Пікірлер
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 2 күн бұрын
ጀግና❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ።
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 2 күн бұрын
በእወነተ በጣም አዘንኩ በራሴ እኔ 11 አመተ 56.000ሺ ደወዝ በህይወት ለወጥ የለኝም የሰዉን ትምህርት ሰሰማ የገባኝ ነገር በኖር የተለወጥኩኝኝ መሰሎኝ የኔ ያልሆነወን በረከት ሰበላ ኑሬ እድሜዬ አለቀ እስኪ ለኛ ለሰደተኝቸ ምከሩን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 күн бұрын
ስለገንዘብ ያለውን ቪዲዮ መከታተል ይጠቅማል።
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 3 күн бұрын
❤❤❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 күн бұрын
Thank you for watching this video.
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 3 күн бұрын
❤❤
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 4 күн бұрын
እኔ አላቅድም ሳቅድ አይሳካም😢😢😢
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 4 күн бұрын
በእወነት የት ነበርኩኝ የማነንም የአለባልታ ዩቱብ ሳሞቀ ኑሬ መቻለሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይሰጥልን
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 6 күн бұрын
ይገርማል እስካሁን የት ነበረኩኝ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 5 күн бұрын
ኣመሰግናለሁ።
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 7 күн бұрын
መፅሀፍ የድክተሩን ተሸልሜያለሁ ጥያቄ መልሼ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 6 күн бұрын
አመሰግናለሁ።
@danielmamuye-u1h
@danielmamuye-u1h 9 күн бұрын
❤❤ዶክተር አሀዱ ራዲዎ ላይ አደምጥዎታለሁ አሁን ደግሞ በዩትብም መጣሁ .....,ክብረት ይስጥልኝ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 9 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 9 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@user-fu2oi1cw6i
@user-fu2oi1cw6i 19 күн бұрын
Thank you sir
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 9 күн бұрын
So nice of you።
@user-nj8en2bn8v
@user-nj8en2bn8v 24 күн бұрын
Thankeyou doctor
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 24 күн бұрын
Thank you.
@AmeenaHasan-os8ee
@AmeenaHasan-os8ee 24 күн бұрын
🎉🎉🎉❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 24 күн бұрын
Thank you.
@TeklayTesfay-h7t
@TeklayTesfay-h7t 26 күн бұрын
Interesting presentaion, Dr.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 24 күн бұрын
Thank you.
@user-yx4cd1ud9m
@user-yx4cd1ud9m 28 күн бұрын
Thank u mister 🎉
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 27 күн бұрын
Thank you for watching this video.
@user-ee3qx2nk3z
@user-ee3qx2nk3z 29 күн бұрын
እጅግ ድንቅ ምክር ነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 27 күн бұрын
አመሰግናለሁ።
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Ай бұрын
ዶክተርዬ የሆነ ቃለ መጠይቅ ላደርግ ዝግጅት ላይ ነኝ ከጥያቄዎች ውስጥ ምን ክህሎት አለሽ ይላል ክህሎት ፍቺው አልገባኝም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ። ክህሎት ባእንግሊዝኛ competence or trait ነው። ይህም የማይጥፋ ወሰጣዊ ቆራጥነት በጣም የዳበረ ሙያ.. ነው።
@legessechemir3383
@legessechemir3383 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@SisAbera-kw3ol
@SisAbera-kw3ol Ай бұрын
ዶክተርዬ በዚ አጋጣሚ ሳላደንቆት አላልፍም ምክንያቱም ገንዘብ ያለኝ ቁጥጥር እጅግ ካለኝ እንዲጨምር ስላረጉኝ ሳላመሰግኖት አላልፍም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@AbebawAdamu-xc3cu
@AbebawAdamu-xc3cu Ай бұрын
ዶ/ር አንቱ የሚለዉን ቃል ይተዉት ለምን ከእርስወ የበለጠ ተከታይና ተመልካች የለም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
ለተሰጠኝ አሰተያየት አመሰግለናለሁ። ሰው የሚከበረው በሰውነቱም እንጂ በእድሜው በቻ አይደለም።
@akberetgidey4761
@akberetgidey4761 Ай бұрын
❤❤❤❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
Thank you very much for watching this channel.
@AbrehamTola
@AbrehamTola Ай бұрын
ማሰልጠኛ ቦታ የት ነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ። አድራሻችን አዲስ አበባ ደምበል ሲቲ ፊትለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4/400
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 Ай бұрын
አናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎች እናጋራ።
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 Ай бұрын
ደክተር ክብረት ይስጥልን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 Ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ከገንዘብ ይበልጣል እናመሰግናለን ዶክተር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ።
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 Ай бұрын
ዶክቴር ትዝ ይልክ ከሆነ ጎንዴር ዩኒቨርሲቲ አስተምረኸን ነበር። በዛ ምክንያ በቂ ባይሆን ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ ደ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
በተግባር ላይ በመሆንህ ደስ ብሎኛል። በርታ።
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 Ай бұрын
@@dr.werotawbezabih1057 እሺ ዶክተር ፈጣሪ ካለ እርሶን በአካ አግኝቼ ማማከር ፈልጋለው
@TewdrosMoges
@TewdrosMoges Ай бұрын
እናመሰግናለን መጽሐፈወ የት ማግኘ ይቻላል
@bereketayal7847
@bereketayal7847 Ай бұрын
Nice
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
Thanks. Please share the channel with others.
