Пікірлер
@user-yd9yn8vb8t
@user-yd9yn8vb8t 19 сағат бұрын
sheber eyetenagere endet seleselam yasebal sele oromo hezb hiwot becha new yemiachenekew lelawn eyasgedee lemin enderasu aiayem
@anondes1099
@anondes1099 20 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲከኛ አለወይ??? የመጀመሪያው ችግራችን በሌሉ ካሉም ከእጥቦችና ከሃሳበ ስንኩሎች ጋር የውሃ ወቀጣ ጒንጭ አልፋ ያሸበረቁ አስመሳይ ቃላት ማናፋት ከለመዱ ጋር ንግግር አልፈለጉም ዝምታ ውጦአቸዋል:: ጠባቦች ጎጠኞች ሃሳበስንኩሎችና ጀብደኞች ቅራኔን ማቻቻልን በአድርባይነት በላቀና በጠቃሚ ሃሳብ መስማማትን በሽንፈት የላቀና የተሻለ መርህ መከተልን በመንጋ ወይም በተነጂነት በማሰብና ርካሽ ስም በመለጠፍ ስንኩል የአእምሮ ድህነታቸውን መሸፈኛን የሚሆንላቸው ጫጫታንና ረብሻን ማስነሳትን ጸብ በመፍጠር በሳንጃ ባፈ ሙዝ ካባ ውስጥ ይደበቃሉ:: ልብ በሉ ይደበቄበታል እንጂ አይሰለፉበትም መንጋው ይለቅ እንጂ ለምን እነሱ?? በሃሳብ ልቀትን ሌኒን በሳንጃ ባፈሙዝን ስታሊንን የሃሳብልቀትን ከማርክስ ሳንጃ ባፈሙዝን ከሂትለር አነጻጽሩ::በየትኛውም የአለም ክልልና የስልጣኔ ደረጃ ሁሉም ሰዎች ውስጥ ይከሰታሉ መለያቸውሙ ፍጹም ተመሳሳይ ነው:: ስለዚህ እውን ሃገራችን ፖለቲከኛ አለ???
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Күн бұрын
ሽመልስ አብዲሳ በተለያዬ ስምና ስልት አማራውን ከኦሮሚያ ለማጽዳት ግፍ ፈጽሞ ኦነግ ሸኔ ነው የአሁኑ ኦላን ተጠያቂ እያደረገ የኮሬ ነጌኛው ባላባት የአማራን ዘር ለማጥፋት አንድ ሚሊዮን ቄሮ ለመጋፈፍ ለኦሮሞ ሰላም ይመኛል ።ይህ ማግባባት ለዚህ ርጉም ሰው ጥሪ አለመቀበልና ብቀላ ቢደረግበት የሁሉም ምኞት ቢሆን ይመረጣል ።
@user-io2ug7rx9b
@user-io2ug7rx9b Күн бұрын
‏‪0:30‬‏
@EmbibelTaddese
@EmbibelTaddese Күн бұрын
ሰበር ዤና
@bultobena6077
@bultobena6077 2 күн бұрын
ኦሮሞ እውነተኛ ታሪክህን እወቅ፡፡ በነፍጠኛ የተጻፉ ማንኛውም የኦሮሞ ታሪክ ተቀበይነት የለውም፡፡ ኦሮሞ ወደ ራያ አልመጣም፡፡ ራያ ምድሩ ሕዝቡ ታሪኩ 100% ኦሮሞ ነው፡፡ ዮሐንስ 4ኛ ኦሮሞ ነው፡፡ እውነተኛ ሥሙ ከነአያቱ ካዮ ጎልጃ ማጫ ነው፡፡ ወንድሙ ጉግሣ ጎልጃ ማጫ ይባላል፡፡ የተወለዱት በተቤ/ ተንቤን ኣውራጃ ነው፡፡ የቱለማ ጎሣ ናቸው፡፡ ቱላማ የባሪንቱ ልጅ ነው፡፡ በአጠቃላይ የትግሬና የኤርትራ ሕዝብ ኩሽ የሚባለው የኦሮሞ ዘር ናቸው፡። ኦሮሞ በ14 ክፍለ ዘመን ከማዳጋስካር አልመጣም፡፡ በ16ኛ ክፈለ ዘመን በወረራ የማን ስንዝር መሬት አልያዘም፡፡ ኦሮሞ የሰው ዘር መሰረት ቀዳማዊ አፍሪካዊ የኑቢያ አባት የአቢስኒያ መስራች የኢትዮጵያ መሰረት መሆኑ የሚያረጋግጡ መረጃዎችን በቅርብ ጊዜ መጽሐፍ አቀርባለሁ፡፡ ይህ መጽሐፍ በአቢሲንያና በኢትዮጵያ ላይ የተከመረ የውሸት ታሪክ መሰረት አፍርሶ ለዘለዓለም ይጠፋል፡፡ ስለዚህ የውሸት ትረካ መሳራጨት ይቁም፡፡ በ10 ሰዎች በሰጡት መረጃ አማራ የሚባል ዘር የለም፡፡ በምንሊክ የተፈጠረ አርቲፊሻል ሥም ነው፡፡ ሼር
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 2 күн бұрын
ውሸታም ነህ
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 3 күн бұрын
THOSE WHO ARE BEING HIJAKED BY TPLF MILITARY ENTERED TO RAYA WITH THE HELP OF ABIY AHIMED'S MILITARY AND AMERICA'S FORCED MADE PRITORIA TREATY BETWEEN TPLF AND OLF OF ABIY AHIMED . SO,AMERICA AND ABIY AHIMED SHOULD BACK THE MILITARY OF TPLF FROM RAYA TO TIGRAY .
