ያላሰበችው ስጦታ🎁🎁
13:37
ያለውል ቤት አትግዙ
25:57
ጥሩ ጊዜ ጥሩ ዜና
19:12
3 ай бұрын
ጓደኝነት እስከ ምን
23:23
Пікірлер
@Ethiopipian
@Ethiopipian 15 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 2 сағат бұрын
Endalik Enkuwan Fetaribaterefek❤❤❤
@aduadu3685
@aduadu3685 3 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@genisahle6175
@genisahle6175 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤wow ahun konjo honehal wendme fetari zemenhn ybark
@queenshaba1286
@queenshaba1286 8 сағат бұрын
አሰጨርሳት ባክህ
@ritahaile1787
@ritahaile1787 11 сағат бұрын
Endalk Rasta alneberem endie?? 🤔 weyes tsegurun tekoreto naw?
@kidushayleysus8028
@kidushayleysus8028 22 сағат бұрын
እውነትን ከያዝክ ከወደደችህ ትመለሳለች ግን አንዳንዴ በግዜ ብዛት ከወደድኩት ብላ ታግላ ቀኑ ሲደርስ ውስጥዋን አዳምጣ ከሆነ ችግር ነው። ብዙግዜ ሴቶች የሚያፈቅሩትን ወንድም ቢሆን ወደትዳር ሊሄዱ ሲሉ ዙሪያቸው ከሚዘዋወር ወንድ ጋር አነፃፅረው ወይ በኢኮነሚ ወይ በመልክ የሚሆናቸውን ሰው ያጣሉ ግዜ ካለፈ በሆላ ግን ዘመናቸውን ሙሉ ይቆጫሉ ስለዚህ ተረጋጋ ለውሳኔ አትቸኩል ሁለታችሁም በሆላ እንዳትፀፀቱ
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 22 сағат бұрын
ፅናቷ የምትባል ሴት ከየት አመጣችው አምታታ ወይም ዘርፋ ወይም የሆነውን ሰውአሰለቅሳ ይሆናል። ሰለዚህ በላተኛ አዘዘባት።
@SerkDnber
@SerkDnber 23 сағат бұрын
selam🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣adle💖
@Keidst-of1vo
@Keidst-of1vo Күн бұрын
❤❤❤❤
@user-qc3vb2lf9u
@user-qc3vb2lf9u Күн бұрын
እንድት ነህ ውንድም
@user-mo7pt3st5n
@user-mo7pt3st5n Күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 Күн бұрын
Wow wow 👑👑👑❤️❤️❤️🙏
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 Күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🙏
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Күн бұрын
እንዳልክ ይሄማ ምንም የዲያቆን ባህሪይ የለውም አይደለም እና ዲያቆን ቤተክርስቲያንን የሚያከብር በውስጡ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ሰው እንደዚህ አይነት ተግባር አይሰራም ነበር ትክክለኛ አማኝ ቢሆን ኖሮ ። ነገር ግን እኔ ሲመስለኝ በስመ ቄስ በስመ አማኝ አማኝ ከሚያጫውታቸው ተርታ ውስጥ የሚመደብ አይነት ነው። የምር በጣም ያናድዳል ቤተክርስቲያን አማኝ ነኝ ፈጣሪዬን የማከብር የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ ቄስ ነኝ ብለው የቄስን ክብር ከሚያረክሱ ለምን ከነሀጢያታቸው አርፈው አይቀመጡም ። አነጋገሩ እራሱ እኮ እንደቤተክርስቲያን ሰው ሳይሆን ልክ አለ አይደል የሰፈር ዱርዬ የሚባል አይነት ሰው ነው የሚመስለው። ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበልክ ምክንያቱም እንደአንተ አይነቱ ሰዎች ላይ ሀጢያቱ የበረታ ነውና እርሱ ይሁንክ። እንዳልክዬ ግን ፈጣሪ ይባርክክ ትልቅ ቦታ ድረስ።
@genetsyou7391
@genetsyou7391 Күн бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-oo5vj7yc9e
@user-oo5vj7yc9e Күн бұрын
እዉነት ኪሳራ😂😂😂 መጨረሻዉን ሥጠብቅ ነበር😅😅
@branishmesfin8217
@branishmesfin8217 Күн бұрын
❤❤❤👍👍👍
@user-lc5so7so9s
@user-lc5so7so9s Күн бұрын
besmam mnuwa እሳት ናት😂😊
@ScgcdhhDvuvdhj
@ScgcdhhDvuvdhj Күн бұрын
እዳልክ ፀጉሩን ሲላጭ ጥሩነዉ ዋዉ የኛ ምርጥ ወንድም በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp Күн бұрын
ዋዉ አገላለፅ 👌 አንዳዴ ሤቶች ሥንባል የሚሆነንን አናቅም ቀጣፊዉን ሌባዉን ነዉ የምንወድ ♥️♥️
@user-qw3uu5fc9c
@user-qw3uu5fc9c Күн бұрын
😢😢😢❤❤❤
@Ethiopipian
@Ethiopipian Күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😊😊😊😊
@romiyosanto4180
@romiyosanto4180 2 күн бұрын
አንተ አመንከው? አንዳዴ ምንይነት ስህተት አንደምታደርግ ቆምብለህ ብታስብ ጥሩ ነው.
