Пікірлер
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 31 минут бұрын
መስማት አንፈልግም ከኔ ሌላ አማላጅ የለም ይላል
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 41 минут бұрын
ፀቡ ከሴቲቱ ነው የቀደመው እባብ
@AgerieFerede
@AgerieFerede 46 минут бұрын
❤❤❤❤❤
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Сағат бұрын
Brother በቃ ልሳን ነው😂😂😂
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Сағат бұрын
መደናቆር
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z Сағат бұрын
እህታችን ዝማሬመላክ ያሰማልን እግዛብሄር ይባርክሽ
@-Godisreal
@-Godisreal 4 сағат бұрын
Glory of good
@-Godisreal
@-Godisreal 4 сағат бұрын
God is Great
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Күн бұрын
ይቺ ሴትዮ እንደ ውሀ ላይ ኩበት ማቆሚያውን ያጣች ምኗም እማይገባ ሁሉም ጋ አለሁ አውቃለሁ በማለት አቅሏን የሳተች ሴት ሆና ትታየኛለች!ክብር የጠላባት
@aknahus
@aknahus Күн бұрын
"አዋረዳት" ብለህ ትለጥፋለህ? እንግዲህ አንተ ከአዋራጁ ወገን መሆንህን አወጅክ:: አዋራጅ ከዲያቢሎስ መሆኑን ቅዱስ መፅሀፉ ይናገራል:: ኤርምያስ 6:10፤ ይሰሙኝስ ዘንድ ለማን እናገራለሁ? ለማንስ አስጠነቅቃለሁ? እነሆ፥ ጆሮአቸው ያልተገረዘች ናት ለመስማትም አይችሉም፤ እነሆ፥ የእግዚአብሔር ቃል ለስድብ ሆኖባቸዋል፥ ደስም አያሰኛቸውም።
@solomonteferi3147
@solomonteferi3147 2 күн бұрын
በእግዝአብሔር ሁሉም ሰው ክቡር ነው ስድብ ደግሞ ሐጢያት ነው የእግዝአብሔር ቃል እያስተማሩ መሳደብ ምን ይጠቀማል?
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 2 күн бұрын
ዋው እጅግ ግልፅ የሆነና ውብ ቋንቋ ነው አዳም ለሄዋን የተጠቀመው ምክንያቱም ከዳዊት ዘር ከሄዋን ፍጥረት እመቤታችን የህይወት ሙዳይ በእርሷ እንደሚድን ስላወቀ ነው ሄዋንን ህይወቴ ነሽ ያላት አቤት የጴንጤ ጥመመመት ውይይይ።
@DawitZeleke-lt1sq
@DawitZeleke-lt1sq 2 күн бұрын
ሙሰ ካ ማለደ የአሮን ክህነት ለምን ለምን ያስፈለገ
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 күн бұрын
Enkwan woda betu matah wendimachin egzeabher babetu yastenah❤❤❤
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 2 күн бұрын
ምስጋና አልክ በማን ስም ነው የምታመሰግነው ማንን ነው የምታመሰግነው የማንን ስም ነው የምትጠራው ? 7 የድግምት የሟርት የአስማት የአፍዝ አደንግዝ በል የምን የምስጋና የፀሎት ትላለህ እስቲ አንተ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም ፀልይ እንደ አስቄዋ ልጆች የተዋረስከው አጋንንት በመቋሟያ ይቀጠቅጥሃል ሐዋሪያት 19:13_20 እግዚያአብሔርን በእርሱ እያከበራችሁ በቃልም ቢሆን በስራ የምታደርጉትን ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም አድርጉት ቆላስያስ 3:17 አምላካችንን እና አባታችንን በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም አመስግኑ ኤፌስን 5:20
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 2 күн бұрын
ከአስማተኞችም ብዙዎች መፀሐፋቸውን ሰብስበው በሰወሰ ሁሉ ፊት አቃጠሉት ዋጋውም ሲታሰብ 50 ሺህ ብር ሆኖ ተገኘ ሐዋሪያት 19:19 ለእናንተም የምመክራችሁ የጥንቆላ መፀሐፋችሁን አቃጥሉና ኑ ወደ ልጁ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ የፍቅር መንግስት። አለበለዚያ ሁላቼሁ ተሰጠፋላችሁ የዲያብሎስ ስራ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 күн бұрын
ብዙ ነገር ተማርኩበት ወንድሞች በዚሁ ቀጥሉ።ብዙ ሳያውቁ የጠፋን የምንመለስበት ትምህርት ነው።
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 3 күн бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ተመስገን ጌታየ🙏🏽🇪🇷 ወንድሞቼ በርቱልን🙏🏽
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 3 күн бұрын
ወንዲማችንእንኳንደናመጠክ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 күн бұрын
ቢኒ መምት እኮ መታደል ነው። ወደ ጌታህ ወደሚወድህ ነው የምትሂደው። እዚህ ኦኣለም ላይ መኖር ምን ያስደስታልና ነው?