@47sh01
@47sh01 3 күн бұрын
አዲስ ዩቲዩበር ሥራ የሚጀምረው አድማጭ የሚያገኝ መስሎት አሸባሪና አስደንጋጭ ወሬ በመለጠፍ ነው
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 күн бұрын
ሥልጣን መያዘ የሐገርን ሕዝብ ችግሮችን ለመቅረፍና ወደ ተሻለ ሕይወት ለመምራት ዕንጂ የተሠጠ ሐላፊነት ዘንግቶ በመታጀብ ማበድ በሕዝብ ገንዘብና ንብረት የጦርመሣሪያ ገዝቶ የመረጣቸውን ሕዝብ አሣዶ ለመግደል አደለም። የአፍሪካ ለጆች ድሕነትና የአሥተዳደግ ጉድለት ነው መሠለኝ የነዋይ መዝገኛ የዝና ማካበቻ አድርገው ቦታውን የሚገምቱበት መለኪያ።
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ወራሪው የትግሬ ወያኔ ከራያ እና ከወልቃይት ጠገዴ መራቅ አለባችሁ ትህነግ እጁንም እፉንም ከአማራ ሕዝብ ላይ ያንሳልን ፣ እባካችሁ እባካችሁ የአማራ ሕዝብ ርስት ለዚህ ወራሪ ርስቱን አይስጥም
@yohanishabite
@yohanishabite 3 күн бұрын
ድል ለተገፋ አማራ ህዝብ❤❤ሞት ለመርኛ ዘሬኞች❤❤❤አማራው ላለመጨፈጨፍ በህዝባዊ ማዕበል ኢትዮጵያን ማጥለቅለቅ አለበት❤❤❤❤❤
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 3 күн бұрын
ተነስና ተዋጋው ይሄንን አራጂ መንግስትህን የኦሮሚያ የሃይማኖት አባት ነኝ የሚለውን ሩፋኤልን ተዋጋ ፋኖን ተቀላቀል ከና ስድስቱንም ልጆችሺን አብይ ነጥቆ እሳት ላይ ይልክልሻል ተዋጉ ታገሉ ምንም የውጭ መንግስታት አይመጣላቹም በክንድህ አሸንፍ ፋኖ ለ 6 አመትሲታረድ ነገ ይስተካከላል እያል እየታረደ የኖረው ሰላም ይመጣል ብሎ ነበር አሁን የሰላም እናቷ ስለሞተች ፋኖ በክንዱ ሰላሙን ሊያስከብር ቆርጦ ተነስቷል እናንተም ፋኖን ተቀላቀሉ ቁጭ ንላቹ አታልቅሱ ደሞ ለኢትዮጲያ ራዲዮ ድምፅ አጥስጡ እሱ ራሱ የአራጁ መንግስት ታዛዦች ናቸው ሆዳሞች ጋዜጠኞች ናቸው
@BelaJgjn
@BelaJgjn 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራልጅ ለጀግኖች ነው
@HussenAbdela-fx8gg
@HussenAbdela-fx8gg 3 күн бұрын
እያዳዱ ባዳ የብልፅግና ወበር ጠባቂና አሸከሮች ተምድረገጥ ትጠፋላችሁ ትንሽ ጠብቁ ያብይ አህመድ አሽከሮች የበአደን አህያ አግታችሁ ባደባባይ እየተቆሰጠ መተረቻ የምኮኑበት ሰአቱ ቅርብነወ ድሉ የፋኖ ብቻና ብቻነወ
@FhHg-dn9je
@FhHg-dn9je 3 күн бұрын
አማር ያሸንፋሕ
@FhHg-dn9je
@FhHg-dn9je 3 күн бұрын
ድል ለአማር ፋኖ
@meselechmekete
@meselechmekete 3 күн бұрын
Protrstante mazmure 3:56
@user-hi3wv8jv9f
@user-hi3wv8jv9f 3 күн бұрын
በምንም መስፈርት ኮሚሽኑ ገለልተኛና ከመንግሥት ተፅዕኖ ዉጪ ባለመሆኑ ፋይዳዉ እምብዛም ውጤታማ ሊሆን አይችልም ነፃና ገለልተኛ ባልሆነበት ውጤቱ
@antenehtesfa41
@antenehtesfa41 3 күн бұрын
በእናት ስም አትባልግ የዉሸት ወሬ ለሳንትም ለቀማ :: እስከ መቼ ነው ሀገርህን እያዋረድክ ገንዘብ የምትለቅመው የለማኝ ልጅ መቼም አያልፍልህም ወራዳ ስለሆንክ እየተዋረድክ በዉሸት ወሬ በልመና ትኖራለህ