@user-ef8sk1wk6s
@user-ef8sk1wk6s Ай бұрын
ለመከታተል አዲስ ነኝ አመሰግናለሁ ነገር ግን ተናግረህ ዝም ስትል የሚረብሹ ድምፆች አሉ እንደ አስተያየት
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
ለተሰጠኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ።
@Iwill-td1
@Iwill-td1 Ай бұрын
አባተ እወድሃለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@HaleyHaste
@HaleyHaste Ай бұрын
Love the video
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
Thank you so much for your comment.
@eliasgesesse8345
@eliasgesesse8345 Ай бұрын
Interesting
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
Thank you so much for your comment.
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ስለ ኢቲዮ ቴሌኮም አክሲዮን ሽያጭ አዋጭነት ዝርዝር ብትሰራልን ።
@mengistutaye4828
@mengistutaye4828 Ай бұрын
Dr.its best explanation. keep it up
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
Thank you very much . Please keep watching and share it to others.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
Thank you very much . Please keep watching and share it to others.
@saidasaid467
@saidasaid467 Ай бұрын
ዛሬ ትልቅ እውቀት ወሰዲኩ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@user-ub7jh3qz5b
@user-ub7jh3qz5b Ай бұрын
ዋው!! እንኳን አገኘኹት i can flay💪💪💪
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@user-eu1wf7pp6n
@user-eu1wf7pp6n Ай бұрын
እናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
ኣመስግናለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@zemzemabdrrehman4477
@zemzemabdrrehman4477 2 ай бұрын
አላህእንዲህ ያለንንነገር ዛሬተረዳሁት በተንሣኤቀን አንድም ሠው በተሠጠው እድሜ ምን እደተጠቀመበት ሣይጠየቅ ወደገነት እግሩ አተንቀሳቀስም በሰጣኋቹህ ፀጋ ትጠየቃላቹህ ብሎናል ወይ ጉዴ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@user-ie4dr3un7h
@user-ie4dr3un7h 2 ай бұрын
Dear Dr First of all I would like to thanks you from the bottom of my heart for your truely support. You support me before ten / 10 / years ago at a time of my failurety. Failurety is the mother of success . So your support is for my success . Dr please, I apologize you for what I kill your precious time . After saying this , if you allow to me ; I need to discuses with you on the top of country economic problem and solution . I LOOK FORWARD YOUR RESPONSIVE
@samiabel7183
@samiabel7183 2 ай бұрын
ከባንክ አክስዮን ስንት ድርሻ ብንገዛ ተጠቃሚ ምንሆነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። የባንክ አክሲዮን ትርፋማነት ይለያያል። ትንሽ ከገዛን ትንሽ ብዙ ከገዛን ደግሞ ትርፉ ጥሩ ይሆናል።
@AbrahamAlemayehu-ob4hs
@AbrahamAlemayehu-ob4hs 2 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ።
@user-ie4dr3un7h
@user-ie4dr3un7h 2 ай бұрын
Thanks , that is my duty also my pleasure again thanks for your contact and fast respond.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
Always welcome።
@user-ie4dr3un7h
@user-ie4dr3un7h 2 ай бұрын
D/r see you at the top because you are special . I hope I will see you one day . For the time being I hibernate to keep my be loved idea/ drem from this good governans problem . Thanks I respect you
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
Thank you so much for watching this video . Please share it with others .
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 2 ай бұрын
Konjo temehrt new erjm edemi!!!❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራ።
@Gyohans-nh4ph
@Gyohans-nh4ph 2 ай бұрын
ፈጣሪ እዴሜዎን ያርዝምልን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
ስለአስተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ። አሜን ለሁላችንም የምንሰራበትን እድሜና ጤና ይስጠን ።
@every1496
@every1496 2 ай бұрын
Thanks to you now, I decided to buy Ahadu Bank share 11/05/2024
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
Thank you for watching this video . Please share the channel with others.
@selamjemberie9360
@selamjemberie9360 2 ай бұрын
Hi grandpa it's me haste
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
Thank you for watching this video Haset. I am so glad to meet you in this channel. PLan your future to attract your best life.
@betsebaybelsty
@betsebaybelsty 2 ай бұрын
ሁሉም እስርቤት ያሉት ሰወች በሚለው ግን አለስማማም በግፍ የሚታሰሩም አሉና
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። በቀረበው ሀሳብም እስማማለሁ።
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 2 ай бұрын
እናመሠገናለን፣ዶክተርይይ፣፣ላይክ፣አርጎ፣ያገሬ፣ልጆች፣፣እናሣደገው፣ቻናሉንን፣፣ካገሬ፣ሥገባ፣ትልቅ፣፣ቤዝንሥ፣የመሠራት፣እቅድ፣፣አሀኝ፣፣እንደእግዚአብሄር፣ፍቃድ፣ክሀገር፣ሥገባ፣፣መፀሀፍ፣እገዛው!!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
ስለቻናሉ ክትትል አመሰግ ናለሁ።
@hasutube1145
@hasutube1145 2 ай бұрын
it is a very fundamental title thank you doctor
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
Thank you very much.