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 күн бұрын
ቅዳሲ የሚገባህ ጊታን እየሱስ ህርስቶስን ከልብህ ስትቀበል ብቻ ነው።
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika 3 күн бұрын
አንድ እውነተኛ ታሪክ ላጫውታችሁ:: ሁሌ እሁድ እሁድ ቦሌ መድኅኔ ዓለም ዝቅ ብሎ ከሚገኘው ዩጎ ቸርች የምትሄድ ልጅ ነበረች:: አንድ ቀን ከቸርቹ ወደ ዋናው የቦሌ መንገድ በሚለንየም አዳራሽ በኩል የሚያስወጣ መንገድ አለ:: ልጅቷ በዚህ መንገድ ስታልፍ ከአንድ ቀይ ከተቀባ የኤንባሲ ህንጻ የወጡ ምዕራብ አፍሪካዊያን ልጅቷን ያናግሯትና እንድትገባ ይጠይቋታል:: ልጅቷም ገብታ በልታ: ጠጥታ: ተ*ድታ ትሄዳለች:: በሳምንቱን ከቸርች ፕሮግራም በኅላ ጏደኛዋን ይዛት ወደ ሰዎቹ ትሄዳለች:: አሁንም ሁለቱንም አብልተው: አጠጥተው: በ*ተው ይልኳቸዋል:: በሳምንቱ 3ኛ ሴት ይዘው እንዲመጡም ይጠይቋቸዋል:: ሴቶቹም እንደተባሉት 3ኛዋን ይዘው ይመጣሉ:: የኤምባሲው ሰዎች በጣም ገርሟቸው: ዩጎ ቸርች የምትማሩት መ*ዳትን ነው እንዴ ብለው ጠየቋቸው:: ያጫወትኝ እዛው የሚሰራ ሰው ነው::
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 3 күн бұрын
አሀሀሀ፡- አሁን ገና ትዝ አለኝ፡፡ ለካ ጌታን የተቀበሉት ኦርቶዶክሶች ናቸው ፡፡🥵 ኤጭ
@kukutilove
@kukutilove 3 күн бұрын
አስቴር ማለት መንም እውቀት የሌላት በፖለቲካም ሆነ በይማኖት እውቀት የላትም ዝም ብላ ነው ድስት አፏን የምትከፍተው' ይቺ አጭበርባሪ ጴንጤ አርፋ ካልተቀመጠች
@kukutilove
@kukutilove 3 күн бұрын
Aster is fool of SHIT
@121416BAA
@121416BAA 3 күн бұрын
እኔና ብጤዎቼ ጨዋዎቹ መልአክ ካለ ቅዱስ መልአክ ለማለት ይመስለኝ ነበር። አሁን ገባኝ!