@GetweyTeshome-pi8cf
@GetweyTeshome-pi8cf 3 күн бұрын
ግማታም ነገር ነህ
@godgotthis5345
@godgotthis5345 4 күн бұрын
የምክክር ኮሚቴው ገለልተኛ አይደለም ሁሉንም አያካትትም:: ደግሞም መጀመሪያ መንግሥት ኢትዮጵያን የሚወድ እና በሕዝቦች እኩልነትና አንድነት ሊያምን ይገባዋል::
@godgotthis5345
@godgotthis5345 4 күн бұрын
ሀገራዊ ምክክር የሚካሄደው እኮ ጦርነት አቁሞ ነውእንጂ የራሱን ዜጋ የሚጨፈጭፍ መንግሥት ባለበትእይደለም::
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 4 күн бұрын
ውሸታሞች እነማናቸው ብልጽግናዎች ወታደር አሠማርቶ ምክክር የለም
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 күн бұрын
Bullshet news
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 күн бұрын
Bullshet news
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 күн бұрын
We don't believe government
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 күн бұрын
No negotiations with killer government
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 күн бұрын
Killer government
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 күн бұрын
Killer government
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 4 күн бұрын
ባጋጣሚ በዚህ የምክክር ኮሚሽን ተሰብሳቢዎች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ❤❤ጦርነት ይቁም ❤ የፌደራል የመከላከያው ጦር ከአማራ ክልል ይውጣና ወደ መደበኛው ድንበር ጥበቃ ይመለስ ❤ሌላው የልማት ፕሮጀክት ቆሞ ለተራበ ዜጋ ይዋል ❤የተፈናቀሉ ዜጎች ይቋቋሙ ❤በፖለቲካ ሽፋን የታሰሩ በተለይ አማሮች በማንነታቸው የታሰሩ ይፈቱ ❤ የወረርሽን በሽታዎች ክትባትና ህክምና ይሰጥ ። ❤የተቋረጠው ትምህረት ይቀጥል ወዘተ ። ቢል ❤ከአብይ አህመድ ፈቃድ ይጠየቃል እንጅ ተግባራዊ አይደረግም ስለዚህ የምክክር ኮሚሽኑ ስብሰባ ታጋይን ለማዘናጋት ብቻ እንጅ ፋይዳ የለውም ።
@genetregassa9625
@genetregassa9625 4 күн бұрын
Frogs youtubers 🐶 🐸
@sadiyaahmed1978
@sadiyaahmed1978 4 күн бұрын
Amara.saysera.new endy.GEBER.METEFLG..AMARA...YIMUT.ZERU.YIFELS EYALE.MENGEST...LEMNU.NEW.MIKEFLEW.MEBLAGUM.BEGITA.FEKAD.HUNO.NEW.
@weyeneshet-rd9pm
@weyeneshet-rd9pm 5 күн бұрын
አይሁንም ውሬ የሞትው ሰው ?
