Пікірлер
@kershfood8611
@kershfood8611 20 сағат бұрын
جميل جدا اختي تسلم الأيادي الطيبة رائعة جدا يسعدني ويشرفني وجودك معي like 👍🏻♥17❤
@woynitube315
@woynitube315 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@foodloverethio
@foodloverethio 4 күн бұрын
ሰላም የፍቅርዬ የኔ ባለሙያ አንዴት ነሸ የሚያምር የምግብ አሰራር ተባረኪልን የሰሩ እጄች ይባረኩ እናመሰግናለን
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፊቅርዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ ለየት ያለ አሰራር በጣም የወደዲኩት ብዙ ሰአት አይፈጅ ዋዉ በጣም ምርጥ የሆነ ከድንች ከካሮት ከተለያዩ ግባአቶች ጋር የተሰራ ዋዉ❤❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 4 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ከተለያዩ ነገሮች መመገብ የምንችለው ምርጥ ለየት ያለ ቀላል ጤናማ የአተክልት ጥብስ አሰራር ነው ❤❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 4 күн бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet waw betam konjo yataklit tibsi new enamesgnalen
@adona21adona16
@adona21adona16 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ልዩ የሆነ የተመጣጠነ ጤናማ ፈጣንየአትክልት ጥብስ አሰራር ነው አትክልት ለጤና እጅግ ወሳኝ የሆነ የምግብ አይነት ነው አንቺ ደሞ ለአይን አሳምረሽ አጣፍጠሽ ቀምመሽ ሰርተሽ አስተምረሽናል የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 5 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆና ፈጣን የሆነ የአትክልት አሊጫ ሽንኩርት አቁላልተሽ ድንች ካሮቱን ለብቻው ቀምመሽ በኤር ፍራየር ጠብሰሽ ብሮክሊውንም እስቲም አርገሽ አቀላቅለሽ ለየት ባለ መልኩ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤
@jonimercy
@jonimercy 5 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ የአትክልት አጠባበስ ነው ጤናማ የሆነ ቀለል ያለ የሚያስጎመጅ ፈጣን አሰራር ነው በጣም ነው የሚያምረው ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ ❤🙏👍
@mulutube2116
@mulutube2116 5 күн бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ጥብስ ነው እያንዳንዱን ቀምመሽ የጠበሽበት መንገድ ዋውው ሀሪፍ ነው ይህንን በሩዝ ብንመገበው ምርጥ ነው ከለሩ እራሱ ያስጎመጃል የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረክሽን❤🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የፍቅርዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነዉ ያጋራሽን ጤናማ ፈጣን ጥብስ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👌❤🙏
@BezTube1627
@BezTube1627 5 күн бұрын
Enkuan dehna metash Fikir yemewedew aynet ye atkilit atbabes new seyayut yemiyamir konjo ye atkilit tibs ejish yebarek ❤
@MebrtaBirhan
@MebrtaBirhan 5 күн бұрын
በረቺ ጎበዝ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 5 күн бұрын
@@MebrtaBirhan አመሰግናለው
@romanethiopia
@romanethiopia 6 күн бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ከለሩ ሲያምር ምራቄን አስዋጥሽኝ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ👌#ሼር#
@seblekitchen
@seblekitchen 6 күн бұрын
👌👌👌👌
@tiztaswork9533
@tiztaswork9533 6 күн бұрын
Selam Selam Enkan dena mtash wowwwwww betam arfe Asrar naw Berhe Enmsgnln Thank you
@MebratMeb
@MebratMeb 7 күн бұрын
Mukerash betam Arif new gn square yalebachew negerechoch bemiyaqatel negeroch berserku turu new beterefe Arif new
@jonimercy
@jonimercy 7 күн бұрын
Lecker 😋👌
@jonimercy
@jonimercy 7 күн бұрын
WoW 😍❤️🙏
@jonimercy
@jonimercy 7 күн бұрын
Yummy ❤👍
@woynitube315
@woynitube315 10 күн бұрын