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 3 күн бұрын
love you all God bless you
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 3 күн бұрын
አስቴር (መናፍቋ) የምትከተይው ሃይማኖት የፍንዳታዎች መሰባሰብያ ጭፈራቤት መሆኑን እናውቃለን። ፍንዳታዎች የሚገናኙት ለሽርሙጥና መሆኑን እንድታውቂ አንቺም አለሽበት። ለሽርሙጥናው አትታሚም ቁጥር አንድ ነሽ። በርቺ አያልቅብሽም።
@dagnachew8998
@dagnachew8998 3 күн бұрын
አስቴርን ተዉአት አብዳለች። የምትናገረውን አታቅም። ያውሮፓና አሜሪካ ሴትኛ አዳሪዎች ባብዛኛው ጴንጤ መሆናቸውን ማን ይንገርሽ በሏት። እብድ!
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 3 күн бұрын
Yehe geleseb orthodoxin Ayweklim...letera ye youtube birr yetekefete tera KZfaq channel newe...,Atiyut vidiwun ..yesewe 😢😢gemena min yiseral be mariyam...
@andinatworku78
@andinatworku78 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ስለአንተ እግዝያብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@Mashquke
@Mashquke 3 күн бұрын
አልበርት አይንስታይን Universe መጨረሻ አለው ወይ ብለው ሲጠይቀት አዎን ዩኒቨርሽ የሆነ ቦታ መጨረሻ ይኖረዋል ደደብ ሰው ግን ፈጽሞ ።ነበር ያለው። ትናናንሽ ደናቁርት ላይ ከተወሰነች ሰከንድ በላይ Invest አታድርጉ ።
@Mashquke
@Mashquke 3 күн бұрын
FOR Me Benyam Shitaye is MAN OF THE YEAR In ETHIOPIA.
@Mashquke
@Mashquke 3 күн бұрын
BACK TO THE ORIGINS.
@danibultum4444
@danibultum4444 4 күн бұрын
Omg don’t add your shit on bible bro
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 4 күн бұрын
እኔ ግን በሐይማኖት 👺👺ጭምብል አጋንንታዊ ልምምድ እያደረጉ ሳያፍሩ የሚለፈልፉ ሰዎች የሚብስ ቅጣት ? ያዕቆብ 3:1
@abebeawokeaemero5020
@abebeawokeaemero5020 3 күн бұрын
ቅዳሴ ሲቀደስ ሰይጣን ደስ አይለውም ጌታ ይገስፅህ !
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 3 күн бұрын
@@abebeawokeaemero5020 ቅዳሴ ምንድነው ? ዕብራውያን 2:10_12 የእናንተ ቅዳሴ መተት በግዕ አፍዝ አደንግዝ። ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 күн бұрын
​@@user-ig2rz7to8fውይ መሃይምነት ጥልቁ በሽታ ነው። ውይ አለመማር ያለማንበብ እንዲት ያስጠላል
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 4 күн бұрын
ቅዳሴውን ተውት ትምህርታችሁ ምንድነው? ብሉይ ሮሜ 9:1 ዕብ 7:18 አዲስ ኪዳን 2ቆሮንቶስ 3:1_18 በብሃት የተፈጠረ ተረት የትውልዶች ታሪክ ስንፍና በሚከሳቸው ኢዮብ 4:18 እናንተ በምታመልኳቸው መለአክት ቆላስያስ 2:15_18 ላይ የተንጠለጠለ ? አይደለም ከፀሐይ በታች ሰማያት እራሱ የነፁት ከእነሱ በሚበልጠው በክርስቶስ ደም ነው ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የለም ሮሜ 1:13 የአጋንንት ትምህርት ከኢትዮጵያ ላይ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 күн бұрын