@user-qq6uh3ih8e
@user-qq6uh3ih8e 5 күн бұрын
እንቶ ፈንቶ
@tesalabuuWELdsnbte
@tesalabuuWELdsnbte 5 күн бұрын
ሰላም፣ለሀገራችን፣ሰላም፣የማይፈልግ፣ሰይጣን፣ብቻነው፣ሰላም፣ከለሁሉአለ
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 5 күн бұрын
እሥከአሁን የትነበራቺሁ ህዚቢ ሣልቅ ሥታረድ እረፈደ አቢይ ካልጠፍ ሠላም አይገይም ድል ለፍኖ
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 5 күн бұрын
ድል🌈ፋኖ🌈አሐመሐራ🌈ፋኖ🌻ያሐሸሐንሕፋሐልሕ🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈 ትሕግራሐይ🌻ጌሔተሐቾ🌹አሐነሐገሐገሐሪሕ🌹ሚሒሪሕጥሕ🌻ነዉ ዬሄአሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤አሐገሐዘሐዚሕ❤ዘሐራሐኚሕነሐትሕ❤ነዉ❤አሐበሐተሐይሕትሕ❤አሐገሐዘሐዚሕ❤ኘዉ❤ትሕግሕረሐየሕ❤አሐመሐራሐ❤ተሐሲሕመሐመሐ❤ቡሕልሕጸሕግሕነሐ❤ይሕሁደሐሚሕ❤በሐኢሕትሕዮጵያሐ❤ቡሕልሕጺሕግሕነሐ❤ዬሄተሐበሐሌ❤ፓሐትሕ🐾ከሐሎሆደሐቀሐ🐾ከሐጠሐፋሐ❤ሰሐለሐሚሕ❤አሐይሕኖሪሐሚሕ❤ ያሐሲሕተሐደሐድሕሪሕ🌻 አሐመሐራሐ🌻ፋኖ🌻ሲሕጠሐንሕ🌻 ያሐሰሐራሐኪሕቡሕ🌻ለሐአሐመሐራሐ ፋኖ🌻 አሐመሐራሐ🌻ዘሐሪሕጎሆሰሐ🌹አሐይሕለሐይሕሚሕ🌹 አሐመሐራሐ🌹ሁሉሁንሕ🌹ያሐሚሕነሐልሕ አሐመሐራሐ🌹ገሐደሐይሕ🍀አሐይሕዶሌሄሚሕ አሐመሐራሐ🌷ዘሐራሐፊሕ🍁አሐየሕዶሆሌሄሚሕ☀ አሐመሐራሐ🌹ፋኖ🌈በሐኪሕ🌈ዘሐረሐፊሕ🌈አሐይሕዶሆሌሄሚሕ አሐመሐራሐ🌻ፋኖ🌻ዬሄኢሕትሕዮጵያሐ🌻ነሐጸሐነሐትሕ🌻ነዉ አሐመሐራሐ🌻ፋኖ🌻ያሐሸሐንሕፋሐልሕ🌻ፋኖ🍀ዬሄአሐለሐሚሕ🌻ዬሄአሐፊሕሪሕከሐ🌈ኩሁራሐትሕ🍀ነዉ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌹🍀🍀🍀🍀🍀🌹🌹🍀🌹🌹🌻🌹🌻🍀🌹🌻🌹🌷🍀🌴🍁🌷💐🌠🌠🌻☀☀☀☀🌲🌳🌴🌻🌵🌻🌹🍀🌷🌾🌿🌱🍀🌞🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@dhugaaoromoo343
@dhugaaoromoo343 5 күн бұрын
በኢትዮጵያ ስም ሕበረተሰቡን ስትበዘብዙ ኖራችኋል። ይብቃችሁ ።የ15ኛውን መቶ ክ/ዘመን ትርክት ተው።አሁን ያለው ጀኔሬሽን የሚታለሉ አይደለምና እርማችሁን አውጡ።
@Erilove70
@Erilove70 5 күн бұрын
I just don't understand why Ethiopian depends on usa?
@DebreSelamMedhanealem
@DebreSelamMedhanealem 5 күн бұрын
እናንተ የቀን ጅቦች አታፍሩም? በእውነት በግፍ የፈሰሰው የንጹሃን አማራ ህጻናቶች እና እናቶች ደም ጎርፍ ሆኖ እንደ ዳይኖሰር ከምድረ ገጽ ያጥፋችሁ። ይህ ሁሉ ንጹሃን ሲታረድ የት ነበራችሁ???????????
