነው ያለው ።ሁለት ሐይማኖት ሊኖር ይችላል ሁለት እውነት ግን የለም ።መሸነጋገል ካልመረጥን በስተቀር ለሀገራችን በጠላትነት የቆመ ሐይማኖት እንዳለ መደባበቁ አስፈላጊ አይመስለኝም።ይህን ማስታረቅ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው ።የፕሮቴስታንት እና የኦርቶዶክስ አምላክ እንደማይገናኙ አጥብቀን ልናምን ይገባል።በቀላል አገላለፅ አንዱ ሰይጣን ተራቆበት ነዉ ።አእምሮ የተሰጠን ለመመርመር ነው ።መርምሩ
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 10 сағат бұрын
አስቱካ ሁሌ ታስደሚሚኛለሽ ትክክለኛ ሰው ነሽ እውነት አሁን ያለንበት ጊዜ ያሳዝናል እንደ ዘሪቱ የመፅናናት ልብ ቢሰጠን ምንኛ መታደል ነው በሁሉም እምነት ፈጣሪን ድንበር ያለፈ ሀዘን ፈፅሞ ክልክል ነው እዮብና ዳዊት መማር ያለብን
@Benak2921
@Benak2921 10 сағат бұрын
አንቺ ሀይማኖታዊ አታድርጊው
@Benak2921
@Benak2921 10 сағат бұрын
ስለምን ማፈር ነው የምታወሪው?? እንደ ሀገር ስርአትን እንደ ቀልድ አታፍርሱ ፈረንጅ ለመምሰል ከሚጣርባቸው መንገዶች አንዱ ነው። እባክሽን አንቺ ራስሽ ስለምታወሪው ነገር አስተውለሽ ተናገሪ እሷ ለምን ይህን እንዳለች መርምሪ ዘሪቱን በግል ለመጉዳት አይሆንም። ግን እንደ ልማዳችን እንደ ስርአታችን እንኑር ። እንደ ተራራ ሰው አትናገሪ ከአንቺ አይጠበቅም
@fresenbettadele3552
@fresenbettadele3552 33 минут бұрын
አረ የዶክተር ፅሁፍ ስለ ባህል ብቻ አደለም ከመፅሀፍ ቅዱስም አትውጡ ነው ያለቻቸው ።
@eastsoldierson
@eastsoldierson 10 сағат бұрын
Dr is right ✅️
@abrahamgizaw4516
@abrahamgizaw4516 10 сағат бұрын
ዲያቆኑ መልስ ሲያጣ መብራት ሲበላሽ ሲበላሽ ማለት አብዝቷል እዛ ይሆን የሚሰራው
@abrahamgizaw4516
@abrahamgizaw4516 10 сағат бұрын
ዲያቆኑ ምንም እውቀት የለውም አንድም ለተመልካቹ ያሳየው ነጥብ የለም የመንደር ወሬ ብቻ ጋዜጠኛው እንዴት ትዕግሥተኛ ነው።
@geneteden4343
@geneteden4343 11 сағат бұрын
ከቃሉ ለምንድነው ያፈነገጣችሁ? አትከራከሩ ተብለዋል ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ ጠፋ 🤔
@asfahasolomon
@asfahasolomon 11 сағат бұрын
በጣም ምትገርሚ ፍጡር ነሽ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ፈልጋለሁ ሲል እነሱ የተረጎሙ ቢተረጉሙ ለምብለህ ነው ይቅርታ የምትለው ስትል ቆይታ ወንጌላውያን ጋር ስትደርስ የበደሉንን ይቅር እንድንል ብላ ትጠቅሳለች:: የምትገርም ፍጥረት!