እረ እናንተ ሰዎች አንብቡ ተማሩ ጭፍን የመሃይም ጥያቄ አትጠይቁ። ደግሞ አትዋሽ ይላል እኮ ለምን ይህንን ትዘሉታላቹህ።
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 3 күн бұрын
@@user-km1wu1fl1pአዎ ሐሰተኛ ምስክር ሳይቀጣ አይቀርም ምሳሌ በሐሰት የሚናገር አያመልጥም 19:5 በመተት አስማትና ጥንቆላ ከሰይጣን ከሐሰተኛው የሐሰት አባት ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ማነው ከእናንተ በላይ
@BiniyamBeyana
@BiniyamBeyana 4 күн бұрын
እናንተ አላቹ አደለ ሳር የምትግጡ ሶፍት ብሉ ስትባሉ የምትበሉ በናንተ አፍ ሰማእቱ አይጠራም በጥራቃ ሁላ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 күн бұрын
ትክክል ብለካል ወንድሜ መላእክቶች በእናንተ ቆሻሻ ሌባ አይጠሩም በጩፋና ለእንዳልክ እየሰገድክ አይደለ ነብይ እያላቹ ምድር ከብት ሁላ ቢኒ የእኛ ጀግና ምድር ሌባ በእየሱሰ ሰም የሚነግዱ ወንበዴዋችን አጋልጥ 😂😂
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 4 күн бұрын
ቅዳሴያችን አላለም የሰው ቀዳሽም አስቀዳሽም የለም የሚቀድስና የሚቀደሱ ነው ያለው ዕብራውያን 2:11_12 የሚቀድሰው እርሱ የሞተልን የሚቀደሱት ያመኑቱ በአምላካችን መንፈስ ታጥባችሁ ተቀድሳችሁ ፀድቃችኋል ቆሮንቶስ 6:10_11
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 4 күн бұрын
አረ ቢኒ ገደለኝ 😂😂😂😂
@Yeshmebat
@Yeshmebat 4 күн бұрын
ወንድሞቻችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🤲🤲🌹🌹🌹ለዘመረልን ወንድማችን የማልትን ዝማሬ ያሰማልን በጣም ነው ደስ ያለኝ👏🌹
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 күн бұрын
ይቺ ሮቶ መች ነው አፏን የምትዘጋው ??!
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 5 күн бұрын
እረ በስማም እረ የራሳችንን ኑሮ እንኑር ምንድነው ይሄ ሁሉ ጦርነት ትልቁ እንደ ትልቅ አይሆን በናንተ የተነሳ ሀማኖት የሚባለውንነገር ጠላው ማለትም ድርጅቱን ማለቴ ነው ሁሉም ውሻታም ነው ለገንዘብ የሚራራጥ
@user-xs7mj7ml5i
@user-xs7mj7ml5i 5 күн бұрын
ሴተኛ አዳሪና ቤተክርስቲያን ምን አገናኛቸው እባካቹ ስታብዱ እራሳቹን ችላቹ እበዱ
@user-zx6cr4vf6j
@user-zx6cr4vf6j 5 күн бұрын
አኬ ምንም የኦርቶዶክስ ለዛ የለህም
@Tomejkara
@Tomejkara 5 күн бұрын
ኦርቶዎች የሞተ እምነት እምነት ስላላቸዉ የሞተን ሰዉ ፀሎት ይፈልጋሉ ሰዉ ሰለ ሌላዉ መፀለይ የምችሉት በህይወት እስካሉ ብቻ ነዉ ሰዉ ከሞተ በኃላ ከዝህ ምድር ምንም እድል ፈንታ የለዉም መክበብ 9:5_6
@melakubogale
@melakubogale 5 күн бұрын
Bini agaletachew bini endeiii alacheww were bicha
@user-hv4jk3bt9e
@user-hv4jk3bt9e 5 күн бұрын
wendeme Aklil zemeneh mulu yebarek
@WebadisMetaferiya
@WebadisMetaferiya 5 күн бұрын
አንዴውም መናፍቃን የበለጠ ምሁር አቨዙልነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የበለጠ የምታገለግልበትን ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cp8th6zw4u
@user-cp8th6zw4u 5 күн бұрын
tarikin upgrade adrgu