ዋው እጅሽ ይባርከው
@birktiyetagesu490
@birktiyetagesu490 10 күн бұрын
ጣእሙ እንዴት ነው? እኔ ጣእሙ ማምጣት አልቻልኩም።
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 9 күн бұрын
@@birktiyetagesu490 እኔ ጣዕሙን ወድጄው ነው የምመገበው ። ትንሽ አብሽ ፈጭተሽ አድርጊበት ጣዕሙ ካልመጣልሽ እህቴ
@SamiraMTube
@SamiraMTube 10 күн бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ትንሽ ዘይት ስጋ ሽንኩርት. አዋዜ አንደላይ በመቀላቀል ማብሰል ነጭ ሽንኩር ዝንጀብል በመጨመር ማብስል ትንሽ ጨዉ ኬርሪማ ቅቤ አርገሽ ሽንኩርት እና ቃሪያ ባንደ ሸምርሽ ዋዉዉ በጣም በጣም ለመመገብ የሚያስጎመጅ ልዬ ነው❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 10 күн бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi fkrye waw edet betam konjo yetibs aserar new yeserashiwu yasgomejal liyu new 😋😋😋😋❤❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 10 күн бұрын
ሰላላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ጤናማ ጊዜን ቆጣቢ ምርጥ የአዋዜ ጥብስ አሰራር ነው እናመሰግናናለን
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 10 күн бұрын
ሰላም የፍቅርዬ ! በጣም ቆንጆ የሚጣፍጥ የአዋዜ ጥብስ ነው የሰራሽው። መልኩ ሲያምር።ጊዜ የማይወስድ እና ፈጣን አሰራር ነው። አዋዜው ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል። ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን።
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 10 күн бұрын
❤❤ yefqryie wudie selamsh ybzalgn inkwin dehna metash 😮indiet yamral yene balemoya Awazie lyu newu keleru yamral betam ijsh ybarek inamesegnaln slagarashn 👍👌❤🙏
@adona21adona16
@adona21adona16 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ምርጥ የማይሰለች የአዋዜ ጥብስ አጠባበስ ነው ተጠቀምሻቸው ግብአቶች አዋዜው ለስለስ ያለ የሚጣፍጥ ጥብስ ነው አዘጋጅተሽ ያስተማርሽን የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 10 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ፍቅር እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ እና ልዩ የሆነ የአዋዜ ጥብስ አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 10 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ፈጣን የአዋዜ ጥብስ ያልደረቀ ከእንጀራ ጋር በተለይ ሲበላ ራስ ያለ በጣም ያልደረቀ ለስለስ ያለ አዋዜ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ፣ኮረሪማ የሮዝመሪን ፓውደር ቅቤ ተጠቅመሽ ጤናማ የሆነ የአዋዜ ጥብስ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 11 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ ፍቅርዬ በጣም ቆንጆና ሚያስጊመዝ አጠባበስ ነዉ ጣዕሙ ልዬ እንደሆነ ያስታውቃል ❤❤❤❤
@jonimercy
@jonimercy 11 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ዋው ልዩ የሆነ የሚያስጎመጅ የአዋዜ ጥብስ አሰራር በጣም ነው የሚያምረው እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️😋👍
@BezTube1627
@BezTube1627 11 күн бұрын
Enkuan dehna metash Fikir mirt ye awaze tibis aserar new Betam yemiyasgomej tibis yetbarek yehun😋❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 11 күн бұрын
ሰላም ይብዛልን ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ የአሳ ኮትሌት አሰራር ነው ዱቄቱን ቀምመሽ አሳውን እንዲይዝ ያደረግሽበት መንገድ አንደኛነው በጣም ወድጄዋለሁ ❤
@mulutube2116
@mulutube2116 11 күн бұрын