@user-ji3kb2im8m
@user-ji3kb2im8m 5 күн бұрын
አማራ ሲታረድ የትነበራችሁ
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 5 күн бұрын
የአዲስ ፡ አበባ ፡ ወጣት ፡ የአብይን ፡ መንግስት ፡ በመቃወም ፡ አዲስአበባ ፡ ውስጥ ፡ ትግል ፡ መኖር ፡ አለበት። አብይን ፡ ማስወገድ ፡ አለብን።
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ፡ ህዝብ ፡ ፈጽሞ ፡ የማይደራደሩበት ፡ ነገሮች ፡ አሉ። ኢትዮጵያ ፡ የተባበረው ፡ መንግሰታት ፡ አባል ፡ አገር ፡ ነች። ሰለሆነም ፡ የስው ፡ ልጅን ፡ የተፈጥሮ ፡ መብትን ፡ የማይጠብቁ ፡ ህዝቦች ፡ ለድርድር ፡ ለውይይት ፡ አይቀርቡም።
@user-ot3ou8ty1r
@user-ot3ou8ty1r 5 күн бұрын
ላይክአርጉኝጀማሪላይክአርጉኝጀማሪነኝፎሎሸርአድሩጉኝሸርላደረገ ልሸርአረጋለሁለመለሰልኝእመልሳለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፎዚያ
@mogesayalneh8360
@mogesayalneh8360 5 күн бұрын
የጎሣ ፖለቲካ ያሥፈለገው በገዥው መደብነው ምክንያቱም በሥልጣን ለመቆየት ብሄረሠቦችን እናንተ እኮ ብሄር ናችሁ ጎሣዎች ከፋፍሎ እርስ በርሣቸውሢገጬ ይኖራሉ እሡመ ከሥልጣን መቆየት ይችላል
@user-og9qr
@user-og9qr 5 күн бұрын
ልደቱ ምላስ ተሰጥቶሃል። አምላክን አመስግን።
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 6 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ለአማራ ወኪል የጠየቁትን ተከልክለው የአማራ ተወካዮች በሌሉበት የወልቃይትንና የራያን መሬቶች ከአማራ ባሐቤትነት ነጥቆ ለመወሰን ወያኔና ኦነግ በፕሪቶሪያ ከተማ የድርድር ውል ተዋውለው ለአብይ አህመድ የፖለቲካ ሙቀት መለኪያ እየ ተጠቅመበት ያለ ስልት ነው ። አብይ ለስልጣኑ ሲሰጋ ለወያኔ በመስጠት ስልጣኑ ሲረጋጋ ለአማራ በሠስጠት የሚደረግ የእስስት ባህሪን አላብሰው እነ ማይክ ሀመር በሰሩት ውል አማራን አድቀው ወያኔንና አብይን በአንድ ጊዜ እየጠቀሙ ነው ።ታዲያ የበለጠ እየደቀቀ ያለው አማራ ሆኖ ይዘረፋል ይገደላል መሬቱን ይነጠቃል ይፈናቀላል ይወረሳል።ለዚህ ሁሉ ከአብይና ወያኔ እኩል ህግ ቢኖር ኑሮ አሜሪካ አብራ ለተፈጠረው ድቀት ሁሉ አሜሪካ በሁለቱኝነት ደረጃ መጠየቅ ነበረባት ።
@kebedezelelew3742
@kebedezelelew3742 6 күн бұрын
እናንተ፡ለማንም፡መፍትሄ፡አታመጡም።ምክንያቱም፡መንግስት፡ያዘጋጃችሁ፡ጉዳይ፡ፈፃሚ፡ናችሁ።መፍትሄው፡ነፃነት፡ብቻ፡ነው።ይህ፡ሁሉ፡እልቂት፡በህወሃትና፡ብልፅግና፡ማን፡አለብኝነትና፡አባገነንነት፡አልጠግብ፡ባይነት፡ነው።ለሰሩት፡ወንጀል፡በህግ፡ፊት፡ፍርዳቸውን፡ማግኘትና፡መወገድ፡ይኖርባቸዋል።ዘመኑን፡አይመጥኑም።
@user-nv6fe7ld5y
@user-nv6fe7ld5y 6 күн бұрын
Tplf cancer