@eskindernigus1329
@eskindernigus1329 12 сағат бұрын
You are indirectly hurting zeritu. You are becoming rubish
@Flower-ur8qv
@Flower-ur8qv 13 сағат бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኔ ይሄ ተቅማጥ የሚሉት ነገርና የትለያዩ መጽሐፍቶች ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ አላነብም ::
@mahbereqdusyaredzeorthodox7025
@mahbereqdusyaredzeorthodox7025 13 сағат бұрын
እንደዛ የሚለውን እንደነ ጽጌ ስጦታው ያስገቡት ስርዋፅ ነው።
@SerkKibru
@SerkKibru 13 сағат бұрын
ትክክል ነሽ የናት ሀዘን ከልብ ዉስጥ መቼም አይዉጣም ነገር ግን ምንም አልተከለከላችሁም ሁሉም እያረጋችሁ ነው እሷ ያለችዉ ዉስጧ አምቃዋለች ብታለቅስ ይዉጣላት ነበር ለማለት ይሆናል::
@mercy9108
@mercy9108 13 сағат бұрын
የሚወራ አገኘሽ
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl 14 сағат бұрын
በዘሪቱ ልጅ ያላዘነ ካለ ልቡ ድንጋ ነው።በጣም ነው ።ቅስሟ የተሰበረው ዘሪቱ ያስፈራ ነበር ዝምታዋ ። በጣም ከባድ ሀዘን ነው አልቅሶ ጩሆ አለማልቀስ ብቻ እግዚያብሔር ይርዳት።
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 14 сағат бұрын
Tebareki
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 14 сағат бұрын
ምን ታድርግ ታድያ ሠይጣን ኢየሱስን እንጂ የተማረን አይፈራ የወረሠቼው ከመጣችበት ጉራዋ ሙታን ጠሪ መንፈሱ ይሆን ይህን ልትጽፍ ያነሳሳት ይህ ያንን ትተነው ስራው ላይ በተግባር እንሰማራ አለዝያ የማይበርድ የሃይማኖት ግጭት እንደሚመጣ እንወቅ።
@derarabyata5901
@derarabyata5901 14 сағат бұрын
ቦርጭህ እንደዚ ካጨናነቀህ ለምን እስፓርት እትሰራም
@zelalemgirma2559
@zelalemgirma2559 14 сағат бұрын
እናትየው: ያልበላትን እናንተ የምታኩት ምን ሆናችሁ ነው! የወንድማችንን ነብስ ይማር!! ለእናንተ ፕሮግራም መስሪያ መሆኑ ያሳዝናል ::
@melesednna1132
@melesednna1132 15 сағат бұрын
ሰውዮ ምን እደምል አልገበኝም ሰላመካት ስጣያቅ ስላ ቴሌፎን ይነገራል
@haimanotneguse2208
@haimanotneguse2208 15 сағат бұрын
ቁርአን የቁርሽ ቋንቋ ነዉ እንጂ አረቢኛ ነዉ ማለት አይደለም
@haimanotneguse2208
@haimanotneguse2208 15 сағат бұрын
ለአስቴር የተንገበገብሽዉ ስለጴንጤ ነዉ ወይንስ ስለዘሪቱ ነዉ የተቆጨሽዉ ሰዉን ለመዘርጠጥ ከጴንጤ በላይ ዘርጣጭ አለ ? ሲቀጥል ልጇነዉ ወይንስ አርቲስት ይበልጣል ኤሊያስ መልካ ሲሞት ስትጮህ የነበረች አሁን ዝም ማለቷ እኔንም ገርሞኛል መልስ አለሽ አስቴር ?
@user-db8zs6nw4u
@user-db8zs6nw4u 15 сағат бұрын
ይሄ የሚያሳየው የመ ምህሮቻቸው ስንፍና እና ድንዛዜ ነው ሃይ የሚለው ያጣእዝብ ነው
@user-db8zs6nw4u
@user-db8zs6nw4u 15 сағат бұрын
ይቺ ቆሮቆንዳ እንኳን ዶክተር ፉደል የማታወቀው ትሻላለች ደደብ
@user-db8zs6nw4u
@user-db8zs6nw4u 15 сағат бұрын
እውነት ብለሻል
@user-db8zs6nw4u
@user-db8zs6nw4u 15 сағат бұрын
ልቅ ባለጌ ሴት እናቶችን በሙሉ ነመው ያስከፋችው ባለጌ ባላገር እሷናዘበነ የስድብ ዶክትሬት ነው የወሰድት ገገማ ባላገር
@eshettefera5637
@eshettefera5637 15 сағат бұрын
በጣም ይገርመኛል ዛሬ አንቺ የምነቱ ተከታይ ስለሆንሽ ቆረቆረሽ የናንተ መሀይማን ስንት ሲናገሩ ማይደፈር ነገር ሲነኩ የት ነበርሽ እውነት ለዘሪቱ ተጨነቅሽ አጉል ። ልምከርሽ አቅጣጫሽን ቀይሪ አያዋጣሽም ቀሽም መሆንሽ የገባኝ ያኔ ነው ያንቺ አይነት ክፍት አፍ ያስቸገረን አስመሳይ አስቴር ብሎ ፖለቲከኛ ተንታኝ ምናምን ወሬ ኑሮሽን ኑሪ ለማ እንደምትጠቅሙ ራሱ ግራነው ሚገባኝ ኪሳራ ያንኑ ፎንተኒናሽ ይሻልሻል አሮጊት እኛ ያስቸገረን የሽማግሌ ያሮጊት ወረኞች ከተቻለ የሚያስማማ ሀሳብ አምጡ እስቲ ። ከዝላይ ወደዝላይ።
@SaraAras-vo9wo
@SaraAras-vo9wo 16 сағат бұрын
Erhicaly she is not Doctor.