ሰላም የፍቅርዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ስራ ነው በሚገባ ቀምመሽ ምርጥ አድርገሽ ነው የጠበሽው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 11 күн бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo yehon yeasa tibs new yeserashiwu ejish yibarek yene balemoya waw yasgomejal ❤❤❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 12 күн бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi ዋዉ እንዴት ቆንጆ ፍርፍር ነው ፍቅርዬ አማረኝ እውነት እንጀርዬ ናፍቃኛለች❤❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 12 күн бұрын
ፈቅርዬ ወይኔ ሲያምር ሳየው የዛሬ ስንት አመቱ ትዝ አለኝ ከኢትዮጵያ ወጭ ቋንጣ አለ ማለት ነው እኔ ኢትዮጵያ ብቻ ይመሰለኝ ነበር በጣም ነው የሚያምርው የእውነት የሚገርም አሰራር ነው እነመሰግናለን ገና ሳየው ጣአሙ /ቴስቱ ነው የመጣልኝ ❤❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 12 күн бұрын
ፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ሲታይ እራሱ በጣም ያምራል እስከነ አቀራረብሽ ቆንጆ ቋንጣ ፍርፍር አስራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@mulutube2116
@mulutube2116 13 күн бұрын
ሰላም ፍቅር እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ሲያዩት እራሱ የሚያስጎመጅ የቆንጣ ፍርፍር አሰራር ነው አሰራርሽ አቀራረብሽ ፅድት ያለ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v 14 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጣችሁ እንካንደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 16 күн бұрын
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ፍቅርዬ እንካን ሰላም መጣሽ ልዬና የሚጣፍጥ ተውዳጅ ሲታይ እራሱ ምግብ የሚያርግ የቦለቄ አሰራረ ነዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ፍቅርዬ❤❤❤❤❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ዋዉ ቦለቄም ለጤና በጣም ቆንጆ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እህታችን ፍቅርዬ ያስጎመጃል ተባረኪ
@seada616
@seada616 17 күн бұрын
ማሬ የራሡ ውሀ ነው ወይሥ ውሀ ጠምረሻል
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 17 күн бұрын
@@seada616 ሰላም እህቴ አዎ የእራሱ ውሃ ነው
@seada616
@seada616 14 күн бұрын
@@yefikerkitchen1403 thanks wedewa
@adona21adona16
@adona21adona16 17 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ግሩም የቦለቄ አሰራር ነው ጤናማ አና የተመጣጠነ ልዩ አሰራር ነው ቁሌቱ በጣም ያምራል የተጠቀምሻቸው ማጣፈጫዎች በጣም ያምራል በተለይ ለቁርሽ በፈለግነው ሰአት ልንመገበው እንችላለን አቀራረቡ ሲያምር የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 17 күн бұрын
ሰላም የፍቅርዬ ! ቦሎቄን ለየት ባለ አሰራር ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን። በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው። ከለሩ እንዴት ያምራል ። በሽንኩርት በበርበሬ በቲማቲም እና በነጭ ሽንኩርት ክሽን አድርገሽዋል። በጣም ነው የወደድኩት። እንደ አንድ አማራጭ ልንጠቀመው እንችላለን።
@SamiraMTube
@SamiraMTube 17 күн бұрын
ሰላም ምሽ ይብዛልኝ ፊቅርዬ ቀዬን ቦለቆ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው በሰተመጨርሻ ዲንብላል እና ቃሪያ ፉልን ያስንቃል የሰራሽው በተለይ ከዳቦ ጋር ለቁርስ ዋዉ ነው❤❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 17 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፍቅርዬ ምርጥ የቦሎቄ ወጥ አሰራር ነው ጊዜን ቆጣቢ ለቁርስ ለእራት የሚሆን ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽ እናመሰግናለ
@kershfood8611
@kershfood8611 17 күн бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻16❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤
@mulutube2116
@mulutube2116 18 күн бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እህቴ ዋው በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ የቦለቄ አሰራር ነው በስመአብ ይህንን በዳቦ እንዴት እንደሚጣፍጥ አቀራረብሽ አሰራርሽ ምርጥ ነው ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