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 2 күн бұрын
እንዳልክ አለህእንዴ?
@bintmoha3172
@bintmoha3172 2 күн бұрын
😂እዳልክ ተመቸኸኝ ትክክል ነው
@ismnwikko1358
@ismnwikko1358 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 2 күн бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ሁለት እንዳልኮች የሁለታችሁም አድናቅነኝ እወዳቸዋቸዉ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 2 күн бұрын
እኛም እንዳልክይን ከልብ በላይ ነው የምወድህ አላህ ያክብርልኝ ሢቀጥል ፀጉርክም እንካንም አነሣከው ❤❤❤❤
@Hayubaarbi-ye6fn
@Hayubaarbi-ye6fn 2 күн бұрын
❤❤❤
@user-fu6xy4yh7g
@user-fu6xy4yh7g 2 күн бұрын
ሴት የዋህ ነች ዱባይ እየየፈጋች እንደሆላንድ ላም በፍቅር ምክንያት ታልባታለህ አንቺ ሴት ነገ በተራሽ እንዳልክ ጋር መተው ስታለቃቅሺ እንዳናይሽ ከአሁኑ አስቢበት
@user-gj5pr1kj1c
@user-gj5pr1kj1c 2 күн бұрын
አቤት ውሽት አይደብራቹም
@user-vm5fb7xz2m
@user-vm5fb7xz2m 2 күн бұрын
❤ 😢
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 күн бұрын
አስታርቃቸው እዳል❤❤❤
@ifrahmohammedabdella2213
@ifrahmohammedabdella2213 2 күн бұрын
💵💵💵💵
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 күн бұрын
ሀና በጣም እድለኛ ነሽ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ታማኝና በራሱ የሚተማመን ሰው ማግኘት መታደል ነው ስለዚህ ወደፍቅራችው ብትመለሺ ጥሩ ነው ወይ ምክንያትሽን ብታወሪው ጥሩ ነው መግባባቱ መልካም ነው
@Mahi-AG27
@Mahi-AG27 2 күн бұрын
የመኖሬ ሚስጥር የት ነህ እኔ ዱባይ ነኝ አለው በለኝ በብቸኝነት ሞቱኩልህ 😢 🤪
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 2 күн бұрын
እንዳልክየ ጎበዝ ❤❤❤❤ስም እስከ አባታቸው ይጥቀሱ ግዜው አላስተማመነም ፎቶም ከተቻለ ይለጥፉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@zewdulema1210
@zewdulema1210 2 күн бұрын
እንዳልክ የረጅም ጊዜ ቤተሰብህ ነኝ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እንደ በፊቱ ፕሮግራምህ እንደዚህ ንፁህ የሆኑትን ፍቅረኛሞች አነጋግረህ ብታስማማቸው ይሚል ሃሳብ አለኝ በተረፈ በርታ::
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 күн бұрын
እንዳልክ ምርጥ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 እሷም ትጠየቅ የእሷ ሳንሰማ ለማፍረድ ይከብዳል😢